gram news
قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي channel avatar

قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

@abureslanasselefy

قال ابن مسعود رضي الله عنه: "نحن قوم نتبع ولا نبتدع ونقتدي ولا نبتدي ولن نضل ما إن تمسكنا بالأثر" شرح أصول اعتقاد أهل السنة والجماعة [1/86]). ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ👇

ProjectsARReligion

6,240subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    22 Sept, 06:22

    forwarded from @abu_hibetillah_asselfiy

    📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወልይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም!🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184 ስም፡Saliha Hassen Endris🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ 📞 0945697003 📞 0943725521
    Image from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفيImage from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفيImage from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    18 Sept, 07:29

    صلاة الجمعة شعارٌ ظاهرٌ من شعائر الإسلام، يبرز فيها جمعهم، ويلتقي سوادهم، فحقُّها أن تُحاط بالتَّعظيم والإجلال، فعظِّموا جمعتكم، واغتنموا فضلها، وابتغوا أجرها.#تغريد_العصيمي
    Image from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفيImage from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    16 Sept, 19:44

    ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    157file2Open in Telegram
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    15 Sept, 15:03

    ኢብኑ ዑሠይሚን እንዲህ ይላሉ፦«فَمِنَ السَّفَهِ أَنْ تَأْتِيَ إِلَى قَبْرِ إِنْسَانٍ صَارَ رَمِيمًا، تَدْعُوهُ وَتَعْبُدَهُ، وَهُوَ بِحَاجَةٍ إِلَى دُعَائِكَ»."አካሉ ብስባሽ ወደ ሆነ ሰው ቀብር ሄደህ እርሱን መለመንህ እና እርሱን ማምለክህ ከሞኝነት ነው። እርሱኮ ያንተ ዱዓእ የሚያስፈልገው ነው።"[አልቀውሉል ሙፊድ ፡ 1/77]= የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    Image from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفيImage from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    14 Sept, 18:34

    ጥቆማ 1 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ ፈውዛን ሶፊያ ቢንት አብደሏህ 🔗 የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/Asselefya3 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13513
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    12 Sept, 21:32

    ማነው ፖለቲካ የገባው? ~ የሰዎች የኋላ ዳራ (background)፣ ስሜት፣ ፍላጎት፣ የሚያራምዱት አስተሳሰብ፣ ቡድናዊ አመለካከት፣ የንቃት መጠን፣ የትምህርት ደረጃ፣ የዲን ግንዛቤና አቋም፣ ወዘተ ይለያያሉ። ይህንን ተከትሎም የሚደግፉትና የሚቃወሙት የፖለቲካ ኃይል ከሃገር ሃገር ይለያያል። እዚህ ድረስ መግባባት ይቻላል። የምንለያየው ይህንን እውነታ የሚያረጋግጥ ተግባራዊ ማሳያ ስንመዝ ነው።የሚገርመው እነሱ የሚደግፉትን የማይደግፍ፣ እነሱ የሚጠሉትን የሚወድን አካል "አንተ ፖለቲካ አልገባህም" የሚሉ ሰዎች ሁኔታ ነው። ልክ ፖለቲካ መረዳት ማለት ከነሱ ስሜት ጋር መግጠም የሆነ ይመስል። ስለ ፖለቲካ ብዙ የለቀለቀ ወይም የፈተፈተ ሁሉ ፖለቲካ ገብቶታል ማለት አይደለም። ዝም ያለም ሁሉ አልገባውም ማለት አይደለም። ነጋ ጠባ ዜና መዘገብ ፖለቲካ መረዳት አይደለም። ትንሽ ትልቁን ከሴራ ጋራ እያስተሳሰሩ መጎንጎንም የፖለቲካ ችሎታ ሳይሆን የራስን ስንፍና መሸፈኛ ሰበብ የሚሆንበት ጊዜ አለ። ይሄ ነገር በጣም ከመብዛቱ የተነሳ "ዐረብ ልጁ ትምህርት ቤት ቢወድቅበት እንኳ የአይ^ ሁድ እጅ አለበት" ከማለት አይመለስም እስከማለት የተሳለቁ አሉ። ግነቱ በውስጡ የሆነ ያክል እውነት አለው።ለምሳሌ ያክል የሀገራችንን የዘር ፌዴራሊዝም በፅኑ የሚያወግዝ ብዙ ኃይል አለ። ከዚህ በተቃራኒ አሀዳዊ ስርአትን ከሺርክ በላይ የሚኮንንም ብዙ ወገን አለ። አስቡት እንግዲህ ሁሉም እየተነሳ ሌላኛውን አካል ፖለቲካ አልገባህም እያለ ሲያጣጥል። በዚህ ጉዳይ ላይ አተያያችን የተራራቀው በዋናነት በግንዛቤዎችን መበላለጥ ምክንያት አይደለም።
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    8 Sept, 18:08

    ​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    7 Sept, 21:27

    ​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም!❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
    Image from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفيImage from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    7 Sept, 10:26edited

    ኡሙ ዓብዱሏህ ቢንት ሙቅቢል #አልዋዲዒይ 【ሴትም ልክ አንዳለፈው ጥሩ የሆነ ወንድ (የትዳር አጋር) ልትመርጥ ይገባታል።➴#በጣም_ብዙ ጥሩ ሴቶች አሉ፣ ነገር ግን ለሷ አቻ የሆነ ወንድ የማይመርጡ፣ የወደቀ ወንድ ታገባለች። እርሱም (ያ የወደቀ ባል) ወደራሱ አስተሳሰብ እና የዘቀጠ ሁኔታ ይጎትታታል] ትላለች።#ምንጭ:·ነሲሀቲ ሊኒሳእ ገፅ 247። ↷⇣🌹⇣↷ قناة أهل السنة والجماعة!!!قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانْ السَلَفي قال الإمام أحمد رحمه الله (رحم الله عبدا قال بالحق، واتبع الأثر، وتمسك بالسنة، واقتدى بالصالحين) طبقات الحنابلة(1/36) 🗺https://t.me/AbuReslanAsselefy
    Image from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفيImage from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي
    31811Open in Telegram
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    4 Sept, 15:24

    forwarded from @abuomar_amirmuhammed

    ጥሪ ለሙስሊሙ ኡማ! (የሃይማኖቱ ጉዳይ ለሚያሳስበው ሃላፊነት ለሚሰማው ሙስሊም ሁሉ!) ~ በአዲስ አበባ እና በአንዳንድ የክልል ከተሞች አሕ^ባሾች ድምፃቸውን አጥፍተው በተጠናከረ መልኩ እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡ አካሄዳቸውም ህፃናትን ከተለያዩ አካባቢዎች በመሰብሰብ ረዘም ላለ ጊዜ በማሰልጠን ስለሆነ አደጋውን ይበልጥ የከፋ ያደርገዋል፡፡ በቁርኣን ሒፍዝ ስም በሚሰበስቧቸው ልጆች ልቦና ውስጥ አደገኛ የሆነ መርዝ በመትከል ዐቂዳቸውን እየበከሉ ስለሆነ ወገናችንን ለመታደግ ከወላጆች ዘንድ አስፈላጊውን ግንዛቤ ልንፈጥር፣ የምንችለውን ሁሉ ልናደርግ ይገባናል፡፡ከዚህ በተጨማሪ በህዝብ እንደተተፉ የገባቸው አሕ^ባሾች መልካቸውን ቀይረው በአንዳንድ አካባቢዎች በተብሊጎች ስም እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡ ሰዎችን በኹሩጅ ከሰበሰቡ በኋላ ቀስ በቀስ የራሳቸውን ብልሹ ዐቂዳ ለማስረግ እየተጉ ነው፡፡ስለሆነም ነገ አላህ ፊት ከመጠየቃችን በፊት ዛሬ ፈጥነን ነገሮችን በሚገባ ማጤን እና ዙሪያ ገባችንን ማስተዋል የግድ ይለናል፡፡ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በሚገኙ የተለያዩ የቁርኣን የሒፍዝ ማእከላት ልጆቻችሁን ያስገባችሁ ወላጆች ሁሉ፡ ነገ አላህ ፊት ከመጠየቃችሁ በፊት፣ የልጆቻችሁንም ዘላለማዊ ህይወት ከማበላሸታችሁ በፊት ከወዲሁ አስፈላጊውን እርምጃ ውሰዱ። ያስገባችሁበትን መርከዝ ምንነት በሚገባ አስረግጡ፡፡ ያለበለዚያ ነገ ብዙ መስዋእትነት ያስከፍለናል፡፡ ከዚያ በላይ ግን ለዘላለማዊ ፀፀት ይጥለናል፡፡ ከዐርሹ በላይ ያለው ጌታችን እንዲህ ይለናል፡-يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا
    Image from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفيImage from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    31 Aug, 13:43

    ነውረኛ ጥፋት እንደሆነ አውቆ በግልፅ ለማውገዝ አይሸማቀቅም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። አለቀ።(ኢብኑ ሙነወር፣ ረቢዑልአወል 18/1448) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    31 Aug, 13:43

    "በእንቁላሌ በቀጣሽኝ!" ~ "ከነቢ ሙሐመድ በኋላ ሌላ ነብይ አይመጣም። ይገባሀል አይደል? እንዲህ ተቸገርን። ወልይ ካልኩትስ ምን ትላለህ?"ይሄ እንግዲህ ሰሞኑን በመጅሊሱ መሪ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረበ መወድስ ነው። ይህንን ንግግር እንደ ሙስሊም የምንቃወመው የመንግስት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ወይም ያኮረፉ አሕባሾች በሚያዩት መነፅር እየተመለከትን አይደለም። ይልቁንም ከኢስላማዊ መርህ አንጻር ነው። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙስሊም አለመሆን የሚታወቅ ነው። ሙስሊም ያልሆነን አካል በዚህ መልኩ መግለፅ ደግሞ ከባድ ጥፋት ነው። እንኳን ሙስሊም ያልሆነን ሰው፣ ሙስሊም የሆነን ደግ መሪ እንኳ በዚህ መልኩ መግለፅ ድንበር ማለፍ ነው። በኢስላም በደጋጎች ላይ ድንበር ማለፍን የሚያስጠነቅቁ የሸሪዐ ማስረጃዎችና የዑለማእ ማሳሰቢያዎች ብዙ ናቸው። ዛሬ ዛሬ ግን ሙስሊም ባልሆኑ አካላት ላይ ድንበር ስለማለፍ እንድንነጋገር እየተፈረደብን ነው። አላሁል ሙስተዓን!ልብ በሉ! እንዲህ ዓይነት ጥፋት ሲገጥመን የመጀመሪያችን አይደለም። ምን ማለት ፈልጌ ነው? እንዲህ አይነት ጥፋቶችን ማውገዝ ያለብን የጠቅላዩ ሁኔታ ሲደብረንና ስናኮርፍ እየጠበቅን አይደለም። እንዲህ አይነቱ አካሄድ የፖለቲከኛ እንጂ የዲን አካሄድ አይደለም። የአሁኑ የሐጂ ኢብራሂም ጥፋት ጫጫታ የበዛበት ጥፋቱ ከባድ ስለሆነ ብቻ አይደለም። ይልቁንም በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ ያኮረፈው ህዝብ ስለበዛ ነው። እንጂ ከዚህ ጥፋት ጋር ተመሳሳይ ወይም የሚቀርቡ ብዙ ጥፋቶች ከዚህ በፊት ተፈጽመዋልኮ። ያኔ ግን ልክ እንዳሁኑ የሐጂ ኢብራሂም ሁኔታ አብዛኛው
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    30 Aug, 05:37

    የኡስታዝ ዐብዱልመሊክ ያሲን ደርሶች1- ዐቂደቱ ራዚየይን 2- ዐቂደቱ ሰለፍ አስሓቢል ሐዲሥ 3- አዕላሙ ሱነቲል መንሹራ 4- ቱሕፈቱል አኽያር
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    29 Aug, 01:24

    ግልፅ ውይይት በ ቀጥታ ስርጭት በ ኡስታዝ ኸድር አህመድ እና አቡዘር መካከል።ብዙ ጠቃሚ አንገብጋቢ ርዕሶች አሉበት ይደመጥ ።ሙሉውን ለማዳመጥ ገብተው መከታተል ይችላል 👇
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    28 Aug, 08:09

    📖سورة اكهف💭 ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት🎧تــلَآوٌةّ خــآشــعــةّ
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    12 Aug, 12:11

    መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} ~ ቀደም ባለው ዘመን መውሊድን ደጋፊዎቹ ጭምር ቢድዐ መሆኑን ያምኑ ነበር። ክርክራቸው ቢድዐ ሐሰና (መልካም ቢድዐ) ነው የሚል ነበር። ዛሬስ?አይናቸውን በጨው አጥበው እነ አቡበክርንና እነ ዑመርን ሳይቀር መውሊድ አክባሪዎች እያደረጓቸው ነው። አንዳንዶቹማ ነብዩን ﷺ ሳይቀር መውሊድ አክባሪ ለማድረግ ሲንደፋደፉ ትንሽ
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    9 Aug, 05:06

    forwarded from @ibnumunewor

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሳምንታዊ የደርስ ፕሮግራም ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ ጊዜ፦ ዘወትር እሁድ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ ኪታቦች1. منھج السالكين 2. كن سلفيا على الجادة 3. من أصول عقيدة أهل السنة فوزان ሼር በማድረግ አግዙን ባረከላሁ ፊኩም።
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    4 Aug, 18:55

    forwarded from @albasat3

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካቱ🔵 ሐላል Online የንግድ ማዕከል🔵የምትፈልጉትን ሁሉ ያገኛሉ ከአቅርቦቶቹ መካካል የተፈጠርንለትን አላማ ፍንትው የሚያደርጉ የአቂዳ ኪታቦች ተፍሲሮች ሀድሶች የቋንቋ ኪታቦች ሁሉንም በዚህ ማዕከል ታገኛላችሁምን ይሄ ብቻ ሸሪአውን የጠበቁ ውብና ማራኪ ጅልባቦች እቲ በያወች ኺማሮች ያማሩ መሰተሪያውች ያገኛሉበተጨማሪም ዘመናዊይና ባህላዊ ማንኛውንም አልባሳት ሳኡድ አረቢያ በሁሉም ከተማ አደርሳለንታዳ ሸር አድረጋችሁልኝደ ማለቴ ንፍግና እንዳይሆንባችሁ ብየ ነው የሚሰራን ሰው ማበረታታት ይልመድብንዋሳአፕ https://whatsapp.com/channel/0029VbCyyuXC6ZvqJJEK3W2X المنهج السلف هو طريق الجنةቴሌግራም https://t.me/albasat3ስልክ ቁጥር 05 94 73 41 9
    Image from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفيImage from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفيImage from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفيImage from a post by قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    6 Jul, 15:47

    forwarded from @sadatkemalabumeryem

    Telebirr ±251 911 678 186 Sheh Mohamedamin CBE: 1000680622543
    1,110video1Open in Telegram
  • قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

    4 Jul, 07:28

    forwarded from @abuomar_amirmuhammed

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ብስራት፡ነገ (እሁድ) ምሽት ከ3፡00 ጀምሮ የኡስታዝ አቡ ዐማር አሚር ሙሐመድ እና የእህታችን ሱመያ ዐበዱልቃዲር የሰርግ ፕሮግራም መሰረት አድርገን የደዕዋ ፕሮግራም ማዘጋጀታችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ስለሆነም ተጋባዥ ኡስታዞቻችን፦ =>ሸይኽ አቡ ዐማር አወል ቢን አሕመድ =>ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸዲር ቢን አሕመድ =>ኡስታዝ አቡ ሙስዐብ አወል አሕመድ =>ኡስታዝ ዐብዱልጀዋድ =>ኡስታዝ አቡ ሉቅማን ሑሰይን =>ኡስታዝ አቡ ዒምራን ዐጃኢቡ =>ኡስታዝ አቡ ዑበይዳ ሰዒድ =>ኡስታዝ አቡ አይመን ዐብዱልመሊክ =>ኡስታዝ አቡ ጁለይቢብ ኢድሪስ መሕሙድእሁድ ምሽትን ከእኛ ጋር!የስርጭት ሊንክ፦ t.me/ABUOMAR_AMIRMUHAMMED
    Telegramقناة أبي عمار أمير بن محمد አሚር ሙሐመድكناشة أمير بن محمد