gram news
አቡ ሙዓዝ (Abu muaz) channel avatar

አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

@abumuazhusenedris

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:https://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት https://t.me/abumuazhusen_bot ይጠቀሙበት!!!

ProjectsARReligion

18,681subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Live stream started

    29 Jan, 13:18

  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    29 Jan, 13:00

    ከ አሱር ቡሃላ የሙዘኪራ ደርስ አለ
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    28 Jan, 04:02

    አደራ ይነበብልን‼️‼️ 👉ለመላዉ የሱና ወንድምና እህቶች የተላለፈ አስቸኳይ መልእክት‼️‼️በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወረዳ በ 05 ቀበሌ ጨፌ ላይ የሚገኙ የሱና ወንድሞቻችን ለብዙ አመታት በመስጂድ እጦት እየተሰቃዩ ይገኛሉ‼️ከዚህ ቀደም አንድ ትልቅ አዛዉንት አባት ሞተዉ ዉሀቢያ ስለሆነ አንቀብርም የቀበረም ከእድር ወይም ከቅሬ ይባረራል በመባሉ ሬሳዉ ተጋድሞ የሚቀብረዉ ሲያጣ የወንድሞቻችን ልብ ክፉኛ ተሰብሮ የነበረ ቢሆንም ከሀይቅ፣ ከዉጫሌና ከአጎራባች አካባቢዎች ወንድሞች መጥተዉ በርካታ ጀመአ በተገኘበት ሊቀበር ችሏል። ጨፌ ላይ ከዚህም የከፋ ብዙ ብዙ ግፍ እንዳለ የአይን ምስክሮች ነን‼️በዚህም መሰረት የጨፌ ወንድሞቻችን ከ3 አመታት በላይ ቤት ተከራይተዉ እየሰገዱም እየቀሩም ይገኛሉ‼️አሁን ላይ ግን የቤት ኪራይ መክፈሉም እያዳገታቸዉ ስለሆነና ቋሚ የራሳቸዉ የሆነ መስጂድ መገንባት የግድ ስለሆነባቸዉ ከቦታ ግዢ ጀምሮ: ለመስጂዱ ግንባታ የሚዉል ገንዘብ ለማሰባሰብ ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን አግዙን አሏህ ያግዛችሗል በማለት ወደ ሚዲያ ብቅ ብለዋል‼️ለጊዜዉ ግንባታዉ የማይቻል ወይም ጊዜ የሚፈጅ ከሆነ ቢያንስ ቦታዉን ብቻ ግዙልንና የራሳችን የሆነ ቦታ ካገኘን በሸራም ጋርደን ቢሆን እንሰግዳለን በማለት ተማፅነዋል‼️📌በመሆኑም የወንድሞቻችን ስቃይና ችግር የእኛም ችግር ነዉና ከ10 ብር ጀምሮ በገንዘብም፤ በሀሳብም፤ ፅሁፉን ሼር በማድረግም፤ አህለል ኸይሮችን በማስተባበርም እንተባባራቸዉ ዘንድ ጥሪ እናደርጋለን‼️‼️ ⚡️ኢንሻአሏህ እኛ እያለን ወንድሞቻችን ኪራይ ቤት ዉስጥ ረመዷንን
    Telegramየጨፌ መስጂድ ግንባታይህ ግሩፕ በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወረዳ በ05 ቀበሌ ጨፌ ላይ በመስጂድ እጦት እየተሰቃዩ ላሉ የሱና ወንድምና እህቶቻችን መስጂድ በመገንባት እምባቸዉን እናብስላቸዉ ዘንድ ታልሞ የተከፈተ የማስተባበሪያ ግሩፕ ነዉ ሁላችንም የቻልነዉን ያክል በማድረግ አይዟችሁ ልንላቸዉ ይገባል‼️
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    27 Jan, 14:43edited

    ከክፍል ሁለት በዳታ ምክንያት የተቆረጥሙዘኪራ ክፍል==={3} ☪⬆️#ዘወትር_ከ_ዐስር_ሶላት_ቡሃላ 10:10t.me/abumuazhusenedris
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    27 Jan, 14:40edited

    ሙዘኪራ ክፍል==={2} ☪⬆️#ዘወትር_ከ_ዐስር_ሶላት_ቡሃላ 10:10t.me/abumuazhusenedris
  • Live stream finished (24 minutes)

    27 Jan, 13:58

  • Live stream started

    27 Jan, 13:34

  • Live stream finished (22 minutes)

    27 Jan, 13:33

  • Live stream started

    27 Jan, 13:11

  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    27 Jan, 11:54edited

    #ሙዘኪራ#مذكرة في أحكام الصيام ዘወትር ከዐስር ቡሃላ የሚሰጥ አድስ ደርስ
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    26 Jan, 19:09edited

    🎧የጥያቄና መልስ ፕሮግራም✅➥ክፍል:◄◉➳6⃣➨በሳምንት ሁለት ቀን ሰኞ/ሀሙስ የሚቀርብ🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ {ሀፊዘሁሏህ} 🇧🇼መልስ ከአዉዲዮ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🎴 t.me/abumuazhusenedris 🎴 t.me/abumuazhusenedris
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    26 Jan, 18:52

    ጥያቄ ያላችው በዚህ አቅርቡ👇 @AHMEDKASSAYAABUSHURA
  • Live stream finished (54 minutes)

    26 Jan, 18:51

  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    26 Jan, 17:59

    3 ሰአት ከ 5 ቡሃላ ይጀመራል
  • Live stream started

    26 Jan, 17:57

  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    26 Jan, 17:52

    اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎✍️ማስታዎሻ ፦🔎ዛሬ ምሽት ከ 3፡00 ጀምሮ ተከታታይ የሰኞና የሀሙስ ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይቀጥላል ኢንሻ አላህ !🎙 በኡስታዝ አቡ ሙአዝ(ሀፊዘሁሏህ)➛ለቀጥታ ስርጭት➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abumuazhusenedris https://t.me/abumuazhusenedris
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    26 Jan, 14:17edited

    ሙዘኪራ ክፍል==={1️⃣} ☪⬆️ አርካኑሲያም (4)ሹሩጡሲያም (7)ሸሩጡሲሐ (4)ሹሩጡ ተክሊፍ (3)#ዘወትር_ከ_ዐስር_ሶላት_ቡሃላ 10:10t.me/abumuazhusenedris
  • Live stream finished (45 minutes)

    26 Jan, 14:04

  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    26 Jan, 13:21

    ተመጀረ
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    26 Jan, 13:19edited

    የሙዘኪራ ደርስ በላይቭ መከታተል ለሚፈል ፒዴፉን ተጭኖ ይከታተልhttps://t.me/abumuazhusenedris?livestream=a079387c4cdf0281d3
    Telegramአቡ ሙዓዝ (Abu muaz)ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:https://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት https://t.me/abumuazhusen_bot ይጠቀሙበት!!!
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot