gram news
abunibrase_and_namuse channel avatar

abunibrase_and_namuse

@abunibrase_and_namuse

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

ProjectsAROther

53,500subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • abunibrase_and_namuse

    20 Oct, 11:41edited

    🔊 ጠንካራ ዳዒና ጎበዝ ወጌሻ ሁን በሚል ርዕስ🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊሞች በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
    3,090file3462Open in Telegram
  • abunibrase_and_namuse

    20 Oct, 10:56edited

    ካጨዳች በኋላ ይሔንን አስመስሎታልየጫት መሬት ያለውኮ ሰዐድ መሔድም አያስፈልገውም ። ነገር ግን ገንዘቡ ሐራም ነው ።ሐጅ ጀማል ጠጅ ቤት ኸድጃ ግሮ ሰሪ አህመድ አረቂ ቤትየሚለው እንደሚያሳፍርህ ሁሉ ሙሐመድ ጫት ቤት ኸድጃ ጫት ሱቅ ፋጡማ ጫት ቤት ይቅፈፍህ ኩርርርርርር ልዩነት ስሌለለው .....ወንድማችን ልጅ ይውጣልህ الله ይቀበልህ አቦ ......አቤት አቤት አጨካከንህ ....!!!የጫት ጓሮዬ ከትልቁ ልጄ በላይ ይጦረኛል ብሏል የዋሁ ባላገር ... መርዝ ነው በሏቸው ...በኃይቅ በውጫሌ በወረባቦ በአርድቦ ያለኸው ሰለፍዩ ጀግና ...የሽርክና የጫት አቤዎት አስነሳማ .....https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18339
    3,810video42215Open in Telegram
  • abunibrase_and_namuse

    20 Oct, 10:53edited

    👌_ እንደነዚህ አይነት እንቁ እና የደዕዋው ትንታግ የሆኑ ወንድሞች ከቤተሰባቸውጋ በደዕዋ ግብግብ ፈጥረው ተጨቃጭቀው አሳምነው ለውጤቱ በቅተው ስታይ ደስታህ ልዩ ነው ። ልጅ እንድህ ነው ቤተሰቡን ከሽርክ ጨለማ ከጫት ወቃጭነት ከኹራፋት በቁርአንና በሐድስ ሲያፀዳ ያምራል ። ዱዓ አድርጉለት ...... የተመረቁ ቤተሰቦች ስታጭደውኮ ብር ነው የምታጭደው ...!!! 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻ሰለፍዮች ወሬ ሳይሆን በተግባር ነውተመልከቱ ይህንን አረንጓዴ መርዝ ከቤተሰቦቹ ጋር በዳዕዋ ተስማምቶ እንዴት አይነት ውሳኔ ላይ እንደደረሱየት ነው ካላችሁኝ ከላላ ወረዳ ተልተሌ 025 ቀበሌ ድስም የሚባል ሰፈር ነው።የፉርቃን ወንድሞች ትለያላችሁኮ‼ረቢ ይጠብቅህ ሃቢቢየ። ቤተሰቦችህንም አላህ ያበርታቸው እድሜያቸውንም ያርዝምላቸው ከመልካም ስራ ጋር።ወንድሜ ሰዒድ ኢማም ልዪ ነህ ወረቢوفـــــقـــــك الـــلـــه الإخــــــــلاص👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18339👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18339
    2,860video2074Open in Telegram
  • Live stream finished (1 hour)

    20 Oct, 09:09

  • abunibrase_and_namuse

    20 Oct, 07:59edited

    ቁርአን ማለት ለሠዉ ልጆችም ሆነለጅኖች የተሰጠ ታላቅ የሂወት ብርሃን ነዉእሱን ያልያዘ ደግሞ በጨለማ መጓዝ ማለት ነዉየተፍሲር ደርሳችን በዉዱ ሸይኻችንተጀመረተጀመረተጀመረሼር ማድረግ እየዘነጋን ነዉለምን እንሰስታለንhttps://t.me/AbuNibrase_and_Namusehttps://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
    4,6901562Open in Telegram
  • Live stream started

    20 Oct, 07:52

  • abunibrase_and_namuse

    19 Oct, 14:10edited

    🔊 ደገር ላይ የተደረገ ጣፋጭ ሙሀዶራ ===🍀====🍀====🍀=== 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله⚡ከአመታቶች በፊት ስሟ በሽርክ ቦታነት ይታወቅ ወደነበረችው ደገር ተጉዞ ያደረገው እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ስለ ሽርክ እና ተውሂድ ምንነት የተብራራበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
    7,470file69113Open in Telegram
  • Live stream finished (3 hours)

    19 Oct, 11:00

  • abunibrase_and_namuse

    22 Sept, 18:22edited

    🔊 ተውሂድ እና ጀነት በሚል ርዕስ🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظ الله)⚡ ከአመታት በፊት የተደረገ እጅግ በጣም መሳጭ እና ጣፋጭ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝና እና ጠቃሚ ሙሀዶራዳዕዋው ለሌሎች ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድርግ የበኩለዎን አስተዋፅኦ ያድርጉمن دل على خير فله مثل أجر فاعله👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
    1,270file23Open in Telegram
  • abunibrase_and_namuse

    22 Sept, 14:57edited

    እማ ጦሳ ማዶ የተዉሂደ አዝመራለሃቀኞች ማር ናት ለኮተት መራራክፋት ምቀኝነት ይቅር ባዶ ጉራና ቶሎ እንፈስ ከጦሳ ጎተራብትሰጥ አያልቅባት ጦስሻ ተራራደግሞም ታናሽ እህቷ ያች መን ጀኒቋበደንብ ያዘጋጀች ያልጎደለ ትጥቋአደብ ለቸገረዉ የምታደር "እቋ"ለሂዝብይ ከርፋፋ ታብራራልካለች በፈለገህ ቋንቋበሉ ቤተሰቦች ይችን መድረሳችንን
    3,9806176Open in Telegram
  • abunibrase_and_namuse

    22 Sept, 14:47

    🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻 🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺🔺 መሳጭ ምክር🔺👈 كما في قوله تعالى: ﴿ وَأَمَّا الْجِدَارُ فَكَانَ لِغُلَامَيْنِ يَتِيمَيْنِ فِي الْمَدِينَةِ وَكَانَ تَحْتَهُ كَنْزٌ لَهُمَا وَكَانَ أَبُوهُمَا صَالِحًا ﴾ [الكهف: 82]؛🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ🔺 የالله ጥበቃ በተመለከተ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ⭕️ በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى👌.. 👈بأخينا أبي أسامة أبوبكر حفظه الله تعالى.❗️ ------
    3,100file131Open in Telegram
  • Live stream finished (1 hour)

    22 Sept, 14:30

  • Live stream started

    22 Sept, 13:19

  • abunibrase_and_namuse

    22 Sept, 11:33

    ------- ⭕️👌 የ ዛሬው የ ጀሜ "ማክሰኞ" ማታው ቂርአት ማንሻ .................."" -----___--✅﴿وَإِلى عادٍ أَخاهُم هودًا قالَ يا قَومِ اعبُدُوا اللَّهَ ما لَكُم مِن إِلهٍ غَيرُهُ أَفَلا تَتَّقونَ﴾ [Al-A'râf: 65]_------------__--------____---------👇---- ቀጥታ ስርጭት---👇👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
    3,450167Open in Telegram
  • Live stream finished (2 hours)

    22 Sept, 09:13

  • abunibrase_and_namuse

    22 Sept, 07:56edited

    🔺ተጀመረ🔺ፈጠን👉ሐያ ወደ ተፍሲር ቂርአት🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
    4,3802554Open in Telegram
  • abunibrase_and_namuse

    22 Sept, 07:37

    4,550206Open in Telegram
  • Live stream started

    22 Sept, 06:29

  • Live stream finished (12 minutes)

    22 Sept, 06:29

  • Live stream started

    22 Sept, 06:17