Latest posts

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
22 Sept, 18:21



አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
22 Sept, 17:52
📌ክፍል ሰባት"حرف الخاء " "የ ኻ ፊደል"📚سِلْسِلَةُ مَخَارِجِ الحُرُوفِ وَصِفَاتِهَاየፊደላት መውጫ ቦታዎችና ባህሪያት ተከታታይ ትምህርት🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ተከታታይ ትምህርት-ወሎ ኮምቦልቻ-ፊደላቶችን በትክክል ለመማር እና ለማስተካከል ብሎም በአካል/online /መማር የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ 📲+251925887118 & @Attewhid11https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
21 Sept, 17:14
📌ክፍል ስድስት"حرف الحاء " "የ ሀ ፊደል"📚سِلْسِلَةُ مَخَارِجِ الحُرُوفِ وَصِفَاتِهَاየፊደላት መውጫ ቦታዎችና ባህሪያት ተከታታይ ትምህርት🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ተከታታይ ትምህርት-ወሎ ኮምቦልቻ-ፊደላቶችን በትክክል ለመማር እና ለማስተካከል ብሎም በአካል/online /መማር የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ 📲+251925887118 & @Attewhid11https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
21 Sept, 08:36

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
21 Sept, 08:36



1,330Open in Telegram
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
20 Sept, 18:43
📌ክፍል አምስት"حرف الجيم " "የ ጂም ፊደል"📚سِلْسِلَةُ مَخَارِجِ الحُرُوفِ وَصِفَاتِهَاየፊደላት መውጫ ቦታዎችና ባህሪያት ተከታታይ ትምህርት🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ተከታታይ ትምህርት-ወሎ ኮምቦልቻ-ፊደላቶችን በትክክል ለመማር እና ለማስተካከል ብሎም በአካል/online /መማር የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ 📲+251925887118 & @Attewhid11https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
20 Sept, 14:57
እውቀት በአፍ አይረጋገጥም🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድhttps://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
20 Sept, 14:54
♦️♦️እውቀት በአፍ አይረጋገጥም📍አንድ ሰው «እኔ አዋቂ ነኝ፣ እውቀት አለኝ» ስላለ ብቻ አዋቂ አይሆንም። ሰዎችም ስሙን በማንሳት፣ በማወደስና በማራገብ ብቻ እውነተኛ የእውቀት ባለቤት አያደርጉትም።እውቀት በንግግር ሳይሆን በሥነ-ምግባር፣ በትህትና፣ በጥበብና በተግባር ይታወቃል።📍እውነተኛ አዋቂ ሰው እውቀቱ እየጨመረ ሲሄድ ራሱን ከፍ አያደርግም፤ ይልቁንም ትህትናው ይጨምራል። ምክንያቱም ትክክለኛ እውቀት የሰውን ድንቁርና ያሳየዋል። ሰው የሚያውቀው ነገር ሲጨምር የማያውቀው ነገር ምን ያህል እንደሚበዛ ይገነዘባል።📍ስለዚህ ሰዎች ስለአንድ ሰው ብዙ ቢናገሩ፣ ቢያደንቁት፣ ቢያሞግሱት ወይም «አዋቂ ነው» ቢሉት፣ ይህ ብቻ የእውቀቱ ማረጋገጫ አይደለም። እውቀት በማስታወቂያ አይረጋገጥም፤ በማስረጃ፣ በትክክለኛ ንግግር፣ በተግባርና በመልካም ባሕርይ ይታወቃል።እውቀት ካለህ ሰዎች እንዲያውቁህ አትጩህ፤ እውቀትህ ራሱ ይመስክርልህ።📍የእውነተኛ አዋቂ ሰው ምልክት ሁሉን እንደሚያውቅ ማሳየት አይደለም፤ የማያውቀውን «አላውቅም» ለማለት የሚያስችለው ትህትና ነው።📍ስለዚህ ሰዎች ምን እንደሚሉህ ከመመልከት ይልቅ፣ እውቀትህ ምን ያክል እንደለወጠህ ተመልከት። ንግግርህ ብዙ ሳይሆን ጥበብ ይኑረው፤ እውቀትህ ማስመሰያ ሳይሆን መመሪያ ይሁን፤ ሰዎች የሚያደንቁህ ከመሆን ይልቅ አንተ የምታውቀውን ለአላህ ብለህ በትህትና መጠቀምህ ይበልጥ ይጠቅምሃል።እውቀት ክብር ለማግኘት ሳይሆን ራስን ለማስተካከል ነው።አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይስጠን አሚን‼️
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
19 Sept, 16:24
رفع الغين عمن ينكر ثبوت زيادة وبركاته في التسليم من الجانبين المؤلف محمد بن الشيخ علي بن آدم الأثيوبي
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
19 Sept, 07:58edited
♦️♦️በሰዎች መካከል ብቻህን📌ወላሂ፣ ለራሱ ብቻ ከሚያስብ፣ የራሱን ምቾት ብቻ ከሚፈልግ፣ የአንተን ስሜት ለመረዳት የማይሞክር ሰው ጋር ከመኖር፣ ብቸኝነት እጅግ ይሻላል።📍ከሰው ጋር መኖር ማለት አንድ ቤት ውስጥ ብቻ መኖር አይደለም፤ አንድ ልብ መሸከም፣ በደስታ አብሮ መደሰት፣ በሐዘን ጊዜ ከጎን መቆም፣ ሳትናገር ስትሰቃይ የልብህን ህመም መረዳት ነው።📍አንዳንድ ጊዜ ከጎንህ የሚቀመጥ ሰው፣ ከሩቅ ካለ ሰው ይልቅ ልብህን የበለጠ ሊያሳዝን ይችላል። አንድ ቤት ውስጥ ሆነህ ማንም እንደሌለ መሰማት፣ አንድ ሰው ከጎንህ እያለ የልብህን ህመም ለማንም መናገር አለመቻል—ይህ እጅግ ከባድ የሆነ ብቸኝነት ነው።📍ሰው ሁልጊዜ ብዙ ሰዎች አያስፈልገውም፤ አንድ በቂ ነው። አንድ ሰው—ስትደክም የሚያሳርፍህ፣ ስታዝን የሚያዝንልህ፣ ስትወድቅ የሚያነሳህ፣ እና ምንም ሳትናገር የልብህን ሁኔታ የሚረዳህ።📍ነገር ግን ሁልጊዜ “እኔ” ብቻ የሚል፣ “አንተስ?” ብሎ የማይጠይቅ፣ “እንዴት ነህ?” ብሎ የማይጨነቅ፣ በህመምህ ጊዜ ከጎንህ የማይቆም ሰው ከሆነ፣ ከእንዲህ ያለ ሰው ጋር ከመኖር ብቻህን መኖር ይሻላል።📍ምክንያቱም ብቸኝነት ሰውን አንድ ጊዜ ሊያሳዝነው ይችላል፤ ነገር ግን ከማይረዳህ፣ ከማያዝንልህ እና የልብህን ህመም ከማይሰማ ሰው ጋር መኖር በየቀኑ በዝምታ ሊሰብርህ ይችላል።📍ስለዚህ ከሰዎች መካከል መኖር ብቻ አንፈልግ፤ በልብ የሚያኖረንን፣ የሚረዳንን፣ የሚያከብረንን እና በችግራችን ጊዜ ከጎናችን የሚቆምን ሰው እንፈልግ።📍ከጎናችን ያለ ሰው ሁሉ ከእኛ ጋር አይደለም፤ አንዳንዶች በአጠገባችን1,110Open in Telegram
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
18 Sept, 12:59
📌محاضرة :-الثبات على الدين በዲን ላይ ጽናት🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድhttps://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
18 Sept, 07:39
በፈገግታ ተገናኝተን በጥላቻ ለምን እንለያያለን?🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድhttps://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
18 Sept, 07:33
♦️♦️♦️በፈገግታ ተገናኝተን በጥላቻ ለምን እንለያያለን?📌ግን ለምንድነው የሰው ልጅ ሲገናኝ በፈገግታ፣ በደስታና በፍቅር የሚቀራርበው፤ ሲለያይ ግን ለመጠላላት ምክንያት፣ ለመከፋፈል ሰበብ፣ የተቃውሞ ቃል እና የቁርሾ ምክንያት ፈልጎ የሚሄደው?📍ሲገናኝ እያንዳንዱ ሰው የሌላውን መልካምነት ይመለከታል፤ ፈገግታውን ያያል፣ መልካም ቃሉን ይሰማል፣ ውብ ጎኖቹን ያደንቃል። ጊዜ ሲያልፍ ግን የሰውን ጉድለት ማየት ይጀምራል፤ ከዚያም አንድ ትንሽ ስህተት ትልቅ ሆኖ ይታየዋል። የብዙ ዓመታት መልካምነት በአንድ ቅጽበት ይረሳል።አሳዛኙ ነገር ግን መለያየቱ አይደለም፤ እንደ ጠላት መለያየቱ ነው።📌አንድ ቀን በፍቅር የተገናኛችሁ ሰዎች ለምን በጥላቻ መለያየት አለባችሁን? አንድ ቀን የተዋደዳችሁትን ሰው ዛሬ ስለተለያያችሁት ለምን መጥፎ ሰው ማድረግ ያስፈልጋል?📍አንዳንድ ሰዎች ከሕይወታችን ሊወጡ ይችላሉ፤ ነገር ግን ከሕይወታችን መውጣታቸው በልባችን ውስጥ ጠላት ሆነው እንዲቀሩ አያስገድደንም። መንገዳችሁ ቢለያይ፣ ልባችሁ አይለያይ። መገናኘታችሁ ቢያበቃ፣ ክብራችሁን አትጨርሱ።👌ሰውን በመልካምነት ማግኘት ብቻ ትልቅ ነገር አይደለም፤ በመልካምነት መሰናበትም የሰውነት ትልቅነት ነው።📍እናም ከአንድ ሰው ስትለያዩ፣ ምክንያት ፈልጋችሁ እንዳትጠሉት፤ ያሳለፋችሁትን መልካም ጊዜ አስቡ። ያደረገላችሁን መልካም ነገር አስቡ። ካልቻላችሁም ቢያንስ ዝም ብላችሁ በሰላም ተለያዩ።🗳ምክንያቱም መለያየት የግድ ጥላቻን አይፈልግም፤ አንዳንድ ጊዜ መለያየት ብቻ በቂ ነው።ተፃፈ :በአቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድTelegramአቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድقال الإمام مالك ((لايصلح آخر هذه الأمة إلا بماصلح به أولها))1,130Open in Telegram
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
17 Sept, 01:52
forwarded from @ibnumunewor
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
16 Sept, 08:11
♦️♦️♦️እህቴ ሆይ…አቤት ብለሽ ማንበብ እንጀመርሽ ተስፋ አደርጋለሁ📌መልካም የሆነን ባል ለረጅም ጊዜ ስትጠብቂ ቆይተሻልን? ብዙ ጊዜ በሌሊት እጆችሽን ወደ ሰማይ አንስተሽ፣ በእንባ ዓይኖችሽን ሞልተሽ፣ “ያ አላህ! የእኔ ተራ መቼ ነው? በሩን አንኳክቶ ወደ ሕይወቴ የሚገባው ሰው መቼ ነው?” ብለሽ ይሆናል።📍ጓደኞችሽ አንድ በአንድ ሲዳሩ አይተሽ ይሆናል። አንቺ ግን አሁንም ትጠብቂያለሽ።🔷ሰዎችም ልብሽን በሚያሳምሙ ቃላት፦ “መቼ ነው የምትዳሪው?” “ለምን እስካሁን ዘገየ?” ብለው ይጠይቁሽ ይሆናል።ነገር ግን እህቴ ሆይ፣ ማንም ሰው ሊያውቀው የማይችለውን አንድ እውነት አስታውሺ፦ አላህ አልረሳሽም! እንባሽን ያውቃል። የልብሽን ህመም ያውቃል። የምስጢር ዱዓሽን ይሰማል። ማንም ሰው የማያውቀውን ያንቺን ልብ ያውቃል። አንቺ ገና ያላወቅሽውን ሰው እንኳን አላህ ያውቀዋል።1,580Open in Telegram
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
16 Sept, 07:19
📚الحد الفاصل بين الحق والباطل حوار مع الشيخ بكر أبي زيد رحمه الله في عقيدة سيد قطب وفكره“በእውነትና በሐሰት መካከል የሚለየው መስመር ስለ ሰይድ ቁጥብ አቋም በአቂዳውና በአስተሳሰቡ ላይ ከሸይኽ በክር አቡ ዘይድ (አላህ ይዘንላቸው) ጋር የተደረገ ውይይት”المؤلف : العلامة الإمام د.ربيع بن هادي بن عمير المدخلي رحمه اللهhttps://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
16 Sept, 07:13
📚اسم الكتاب : العواصم مما في كتب سيد قطب من القواصم“በሰይድ ቁጥብ መጻሕፍት ውስጥ ከሚገኙ አጥፊ ሐሳቦች የሚከላከሉ ማስረጃዎች”المؤلف : العلامة الشيخ د.ربيع بن هادي المدخليhttps://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
16 Sept, 01:14
የቁርዓን አስተማሪዎችን እናክብር!የቁርዓን አስተማሪዎች ብዙ መስዋዕትነትና ትዕግሥት ያደርጋሉ። የሰዎችን ልጆች የአላህን መጽሐፍ ያስተምራሉ፤ የተማሪዎቻቸውን ድክመትና የአንዳንድ ወላጆችን ቸልተኝነት በትዕግሥት ይቋቋማሉ።ጊዜያቸውን፣ ጉልበታቸውንና እውቀታቸውን ይሰጣሉ። የማስተማርና የማሳደግ ኃላፊነትንም በትከሻቸው ይሸከማሉ። ተማሪው በትንሹም ቢሆን ሲሻሻል እንኳን ከልባቸው ደስ ይላቸዋል።ነገር ግን ከዚህ ሁሉ ጥረት በኋላ አንዳንድ ጊዜ የሚገባቸውን ክብር፣ አክብሮትና ድጋፍ አያገኙም። አንዳንዶች ጥረታቸውንም በመካድ ወይም በቸልተኝነት ልባቸውን የሚያቆሰል ንግግር የሚናገራቸው እልፍ አአዕላፍ ነው ።የቁርዓን አስተማሪ አንድን ትውልድ ለማስተማር ከግል ጊዜው ይቀንሳል፤ አንድን አንቀጽ ተማሪው በትክክል እስኪያነብ ድረስ ደጋግሞ ያስተምራል። ከተማሪው ጋር ያስተጋባል፣ ስህተቱን ያርማል፣ የቁርዓን አስተማማኝነቱንና እድገቱን ይከታተላል፤ ከዚህም በተጨማሪ ሥነ-ምግባሩንና አስተዳደጉን ይከታተላል።አንዳንድ ጊዜም ከቤተሰቡና ከግል እረፍቱ ይቀንሳል፤ ይህን ሁሉ የሚያደርገው ከአላህ መጽሐፍ ጋር የተያያዘ፣ ቁርዓንን የሚወድና የሚከተል ትውልድ ለማየት ነው።ስለዚህ ልጆቻችሁን ቁርዓን የሚያስተምረው አስተማሪ የሚሰራው ሥራ ዋጋ የሌለው እንዲመስለው አታድርጉ። በቸልተኝነታችሁም በትምህርት ላይ እንዲደክም ወይም ተልዕኮውን እንዲያቋርጥ ምክንያት አትሁኑ። አስተማሪውን አክብሩ፤ ጥረቱን አድንቁ፤ ከእርሱ ጋር ተባበሩ፤ ልጆቻችሁንም በትምህርታቸው እንዲጸኑ አበረታቷቸው። ምክንያቱም ልጆቻችሁን ወደ ቁርዓን ክፍል ብቻ1,320Open in Telegram
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
15 Sept, 17:32
📌ክፍል አራት"حرف الثاء " "የ ሳ ፊደል"📚سِلْسِلَةُ مَخَارِجِ الحُرُوفِ وَصِفَاتِهَاየፊደላት መውጫ ቦታዎችና ባህሪያት ተከታታይ ትምህርት🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ተከታታይ ትምህርት-ወሎ ኮምቦልቻ-ፊደላቶችን በትክክል ለመማር እና ለማስተካከል ብሎም በአካል/online /መማር የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ 📲+251925887118 & @Attewhid11https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
15 Sept, 03:14
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እና የተከበራችሁ ወንድም እህቶች በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ "መኮይ" ከተማ ላይ በቅርቡ የተጀመረዉ "መርከዝ ኢማሙ አህመድ የቁርአን ሂፍዝ እና የትምህርት ማዕከል " በመርከዙ ዉስጥ የመጀመሪያ ዙር የሂፍዝ ትምህርት ስለጀመረ እናም መስፈርቱን የሚያሟላ ዑስታዝ መቅጠር ይፈልጋል ።መስፈርት 1, ቁርአንን በጥራት (በተጂዊዲ) በደንብ የቀራ። 2, ከመረከዝ ቁርዓን ሀፍዞ የወጣ ። 3,የቀራበት መረከዝ ሸሀዳ ያለዉ ። 4,በመልካም ስነ-ምጋባሩ ለተማሪዎች አረአያ መሆን የሚችል። 6,ተማሪዎችን በሙሉ አቅሙ ለማገዝ እና በቁርጠኝነት የመስራት አቅም ያለዉ። 6, የማቅራት ልምድ ያለው።¥ የቅጥር ሁኔታ ፦በቋሚነት ¥ ብዛት፦1¥ አድራሻ ከላይ እንደተገለፀዉ#ደመወዝ በስምምነት "በዚህ ስልክ ቁጥር 0994598029Telegramمركز الإمام احمد لتحفيظ القرآن الكريم والتعليم መርከዙል ኢማሙ አህመድ የቁርአን ሂፍዝ እና የትምህርት ማዕከል በመኮይ ከተማ(( خيركم من تعلم القرآن وعلمه )) ያወቅነዉን ባወቅነዉ ልክ ለማሳወቅ እንጣር !!!! የሰለፎች አጥንትና ስጋ ለፍቶ እና ደክሞ ነዉ ዲናችን እዚህ የደረሰዉ!!1,380Open in Telegram
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
