gram news
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 channel avatar

𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

@abusufiyan_albenan

➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት!

ProjectsAROther

26,500subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    20 Oct, 07:30

    የሰው ሐቅ...
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    19 Oct, 09:53

    አሁን በመንገዴ ላይ... ማሻ አላህ!
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    18 Oct, 11:26

    የት ነው የምታውቂው?
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    16 Oct, 18:02

    forwarded from @sle_qelbachn1

    🔴 LIVE አሁን ተጀምሯል!◎ ለወንዶች፡ 5 ወርቃማና ወሳኝ ነጥቦችን ◎ ለሴቶች፡ 9 ወርቃማና ወሳኝ ነጥቦች 👇👉https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=3c5fd9d182c99df628
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    15 Oct, 18:50edited

    ዛሬ አንዱን ወዳጄን በጨዋታ መሃል «ማሻ አላህ በጣም አምሮብሃል!» አልኩት። እርሱም ፈገግ ብሎ እንደ ቀልድ «ሰሞኑን ለይል ላይ ቆም እያልኩ ነበር፤ ምናልባት እሱ ይሆናል» አለኝ።እውነቱን ነው... ቀልድ ቢመስልም ጥልቅ እውነት አለው። የለይል ሶላት በፊት ላይ የማይደበቅ፣ በልብ ውስጥም የማይጠፋ ልዩ «ኑር» ያጎናጽፋል።ታላቁ ታቢዒይ ሐሰን አል-በስሪ «የለይል ሰጋጆች ፊታቸው ከሁሉ በላይ እንዲህ የሚያበራው ለምንድን ነው?» ተብለው በተጠየቁ ጊዜ፤ «በሌሊት ጨለማ ከአል-ራሕማን ጋር ለብቻቸው ተገናኙ፤ እርሱም ከራሱ ብርሃን አለበሳቸው» በማለት የመልካቸውን ሚስጥር ገልፀውታል። በእርግጥም ፈጅርን በጀመዓ ተነስቶ የቀኑን በረካ የተጎናጸፈ ሰውና አርፍዶ በስንፍና የነቃ ሰው የቀን ውሏቸው ፈጽሞ አንድ አይሆንም። ሌሊቱን በከፊልም ቢሆን ከፈጣሪው ጋር ተነጋግሮ ያነጋና በእንቅልፍ ማዕበል ተውጦ ያደረ ሰው ፊታቸው እኩል አይፈካም።ጉዳዩ የረጅም ሰዓታት ድካም ሳይሆን የቁርጠኝነትና የፍላጎት ጉዳይ ነው፤ ከፈጅር አዛን ቀደም ብለን አስር ደቂቃ እንኳ ብንነሳ፣ ልባችንን ሰብረን የምንሰግዳቸው ሁለት ረከዓቶች የልብን ሰላም፣ የቀንን ስኬትና የፊትን ብርሃን ለመላበስ በቂ ናቸው። t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    14 Oct, 07:21

    الســــــــــــــلام عـليــــــــكم ورحــــــمـــــــــة الله وبركاته ውድና የተከበራችሁ እህትና ወንድሞች በወግድ ወረዳ በ07 ቀበሌ ይላላ በሚባል ጎጥ ሰለፍዮች በአህባሽና በሱፍየች ተጨቁነው ይኖራሉ እና አሁን መስጅድ ለመስራት ገንዘብ የሚያሰባስቡበት ጉርፕ ከፍተዋል በቻላችሁት እርዷቸው ባረከሏሁ ፊኩም አካውንት 1000789548424 አደም ሙህየ and ሙስጠፋ
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    14 Oct, 07:21

    الســــــــــــــلام عـليــــــــكم ورحــــــمـــــــــة الله وبركاته ውድና የተከበራችሁ እህትና ወንድሞች በወግድ ወረዳ በ07 ቀበሌ ይላላ በሚባል ጎጥ ሰለፍዮች በአህባሽና በሱፍየች ተጨቁነው ይኖራሉ እና አሁን መስጅድ ለመስራት ገንዘብ የሚያሰባስቡበት ጉርፕ ከፍተዋል በቻላችሁት እርዷቸው ባረከሏሁ ፊኩም አካውንት 1000789548424 አደም ሙህየ and ሙስጠፋ አሊነብያችንﷺ እንዲህ አሉ። "ለአላህ ብሎ መስጅድ የገነባ ሰው፣ አላህ ለእሱ በጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታልሊንክ👇👇👇👇👇👇 https://chat.whatsapp.com/EaIsPpWNQfOC6KLWVWE1BQ?s=sw&p=a&mlu
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    13 Oct, 13:35edited

    ⚠️በነገራችን ላይ...የትኛውም ግንባታ አስተማማኝ እና ጠንካራ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የጥራት ደረጃውን የጠበቀ ግብዓት መጠቀም ወሳኝ ነው።👍ድርጅታችን«𝐌𝐮𝐳𝐞𝐲𝐞𝐧 𝐂𝐨𝐧𝐬𝐭𝐫𝐮𝐜𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐏.𝐋.𝐂» በኮንስትራክሽን ዘርፉ የበርካታ ታዋቂ ሪልስቴቶች ቀዳሚ ምርጫ መሆን የቻለውም ለጥራት በምንሰጠው የማይነጥፍ ትኩረት ነው!🥇ለምን እኛን ይመርጣሉ?✅ የላቀ ጥራት፦ በዘመናዊ የቱርክ ማሽን የተመረቱ፣ ደረጃቸውን የጠበቁ፣ እጅግ ጠንካራ እና አስተማማኝ ቡልኬቶች።✅ ትልቅ የአቅርቦት አቅም፦ ለትላልቅ ፕሮጀክቶችም ሆነ ለመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ያለ መቆራረጥ በቀን ከ13,000 በላይ ቡልኬቶችን የማቅረብ ሙሉ ብቃት።✅ ቀልጣፋ ትራንስፖርት፦ የግንባታ ስራዎ እንዳይጓተት በራሳችን የትራንስፖርት አገልግሎት ያሉበት ሳይት ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን።👍ፕሮጀክትዎ በጥራት እንዲገነባ እና በጊዜ እንዲጠናቀቅ አሁኑኑ ያናግሩን!! 📞 ስልክ፦ +251 965 74 14 81 +251 963 65 99 99😀ቴሌግራም፦ 💬 @MuzeynPLC 💬 @MuzeyenConstruction
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    22 Sept, 18:21

    forwarded from @sle_qelbachn1

    ✔️አንድ ምርጥ ቦታ ልጠቁማችሁ!የኡስታዝ ዐብዱ ረዛቅ አል ባጂ የሆነው ❝ኢኽላስ መርከዝ❞ ለ2 ዓመት የሚቆይ የቁርኣን ሂፍዝና የኪታብ (አቂዳ፣ ፊቅህ፣ ሲራ እና አደብ) ትምህርቶች ምዝገባ ጀምሯል፤ አጋጣሚውን ተጠቀሙበት!✅️ በአዳሪ (ለወንዶች ብቻ)፦ ከ10 እስከ 20 ዓመት ✅ በተመላላሽ (ለወንድም ለሴትም) ከ5 ዓመት ጀምሮ🚨ቦታው ውስን ስለሆነ ልጆቻችሁን ቀድማችሁ አስመዝግቡ። የምዝገባ ቀኑም-እስከ መስከረም 25-2019 ድረስ ብቻ ነው የሚቆየው!📞ስልክ፦ 0919829850 0911119260 💬 ቴሌግራም፦ @bajjiz
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    21 Sept, 12:02

    🆘 አስቸኳይ የሕክምና እርዳታ ጥሪ!እህታችን ሀናን አህመድ በሳዑዲ ዓረቢያ (መካ) በከባድ የጤና እክል እና አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች። የሁላችንንም አስቸኳይ ድጋፍ ትሻለች።የጤናዋ ሁኔታ በአጭሩ፦ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ በገጠማት ድንገተኛ የደም ማነስ ምክንያት ሦስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። ሆኖም የቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ ከፍተኛ የደም እና የመግል ስብስብ በመፈጠሩ፣ ቦታውን ለመንካትም ሆነ ተጨማሪ ቀዶ ሕክምና ለማድረግ እጅግ አደገኛ እና ለሕይወቷ አስጊ እንደሆነ የሕክምና ማስረጃው ያሳያል።አሁን ያለችበት ተጨባጭ ሁኔታ፦ - በሕመሟ ምክንያት ምንም ዓይነት ሥራ መሥራት አትችልም። - ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ (ኢቃማ) የላትም። - እስካሁን ለሕክምናዋ ከ25,000 ሪያል በላይ ወጥቶባት 9,000 የሳዑዲ ሪያል ዕዳ ውስጥ ገብታለች። - አሁን ላይ ወደ አገሯ ተመልሳ ለመታከም የጉዞ ሰነድ (ወረቀት)፣ የአየር ትኬት እና የዕዳዋ መሸፈኛ ያስፈልጋታል።እህታችን ከሕመሟ በተጨማሪ ከባድ የብቸኝነት እና የዕዳ ጫና ውስጥ ስላለች ሁላችንም አቅማችን በፈቀደው መጠን ከጎኗ እንቁም።📌 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000586128977 ስም፦ አሚናት ጡሃ ዑመር (Ameenat Tuha Omer)📌 በሳዑዲ አካውንት ለመርዳት ወይም ለተጨማሪ መረጃ፦ ቴሌግራም፦ @bintiomer
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    19 Sept, 09:24

    ⚠️ ልዩ የዋጋ ቅናሽ ከሙዘይን ኮንስትራክሽን! 🎉 🤩የግንባታዎ ጥንካሬ ከመሰረቱ እንዲያምር አስተማማኝ ቡልኬት ይፈልጋሉ? ድርጅታችን ሙዘይን ኮንስትራክሽን በዘመናዊ የቱርክ ማሽን የተመረቱ፣ ጥንካሬያቸውና ጥራታቸው የተረጋገጠ ምርጥ ቡልኬቶችን በታላቅ ቅናሽ ይዞላችሁ ቀርቧል። 🗓የቅናሽ ጊዜ፦ ከመስከረም 10 እስከ መስከረም 25 ብቻ! 🚚 በራሳችን ፈጣንና አስተማማኝ ትራንስፖርት ያሉበት ሳይት ድረስ እናደርሳለን!
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    19 Sept, 09:23

    forwarded from @muzeyen_construction

    ⚠️ ልዩ የዋጋ ቅናሽ ከሙዘይን ኮንስትራክሽን! 🎉🤩የግንባታዎ ጥንካሬ ከመሰረቱ እንዲያምር አስተማማኝ ቡልኬት ይፈልጋሉ?ድርጅታችን ሙዘይን ኮንስትራክሽን በዘመናዊ የቱርክ ማሽን የተመረቱ፣ ጥንካሬያቸውና ጥራታቸው የተረጋገጠ ምርጥ ቡልኬቶችን በታላቅ ቅናሽ ይዞላችሁ ቀርቧል። 🗓የቅናሽ ጊዜ፦ ከመስከረም 10 እስከ መስከረም 25 ብቻ!🚚 በራሳችን ፈጣንና አስተማማኝ ትራንስፖርት ያሉበት ሳይት ድረስ እናደርሳለን!ጥራትን ከቅናሽ ጋር ይያዙ! 🤙 ስልክ፦ +251965741481 +251963659999❤️ @MuzeyenConstruction
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    19 Sept, 08:02

    አሁን ላይ ስለ ማንም የምጨነቅበት ጊዜ ላይ አይደለሁም፤ ማን መጣ፣ ማን ሄደ፣ ማን ራቀ የሚለው አያሳስበኝም። ትልቁ ትኩረቴ ከጌታዬ ጋር ያለኝን ትስስር አሳምሬ በዱንያም በአኼራም እውነተኛውን ስኬት ማግኘት ብቻ ነው።
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    18 Sept, 17:42

    ወንጀልህ የቱንም ያህል ቢበዛ፣ በሰራኸው ጥፋት ልብህ በፀፀትና በጭንቀት ቢሰበርም… አላህ ግን «ላ ተቅነጡ — ከእዝነቴ ተስፋ አትቁረጡ!» ይልሃል።ይህች እህት በቀጥታ ስርጭት ላይ በዕንባ ታንቃ፣ የወንጀሏ ክብደት አስፈርቷት ልቧ ሲጨነቅ የሸይኹ መልስ ግን ለሁላችንም ትልቅ ማስተንፈሻና የተስፋ ብርሃን ነበር።እሱ ራሱ ጌታችን «ተስፋ አትቁረጡ» እያለን እኛ በምን አቅማችን ተስፋ እንቆርጣለን?!የሰራነው ወንጀል ዚናም ይሁን ምንም፣ ተራራ ያህል ቢገዝፍም እንኳ… የአላህ እዝነት ከወንጀላችን ሁሉ በላይ እጅግ የሰፋ ነው። እውነተኛ ፀፀት ይዘን «ማረኝ» ብለን ወደ እርሱ ከተመለስን አላህ ሁሉንም ወንጀል ይቅር ይላል። t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    18 Sept, 13:48

    ➔ https://t.me/Ibnu_Abas_Mesjid_wku
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    11 Sept, 11:27

    ህይወት ማለት ህመም የሌለበት ጉዞ ሳይሆን፣ በህመም ውስጥም ተስፋን ሰንቆ መጓዝ ነው። እንባ ቢኖርም ፈገግ ማለት፣ ስንወድቅም ዳግም ለመነሳት መዘጋጀት ነው።
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    8 Sept, 16:11

    forwarded from @nuredinal_arebi

    «ወንድም እህቶች እዘዙኝ»➛ኪታቦችን ➛ምግቦችን ➛ስጦታወችን ➛መሰል ቀላል ነገሮችን እዘዙኝ....➛ሚሻወርም ካስፈለገ አለሁ....✅«በተመጣጣኝ ዋጋ እታዘዛችኋለሁ »«ሪያድ ውስጥ የትም ይመቸኛል ወዳጆች»በዋትስ-አፕ +966 57 714 1592በቴሌግራም @zul_fiqar_Al_arebi....ሪያድ ከሆኑ አለንለዎት....
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    7 Sept, 19:31edited

    ​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም!❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ዛሬ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    6 Sept, 18:48

    👁👁👁👁አስደሳች ዜናየአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል።👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።👉ለበለጠ መረጃ +251911599329 +251912410372 👉ይደውሉእባክዎ መረጃውን share ያድርጉ Telegram @cataract2026
  • 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

    4 Sept, 12:14

    🔴ህፃን ራህመትን እንታደጋት‼በተለያዩ የዳዕዋ እና የደርስ እንቅስቃሴዎች የምናውቃት አንድ እህታችን በቅርቡ የመጀመሪያ ልጇን አላህ ሰጥቷት የነበረ ቢሆንም ፤ በልብ ህመም የተነሳ ህፃኗ ተገቢውን ህክምና ካለገኘች ከ2 ሳምንታት ያልዘለለ ጊዜ እንደቀራት የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገልፆላታል!✈️ ከሀገር ውጪ ተገቢውን ህክምና ካገኘች መዳን እንደምትችል እና የተሻለ ተስፋ እንዳላት በህክምና ባለሙያዎች ተነግሮናል ።▫️ለህክምናው ብቻ የሚያስፈልገው ወጪ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ በመሆኑ ቤተሰቦቿ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል።✨ ከአላህ በታች እኛም ቤተሰቦቿን ከጭንቀት ለማውጣት የእኛ አስርም መቶም ብር ወጋ አላትና የአቅማችንን እንረባረብላት ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።ይህንን አካውንት ተጠቀሙ 1000139136164 hamid mohammedለበለጠ መረጃ / TeleBirr 📞 +251924585748 📞 +251994247701