Latest posts

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
22 Sept, 19:14
🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
22 Sept, 12:02
የቻናል ባለቤቶች ሆይ -----------------ሰለፊያ የሁላችንም አደራ ናት ሁላችንም ለሰለፊያ ልንለፋ ግዴታ አለብን ልክ ለእራሳችን ጉዳይ ለግል ነገራቶቻችን ለግል ሀብታችን ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ጥንቃቄ እንደምናደርገው ለሰለፊያም ጥንቃቄ ልናደርግ ግድ ይለናል ። በቻናላችን ከሰለፊያ ጋር የተያያዙ ነገራቶችን ስንለቅ እንደ ህፃን ምናገባኝና ማን አለብኝነት በተሞላበት መልኩ ሳይሆን ጥቅምና ጉዳቱን አመዛዝነን በጥንቃቄ እንልቀቅ ። በተለይ በተለይ ደግሞ ሰፈራችን ላይ መንደራችን ላይ ያለን ትናንሽ ክፍተቶችን ትናንሽ አለመግባባቶችን በግድ ጎትተን ወደ ሚድያ አናምጣ የሰፈራችን ክፍተቶች በሰፈራችን ይቅሩ የሰፈራችንን ጉዳይ ወደ ሚድያ አምጥተን ማስጣታችን ሰለፊዮችን ከማስተቸት በዘለለ ምንም ጥቅም ዬለውም ። ይልቅ የሰፈራችንን አለመግባባቶችን ረዶችን ትችቶችን በቻናላችን ከምንለቅ ይልቅ ወደ መሻይኾቻችን ሪፖርት ብናደርግ የተሻለ ለሰለፊያ እንጠቅማለን ። ጉዳዩ የአንድ ግለሰብ ጉዳይ አይደለም ሰለፊያ ውስጥ ያለን አንድ አካል እገሌ እኮ ... ብለህ ስትናገር ሌሎች ደግሞ ሰለፊዮች እኮ ... ብለው ነው የሚሰሙህ ስለዚህ ሀቢቢ አትቸኩል pls pls plsስለዚህ ለእራስህ ጉዳይ እንደምትጠነቀቀው ሁሉ ለሰለፊያም ተጠንቀቅ ቀደም ቀደም አትበል እርጋታን ተላበስ እርጋታ ጥቅም እንጂ መቼም ጉዳትን አያመጣም !!!✍አቡ ሙስዐብ ጅብሪል ሱልጣን ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
22 Sept, 11:49
forwarded from @abu_hanifa_1446
➥ 🅟🅓🅕 📥📚 العنوان: «احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ»✍️ المؤلف : فضيلة الشيخ أَبِي عَبْدِ اللهِ مُحَمَّدِ بْنِ سَعِيدٍ رَسْلَانَ (حَفِظَهُ اللهُ)➥ "ይህች ሪሳላ በተለይ ለደረሶች በጣም ጠቃሚ ናት ።▪ በአሁኑ ሰዓት እንደሚታወቀው ወሬ (ቂለ ወቃል) በዝቷል፤ ከማስረጃ ይልቅ ንግግር ነግሷል፤ በነገሮች ላይ ማረጋገጥም ጠፍቷል።▫ስለዚህ ~ሰለፊይ ወንድሜ ሆይ! በሚጠቅም ነገር ላይ በርታ፤ በአሏህ ታገዝ፤ አትደከም!"|| - የቴሌግራም ቻናል ☟ ☟ ☟ ☟ https://t.me/Abu_Hanifa_1446 https://t.me/Abu_Hanifa_1446
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
22 Sept, 11:12
forwarded from @abdulha02
🎙ሸይኹ ና ሸኽ አብዱል ሀሚድ { ሀፊዘሁሏህ}https://t.me/abdulha02
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
22 Sept, 08:03
🔷ለሰለፍዮች ምክርዶክተር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ አስስልጢ - ሀፊዞሁሏሁ - እንዲህ ብለዋል :-"ሰለፍይ ወንድምህ ስህተት ከሰራ ፣ ለመውቀስ ወይም ለማዋረድ አትቸኩል። በምትኩ በጥበብ በምክር እና በትእግስት (እርሱ የሚስተካከልበትን መንገድ) መፍትሄ አፈላልግ። እንደ ሀዳድያ አትሁን።አንዳንድ ወደ ሱና የተጠጉ፣ ለእርሷ ጉጉት ያላቸው ሰዎች ይህ አካሄድ ከሰለፎች የመጣ መስሏቸው ፣ ሱና እና ሰለፎች በምን ላይ እንዳሉ ባለማወቃቸው ምክንያት ይህ የሰለፎች ጎዳና ነው ብለው በመጠርጠር በዚህ (ችግር) ውስጥ ወድቀው ይገኛሉ።ስለዚህ ወንድምህ ለእውነትና ለምክር ምላሽ ካልሰጠ ፣ ማስረጃህን ሰብስብና ጉዳዩን ለታመኑ የእውቀት ባለቤቶች አቅርብ ፣ እነርሱንም አማክር።"الرسالة خمسون النصيحة لطلاب العلم ص/١٩https://t.me/alateriqilhaqكن على بصيرة
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
22 Sept, 06:09
የኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አፕሊኬሽኖች እንደሚከተለው በቀላሉ ያገኟቸዋል።➘➘➘➘➘ 📖 አቂደቱል ዋሲጥያ ሙሉ ደርስ (Application) በድምፅ ያለኔት ⬇️⬇️⬇️↙️↙️↙️ https://t.me/bahirutekadurus/297📖 ረውደቱል አንዋር ሙሉ የረሱላችን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የሕይወት ታሪክ የሚዳስስ የቂርአት ደርስ ያለኔት #በአፕልኬሽን ⬇️⬇️⬇️↙️↙️↙️ https://t.me/bahirutekadurus/277📖 ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ #ሙሉ_ደርስ Application #ያለኔት ➘➘➘➘➘➘ https://t.me/bahirutekadurus/299📃 የሰላሰቱል ኡሱል #ሙሉ_ደርስTelegramBahiru teka durus📱#ሙሉ_ደርስ_በApplication =========> 📖 አቂደቱል ዋሲጥያ ሙሉ ደርስ በድምፅ ያለኔት 📚 ከሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ሸርህ ጋር የቀረበ 🎙 በኡስታዝ ባሕሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ ሀፊዘሁሏህ ✅ በ application ሳይዘጋጅ ቀጥታ ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! ኪታቡን pdf ↙️ https://t.me/bahirutekadurus/158 ከክፍል 1 ጀምሮ …
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
22 Sept, 06:08
🟢አሰላለፍ እና ዝንባሌ ታስቦበት ነውበገሃዱ ዓለምም ሆነ በሚዲያ እንቅስቃሴ ማን ከማን ጋር እንደሚሰለፍ ብቻ ሳይሆን የተወሰኑ አካላትን ትቶ ለምን ከተወሰኑ ሌሎች አካላት ጎን እንደተሰለፈ ማወቅ ጠቃሚ ነው። አብዛኛው አሰለላለፍ ታስቦበት እንጂ በድንገት ወይም በግምት እንዳልሆነ ትንሽ እንኳ ለሚገባው ሁሉ ግልፅ ነው።{يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَكُونُوا۟ مَعَ ٱلصَّٰدِقِينَ}{እናንተ ያመናችሁ ሆይ: አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ፡፡}https://t.me/AbuhemewiyaTelegramየጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
21 Sept, 18:48
Online ም ይሁን በአካል ኪታቦችን ቁርዓንን በማስቀራት ፣ በማስሃፈዝ ክፍያ መጠየቅ -------------------------ኢማም ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ ከተጠየቁት ጥያቄዎች መሃል እንዲህ የሚል ጥያቄ ይገኝበታል :-ጥያቄ :- ልጆችን ቁርዓንን በመስሀፈዝ ደሞዝ ወይም ክፍያ መቀበልን በተመለከተ ግብፅ ሀገር ላይ የጠያቂው ሰፈር ውስጥ አንድ ኢማም አለ እናም ይህ ኢማም ህፃናትን ቁርዓን በማስሀፈዙ ክፍያን ይቀበላል በዚህ ጉዳይ ላይ ክቡር ሼይኹ ምን ይመክሯቸዋል? የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው ።መልስ፦ በዚህ ላይ ምንም ችግር የለውም ፤ ትክክለኛው ነገር ቁርአንን እና ዕውቀትን በማስተማር ላይ ክፍያ መውሰድ ምንም ችግር እንደሌለው ነው ። ምክንያቱም ሰዎች ትምህርት ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አላቸውና ፤ እንዲሁም አስተማሪው ወይም ኡስተዙ ደሞ ያቺ ልጆችን የምያስተምራት ትምህርት ሌላ የገቢ ምንጭ የሆነን ስራ ከመስራት ልታከብድበት እና ሊያዘናጋው ይችላል ። በቁርአን ማስተማር ፣ ወይም ቁርአን በማስሀፈዝ ፣ ወይም ሌላ ዕውቀትን በማስተማር ላይ ክፍያ ከወሰደ ትክክለኛው ሁክም ፡- በዚህ ላይ ምንም ችግር እንደሌለው ነው ።እናም ከነብዩ ﷺ ዘንድ ሰሂህ ሆኖ እንደተዘገበው ፤ ከዐረቦች መካከል የተወሰኑት ቡድን መጥተው መሪያቸው በዕባብ እንደተነከሰ እና ሁሉንም ነገር አድርገው እንዳልጠቀመው እንዳልዳነ ነግረዋቸዋል ፤ ነብዩንም ሩቃ እንድያደርጉላቸው ፈልገው ይጠይቋቸዋል ። የዚህኔ አንዱ ሰሃባ ቀድሞ ፋቲሃን ቀራላቸው ፤ አላህም አዳነው አፊያ አደረገው (ፈወሳቸው)። እነሱም መንጋ ፍየል ሊሰጧቸው ቃል ገብተው ነበር ፤
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
21 Sept, 18:01
•ሙሐመድ ኢብኑ ሲሪን በአንድ ወቅት ዕዳ ውስጥ ገቡ ። በዚህ ዕዳ ውስጥ ለምን እንደገቡም እራሳቸውን መፈተሽ እና መመርመር ጀመሩ በመጨረሻም ለምርመራቸው አንድ ውጤት አገኙ ውጤቱንም እንዲህ ብለው ሪፖርት ያደርጉልናል :-" በአላህ እምላለሁ ! ይህ ዕዳ በእኔ ህይወት ሊከሰት የቻለው ከአርባ አመታት በፊት በፈፀምኩት ወንጀል ምክንያት ነው ። አንድን ሰው ' አንተ ድሃ ! ' ስል ተናግሬው ነበር ። " (result)ከዛም ሙሐመድ ኢብኑ ሲሪን ስለራሳቸው ያሉትን የሰማ ሰው ለአባ ሱለይማን አድ_ዳራኒይ ነገራቸው እርሳቸውም :-" የእነርሱ ወንጀል በጣም ትንሽ በመሆኑ በየትኛው ወንጀላቸው ምክንያት እንደሚቀጡ አወቁ የእኔና የአንተ ወንጀል ደግሞ በጣም ከመብዛቱ የተነሳ በየትኛው ወንጀላችን ምክንያት እየተቀጣን እንደሆነ ማወቅ ተሳነን ። "ሲሉ የሙሀመድ ኢብኑ ሲሪን ን ታላቅነት መሰከሩ ።ነገሩን ወደኔ እና ወዳንተ ስናመጣው ደሞ ነገሩ ፍፁም ተቃራኒ ሆኖ እናገኘዋለን ። እኔና አንተ የሰራናቸው ወንጀሎች በዝተው ጭራሽ ከመልመዳችን የተነሳ ረስተናቸዋል የሰራናቸው መልካም ስራዎች ደግሞ በጣም አነሱና ሁሌም እናስታውሳቸዋለን ። እስቲ ልብ በል እስካሁን ለስንት ሚስኪን ሰጠህ ብትባል መቁጠር ያቅትሃል ? ለስንት መስጂድ ማሰሪያ ሰደቃ ሰጠህ ብትባልስ ማስታወስ ይሳንሃልን ? ስንት ሱና ሰላቶችን ሰገድህ ? ስንት ሱና ፆሞችን ፆምህ ? ለስንት ወንድምህ ፈገግ ያለ ፊት ሰጥህ ብትባልስ ማስታወስ ያቅትሃል ? #አይመስለኝም ብቻ !!ያ አላህ አንተው ሁነን !!═════ ❁✿❁ ══════ ✍ አቡ ሙስዓብ ✔️ ሰዎTelegramጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
21 Sept, 16:56
♻️የስልክ ውይይት ከፈገግታ ጋር🎙በኡስታዝ ቋሲም ሱልጧን አሏህ ይጠብው➡️ለአሕባሾች አድርሱላቸው⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/mhamdekiderkidobo https://t.me/mhamdekiderkidobo
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
21 Sept, 11:35
forwarded from @abu_hessan
⚠️طوام لفظة: "الشيخ" في هذا الزمن.🎧 الشيخ المحدث: خالد بن عبد الرحمن المصري -حفظه الله-⭐️مما نبه عليه الشيخ بقوة قوله: كان السلف يسمون شيوخهم بأسمائهم وكناهم، كقولهم: قلت لأحمد، قلت لإسحاق...✖ ربما صار كثير ممن له اشتغال في العلم يصعب على نفسه أن ينادى باسمه أو بكنيته.❕ بل إن بعض هؤلاء لما تمكن المرض من قلبه صار يعد من سوء الأدب ومن التجرئ على الشيخ أن تناديه بكنيته أو باسمه، ايش هذا؟ من أين هذا؟❕ هؤلاء السلف هم قدوتنا؛ إذا أردتم أن تضعوا آدابا على خلاف السلف لتحموا قيمة انفسكم فنحن لسنا على طريق السلف، آداب العلم ما جاء عن رسول الله صلى الله عليه وسلم، وأصحابه والسلف الصالح.❕ وأما أن يذهب رجل يضع آدابا ليعلي قدر نفسه؛ فبئس الأدب، هذا قمة سوء
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
21 Sept, 10:52
forwarded from @hussinassilty
فيديو من حسين عبد الله
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
21 Sept, 08:19
forwarded from @semirenglish
አዲስ pdf (አጠር ያለ ዋና ዋና ነጥቦች በ 7 ገፅ ብቻ)የሙሉ ኪታቡ pdf ↘️ https://t.me/IbnShifa/7377ملخصخمسون نصيحة لطلاب العلم والوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي. للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى.ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!! በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)#join ↘️↘️ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/HussinAssilty https://t.me/HussinAssilty
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
21 Sept, 08:18
forwarded from @menhajeaselefya
🎙ሸይኹ ና ሸኽ አብዱል ሀሚድ { ሀፊዘሁሏህ}https://t.me/Menhajeaselefya
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
21 Sept, 07:20
forwarded from @hussinassilty



ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
21 Sept, 06:41
forwarded from @alateriqilhaq
💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️☄️ የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️1. የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2. ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3. ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4. ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8. ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11. ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባTelegramበባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያበባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45 አቢሲኒያ :- 245566778 ሂጅራ :- 100-927-373-0001 አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
21 Sept, 05:55
forwarded from @hussinassilty



ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
21 Sept, 04:11
forwarded from @medresetulislah
🔵የፊትና ሰበብقال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:لا تقع فتنة إلا من ترك ما أمر الله به،فإنه سبحانه أمر بالحق و أمر بالصبر،فالفتنة إما من ترك الحق، وإما من ترك الصبر .📚 الاستقامة (1/ 39)https://t.me/medresetulislah


ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
20 Sept, 20:16
forwarded from @misrak_azernet_kilto_sunniyoch
قال الإمام ابن القيم في نونيته رحمه الله:لا تُوحِشَنَّكَ غربةٌ بين الورى فالناس كالأمواتِ فى الحسبان أو ما علمت بأن أهل السنة الـ غرباء حقًا عند كل زمان. قل لى متى سَلِمَ الرسول و صحبه والتابعون لهم على الإحسان من جاهل ومعاند ومنافق ومحارب بالبغى والطغيان وتظن أنك وارث لهم وما ذقت الأذى فى نصرة الرحمن كلا ولا جاهدت حق جهاده فى الله لا بيد و لا بلسان مَنَّتْكَ والله المحال النفس فاسـ ــتحدث سوى ذا الرأي والحسبان لو كنت وارثه لآذاك الأُلى ورثوا عِداه بسائرِ الألوان. وقال في آخر النونية وهو يدعو الله عز وجل لأهل السنة بالنصر والتمكين. يا رب وارحمهم من البدع التي ... قد أحدثت في الدين كل زمان يا رب جنبهم طرائقها التي ... تفضي بسالكها إلى النيران يا رب واهدهم بنور الوحي كي ... يصلوا إليك فيظفروا بجنان يا رب كن لهم وليا ناصرا ... واحفظهم من فتنة الفتان وانصرهم يا رب بالحق الذي ... أنزلته يا منزل القرآن يا رب هم الغرباء قد ... لجؤوا إليك وأنت ذو الإحسان يا رب قد عادوا لأجلك كل ... هذا الخلق
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
20 Sept, 16:58
forwarded from @abdulham
🔗አዲስ (የዐቂዳ) ደርስ🔊«ኣላኡላህ ፊ መካነቲ ላ ኢላሀ ኢለሏህ»✅ ደርስ ክፍል (3)✍ ጸሀፊ፦ “ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ”🎙 በጸሓፊው በሸይኽ አል-ለተሚይhttps://t.me/abdulham/2882 https://t.me/abdulham/2882
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
