Latest posts

አዲስ ነገር መረጃ
27 Sept, 06:55
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን፤አደረሳችሁ🙏ቅዱስ መስቀሉ በመጀመሪያ የተገለጸው በዓለመ መላእክት ነበር፡፡በራዕይ 12÷7 እና በመዝሙር 59÷4 እንደተጻፈውም መላእክት ሳጥናኤልን ድል ያደረጉት በመስቀል ኃይል ነው፡፡ ቅዱስ ኤጲፋንዮስም ሥነ ፍጥረትን በጻፈበት መጽሐፈ አክሲማሮስ እንደሚነግረን እግዚአብሔር መላእክትን ፈጥሮ በተሰወረባቸው ጊዜ ዲያብሎስ እኔ ፈጠርኳችሁ አለ፡፡ ያን ጊዜ በመላእክት ዓለም ረብሻ ሆነ፤ ከፊሉ ዲያብሎስን አምኖ ከእርሱ ጋር ሆነ፤ ቅዱስ ገብርኤል ግን የፈጠረንን እስክናገኝ በያለንበት ጸንተን እንቆይ አለ፤ ቅዱስ ሚካኤልና ሌሎች መላእክትም አብረው ጸንተው ቆዩ፤ ተጠራጥረውም ከሁለቱም ጎን ሳይሆኑ የቀሩ ነበሩ፡፡ ከዚያም በመላእክትና በዲያብሎስ መካከል ጦርነት ተጀመረ፤ በተዋጉ ጊዜ ዲያብሎስ ሁለት ጊዜ አሸነፋቸው፡፡ መላእክትም አምላካቸው እግዚአብሔርን ለምን ድል እንደተነሱ ጠየቁት፡፡እርሱም ብሎ በክንፋቸው ላይ የብርሃን መስቀል ቀርጾ፣ በእጃቸው የብርሃን መስቀል አስያዛቸው፡፡ ሔደውም ዲያብሎስን ቢገጥሙት በመስቀሉ ኃይል ድል ነስተውታል፡፡ መስቀል በዘመነ አበው የመባረኪያ ምልክት እንደነበረ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጠቅሷል፡፡ በዘፍጥረት 48÷11 እንደተጻፈው ያዕቆብ ከመሞቱ በፊት የዮሴፍን ልጆች ኤፍሬምና ምናሴን በመስቀል ምልክት እጆቹን ጭኖ ባረካቸው” ይላል፡፡ ዛሬም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ካህኑ ቀድሶ በሚወጣበት ጊዜ በእጆቹ ይባርካል፤ ይህም የሚያሳየው ቤተ ክርስቲያኗ መሠረቷ ከላይ በዓለመ መላእክት ከታች ደግሞ በዘመነ አበው ያየነው መስቀል መሆኑን ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ዘመን ለወንጀለኞች መቅጫ፣ ለነገስታት አርማ ለመሳሰሉት አገልግሏል፡፡ ሰዎችን ሰቅሎ መግደል የተጀመረው በፋርስ ሲሆን ሮማውያን ከእነርሱ ወስደው እንደተገበሩት ይነገራል፤ አይሁድም ወንጀለኞችን በመስቀል ይቀጡ ነበር፡፡የሙሴ በትር ባሕር ከፍሏል፣ ጠላት አስጥሟል፣ መና አውርዷል፣ ደመና ጋርዷል፣ ውሃ ከዐለት አፍልቋል፣ በግብፃውያን ላይ ድንቅና ተአምራት አድርጓል፡፡ ሙሴም ምሳሌው የሆነለት ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀልም የእሳት ባሕር ከፍሏል፣ ከጎኑ የፈሰሰው ደምና ውሃ ለመጠጣችንና ለጥምቀታችን አስገኝቷል፡፡ ኃይሉን በዲያብሎስና በአጋንንት ላይ አሳይቷል፣ ነፍሳትን ከሲዖል ባርነት ከዲያብሎስ ቁራኝነት ነጻ አውጥቷል፡፡ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም በገባለት ቃል ኪዳን መሠረት ከሰማየ ሰማያት ወርዶ፣ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ፣ ሰው ሆኖ፣ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ፣ በመስቀል ተሰቅሎ፣ ድኅነትን ለሰው ልጆች ሰጥቶ፣ በመስቀሉ ተጣልተው የነበሩ ሰባቱን መስተፃርራን ሰውና እግዚአብሔርን መላእክትና ሰውን፣ ነፍስና ሥጋን፣ ሕዝብና አሕዛብን አስታርቋል፡፡መስቀል በሐዲስ ኪዳን የመዳን ምልክት መሆኑ የተረጋገጠበት በክርስቶስ ደም የተቀደሰ፣ የጠብ ግድግዳን ያፈረሰ፣ ቅድስናና ክብር ያለው የአበው ተስፋ የተፈጸመበት፣ ሰው ከውድቀቱ የተነሳበት መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ቅዱስ ዳዊት “እግዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው፤ በምድርም መካከል መድኃኒትን አደረገ” ሲል በመዝሙር 73÷12 እንደተናገረ መድኃኒት መስቀል መድኃኒት ክርስቶስን ተሸክሞ ታየ፡፡ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ዻውሎስ በ1ኛ ቆሮ 1÷18 እና በገላ 6÷14 ስለ መስቀሉ አምልቶ አስፍቶ ጽፏል፡፡ ሊቁ ቅዱስ ያሬድም "ከነገር ሁሉ የሚበልጠው መስቀል ከጠላታችን ያደነናል" ይለናል፡፡ እኛም ለመስቀሉ የጸጋ ስግደት እንሰግዳለን፣ እናመሰግነዋለን፣ እናከብረዋለን፤ አምነን ከብረን እንኖራለን፡፡ ገዳማውያንም በመስቀሉ ምርኩዝነት የኃጢአት ማዕበልን ተሸግረዋል፣ አጋንንትን ድል ነስተዋል፡፡ ገዳማቸውን ስንደግፍ በዓታቸውን ስናጸና የመስቀሉ በረከት ከኛ ጋር ይሆናል፡፡ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳምኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000442598391ወይምአቢሲኒያ ባንክ 141029444የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444
አዲስ ነገር መረጃ
27 Sept, 06:34
እንኳን አደረሳችሁ!የመስቀል በዓልን ለምታከብሩ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!@Addis_News @Addis_News




አዲስ ነገር መረጃ
27 Sept, 05:33edited
በሰቆጣ ሌሊቱን ከባድ ውጊያ ሲደረግ አደረ ‼️ በዋግኽምራ ሰቆጣ ከተማ የህወሓት እንዲሁም የፋኖ ተዋጊዎች እንደገና ተደራጅተው ሰቆጣን ለመያዝ ትናንት መስከረም 16/2019 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ እስከ ንጋቱ 11:00 ሰዓት ከመከላከያ ሰራዊት ጋር ከባድ የተባለ ውጊያ አካሂደዋል። ነዋሪዎቹ እጅግ አስፈሪና ከባድ ውጊያ ነው የተደረገው ያሉ ሲሆን ወደኋላ ጉዳ መጣያ ወደሚባል ቦታ በማፈግፈቻቸው አሁን ላይ ውጊያው ቀንሷል ብለዋል። መከላከያ አልፎ አልፎ ከባድ መሳሪያ እየተኮሰ ይገኛል ብለዋል።@Addis_News @Addis_News


አዲስ ነገር መረጃ
27 Sept, 04:13edited
በሰሜን ኢትዮጵያ በበርካታ ግንባሮች ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ በኩል፤ ከፌደራል እና ከክልል “አገናኞች” ጋር ግንኙነት እየተደረገ መሆኑን የአንቶኒዮ ጉተሬዝ ቃል አቃባይ ገለጹ።ልዩ ልዑኩ በዚሁ ጉዳይ ላይ ከአህጉራዊ እና ቀጠናዊ ድርጅቶች ጋር በቅርበት በመተባበር እየሰሩ መሆኑንም ቃል አቃባዩ ተናግረዋል።የዋና ጸሀፊው ቃል አቃባይ ስቴፈን ዱጃሪች ይህን የተናገሩት፤ ትላንት አርብ መስከረም 15፤ 2019 በሰጡት ዕለታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው።ዱጃሪች በመግለጫቸው የጠቀሷቸው የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ቻይናዊው ጉዋንግ ኮንግ፤ በመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተሾሙት በሐምሌ 2017 ዓ.ም. ነበር።በተመድ የተለያዩ የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ከ25 ዓመታት በላይ ያገለገሉት ኮንግ፤ አሁን ደግሞ በሰሜን ኢትዮጵያ ለተባባሰው የጸጥታ ሁኔታ መፍትሔ የማፈላለግ ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል።የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑኩ እያካሄዷቸው ያሉ ግንኙነቶች፤ “በፕሪቶሪያ ማዕቀፍ ስር የሚደረግ ውይይት እንዲቀጥል” የመደገፍ ሚና ያለው መሆኑን ቃል አቃባይ ዱጃሪች አስረድተዋል።@Addis_News @Addis_News


አዲስ ነገር መረጃ
27 Sept, 04:11
መርጌታ መንግስቱ የባህል መድህኒት ፈውስ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል☞ ለመፍትሄ ሀብት ☞ ለህመም ☞ ለመስተፋቅር ☞ ቡዳ ለበላው ☞ ለገበያ ☞ ሚስጥር የሚነግር ☞ ለቀለም(ለትምህርት) ☞ ለመፍትሔ ስራይ ☞ ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ ☞ ሌባ የማያስነካ ☞ ለበረከት ☞ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) ☞ ለግርማ ሞገስ ☞ መርበቡተ ሰለሞን ☞ ለዓይነ ጥላ ☞ ለሁሉ መስተፋቅር ☞ ጸሎተ ዕለታት ☞ ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ ☞ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) ☞ ለትዳር ☞ ለድምፅ 👉 0914461290 ይደውሉ መፍትሄ አለን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹። 📞09 14461290 📞09 14461290 👉 የብልት ማነስ👉የመልፈስፈስ 👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበትለበለጠ መረጃ 👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@mergetahabesha በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም 🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን 🍀🌿🙏ልብ ይበሉ ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!


አዲስ ነገር መረጃ
26 Sept, 18:13edited
የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ፎከር ቱርክ፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት መቀስቀሱ በእጅጉ እንዳሳሰባቸው አስታወቁ።ቱርክ፣ በትግራይ የስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡ አደጋውን እንደሚያባብሰው ገልጸዋል። በአማራ ክልል ቆቦ ከተማ የመንግሥት ወታደሮች መስከረም 13 ቀን በሞርታር በፈጸሙት ጥቃት፣ ሲቪሎች መገደላቸውን የጠቀሱት ቱርክ፣ በትግራይ በአምስት ትምህርት ቤቶች ላይ መስከረም 12 በተፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች ሰዎች መገደላቸውንና መቁሠላቸውን ገልጸዋል።ቱርክ፣ ሁሉም ወገኖች ውጥረቱን እንዲያበርዱና ወደለየለት ጦርነት እንዳይገቡ፣ የሲቪሎችን ደኅንነት እንዲጠብቁና ያልተገደበ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት እንዲኖር እንዲያደርጉም ጠይቀዋል።በትግራይ ሕጻናትን ጨምሮ የሚካሄደውን የግዳጅ ምልመላ ቱርክ ያወገዙ ሲኾን፣ የመንግሥት ኃይሎችም የዘፈቀደ ምልመላ ያካሂዳሉ የሚሉ ሪፖርቶች እንዳሉ ጠቅሠዋል።ዋዜማ@Addis_News @Addis_News


አዲስ ነገር መረጃ
26 Sept, 17:13edited
የፈተና ክፍያ ተመን ጭማሪ ተደረገየትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሚመራበት ደንብ ቁጥር 260/2004 መሠረት የሚሰጣቸውን የፈተና አገልግሎቶች በመንግሥት በጸደቀ ተመን መሠረት ያስተዳድራል።በአዲሱ የመንግሥት አገልግሎት አስተዳደር ሪፎርም መሠረት የተሻሻለው ክፍያ ተመን በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 593/2016 መሠረት ከሐምሌ 22/2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተገቢ ሆኗል።በመሆኑም በተሻሻለው ተመን መሠረት በእያንዳንዱ ተፈታኝ ላይ ለምዝገባና ለፈተና አሰጣጥ:-👉 ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና 2,000 ብር👉 ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና 3,500 ብር👉 ለሙያ ብቃት ፈተና ምዘና 3,500 ብር እና👉 ለሊቃውንት ማረጋገጫ ፕሮግራም ፈተና 950 ብር በምዝገባ ሲስተሙ ላይ በተቀመጠው የክፍያ ሥርዓት የሚፈጸም ይሆናል።እንዲሁም የተሻሻለው ተመን ከመውጣቱ በፊት ለተከፈሉ ፈተናዎች የሚከፈል ቀሪ ክፍያዎች 750 ብር በእያንዳንዱ ተፈታኝ ተሰልፎ እንዲፈጸም፤ ያልተከፈሉ ክፍያዎችም የተሻሻለው ተመን በሲስተሙ ላይ ከመጫኑ በፊት በመክፈል ተገቢውን አገልግሎት እንድታገኙ እናሳስባለን።@Addis_News @Addis_News


አዲስ ነገር መረጃ
26 Sept, 16:59edited
🚨 በሰቆጣ ከተማ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው ከባድ ውጊያ መቆሙ ተገለጸትናንት ጀምሮ በዋግኽምራ ዞን ሰቆጣ ከተማ ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ከባድ ውጊያ ሙሉ በሙሉ መቆሙን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ።🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦ የጉዳት እና የመሠረተ ልማት እጥረት፦ በተደረገው ውጊያ ከባድ ሰብዓዊ ጉዳት መድረሱ የተነገረ ሲሆን፤ በሰቆጣ ከተማ መብራት ተቋርጦ እንደሚገኝ ነዋሪዎች አስታውቀዋል።የተዋጊዎች እንቅስቃሴ፦ የሕወሓት ተዋጊዎች ከሰቆጣ ከተማ ዙሪያ ወደ ሸንጎነ ማፈግፈጋቸውና መሸሻቸው ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል።@Addis_News @Addis_News


አዲስ ነገር መረጃ
22 Sept, 18:01edited
የ2019 አ.ም ኢሬቻ በዓል መስከረም 23 ቀን በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ፣ መስከረም 24 ቀን ደግሞ በቢሾፍቱ ሆራ ሃርሰዴ እንደሚከበር ተገለፀየኦሮሞ አባ ገዳዎች ሕብረት ሰብሳቢ እና የቱለማ አባ ገዳ ጌቱ ተሊላ በ2019 የኢሬቻ በዓል አከባበር ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል።አባ ገዳ ጌቱ ተሊላ እንደገለፁት በዓሉ ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ መስከረም 23 ቀን በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ፣ መስከረም 24 ቀን ደግሞ በቢሾፍቱ ሆራ ሃርሰዴ ይከበራል፡፡በዓሉን ከዚህ ቀደሙ በላቀ መልኩ በባህላዊ አልባሳት ደምቆ እና ተውቦ ማክበር ይገባልም ብለዋል።በአሉን ለማክበር የሚመጡ ማህበረሰቡ አባላት እና የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች በአሉን በአንድነት በፍቅር በመከባበር እና በአንድነት እንዲያከብሩም ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡በተጨማሪም የዘንድሮው የኢሬቻ በአል ከበፊቶቹ አመታት አከባበር በላቀ እና በደመቀ መልኩ ስለሚከበር ያለ ምንም የሀይማኖት ልዩነት የሁሉም እምነት ተከታይ በአንድነት እንዲያከብረው ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡@Addis_News @Addis_News


አዲስ ነገር መረጃ
22 Sept, 17:22edited
በቻይና ሰዎች ጭንቀታቸውን ለማስወገድ እንዲቧጨሩ የሚያደርግ ልዩ የቧጨራ ሳሎን ተከፈተበቻይና የ32 ዓመቱ ዣንግ ሺያኦቻኦ ሰዎች ጭንቀታቸውን ለማስታገስ በሰራተኞች በቀስታ የሚቧጨሩበትን ልዩ የአገልግሎት ሳሎን ከፍቶ በወር ወደ 100,000 ዩዋን ያህል ገቢ እያገኘ መሆኑ ተዘግቧል።ዣንግ ይህን ያልተለመደ የንግድ ሀሳብ ያገኘው በኢንተርኔት ላይ ባየው አጭር ቪዲዮ መሆኑን ገልጿል። በቪዲዮው ላይ አንዲት ሚስት የባለቤቷን ጀርባ በቀስታ ስትቧጭ ተመልክቶ አስተየየት ሰጪ የነበሩ ሰዎችም “እንዲህ ያለ አገልግሎት ቢኖር ገንዘብ እንከፍላለን” የሚሉ መልዕክቶቹን በመመልከቱ ወደዚህ ስራ መግባቱ ተናግሯል።የመጀመሪያው የቧጨራ ሳሎን ከተከፈተ ብዙም ሳይቆይ ሁለተኛ ሳሎን መክፈት ችሏል ሁለቱም ሳሎኖች በአጠቃላይ በወር ወደ 100,000 ዩዋን የሚጠጋ ገቢ እንደሚያገኝ ተነግሯል።ደንበኞች በጀርባቸው ተኝተው ሰራተኞች በልዩ የፕላስቲክ ጥፍሮች በመጠቀም ሰውነታቸውን በቀስታ ይቧጫሉ። ዣንግ ይህን ሥራ ለመጀመር ልዩ የቧጨራ ቴክኒኮችን ራሱ መመርመርና መፍጠር እንደነበረበት ገልጿል።አንድ ሰዓት የቧጨራ አገልግሎት 300 ዩዋን ያስከፍላል።የንግዱ ዋና ዓላማም ሰዎች የከተማ ሕይወት የሚያመጣውን ጭንቀት እንዲያስታግሱና የእንቅልፍ ጥራታቸውን ለማሻሻል ዘና የሚያደርግ ልምድ እንዲያገኙ ማድረግ እየሰራ መሆኑ ተነግሯል።ዣንግ የከተማ ነዋሪዎች የጭንቀት ደረጃ ከፍ ያለ በመሆኑ ለዚህ ዓይነቱ አገልግሎት ፍላጎት እንዳለ በመግለጽ አንዳንድ ደንበኞችም አገልግሎቱ ከማሳጅ ይልቅ የበለጠ ዘና እንደሚያደርጋቸው እንደነገሩት ተናግሯል።


አዲስ ነገር መረጃ
22 Sept, 16:46edited
ትራምፕ በሰሜን ኢትዮጵያ እየተባባሰ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ ትኩረት ነፍገዋል - ግሪጎሪ ሚክስየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ “በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በፍጥነት እየተባባሰ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ ትኩረት ነፍገዋል” ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የዴሞክራቶች ተወካይ ግሪጎሪ ሚክስ ነቀፉ።በኢትዮጵያ ባለው የሰብአዊ ሁኔታዎች እና የሰብአዊ መብቶች ቀውስ ምክንያት፤ አሜሪካ ጥላው የነበረው ማዕቀብ አለመራዘሙን የኮንግረስ አባሉ ተችተዋል።በትግራይ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ አሜሪካ በኤርትራ ላይ ጥላው የነበረው ማዕቀብ የመጨረሻ ቀነ ገደብ አርብ መስከረም 8፤ 2019 ነበር።የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ማዕቀቡ እንዲጣል በመስከረም 2014 ዓ.ም ትዕዛዝ ያስተላለፉት፤ የትግራይ፣ የአማራ እና የአፋር ክልሎችን ባዳረሰው ጦርነት የተፈጸሙ ጥሰቶች ለአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት እና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ “ያልተለመደ እና ልዩ ስጋት ፈጥረዋል” በሚል ነበር።ማዕቀቡ ሳይራዘም የቀረበት አካሄድ በ72 ዓመቱ የኒውዮርክ የኮንግረስ አባል ግሪጎሪ ሚክስ ትችት ገጥሞታል።ሚክስ የማዕቀቡን ማብቃት በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ “በከፍተኛ የግጭት ስጋት” ውስጥ እንደሚገኙ አስጠንቅቀዋል።“ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሁለቱም ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን በመተው ቀጠናዊ ሰላም እና መረጋጋትን ለማጠናከር ቃል ገብተዋል” የሚሉት ዴሞክራቱ የኮንግረስ ተመራጭ፤ ማዕቀቡ እንዲያበቃ መደረጉን ኮንነዋል።“እነዚህን ማዕቀቦች አሁን ማንሳት የተሳሳተ መልዕክት


አዲስ ነገር መረጃ
22 Sept, 16:23
እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ድርጀታችን ኔስል ፕሮፐርቲ (Nestle properties)አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ታላቅ ቅናሽ ይዘን እየጠበቅኖት ነው ለበለጠ መረጃ እና የቅናሹ ተካፋይ ለመሆን ይደውሉልን!!!✅10% ቅድመ ክፍያ ብቻ✅ከባለ 1- ባለ 3 መኝታ✅ከ60 ካሬ ጀምሮ✅ ፈጥነው በመምጣት ተጠቃሚነትዎን ያረጋግጡNESTLE PROPERTIES ኔስል ፕሮፐርቲስአድራሻ፦ CMC ለበለጠ መረጃ ( +251930368816/+251940099886What's up link : https://wa.me/message/KLQMZEN5B7M5H1Telegram :@barok_30


አዲስ ነገር መረጃ
22 Sept, 15:21
የጨጓራ ህመምን የሚያባብሱ 6 ዘመን አመጣሽ ምግቦች!ዛሬ በዘመናዊ አኗኗራችን ምክንያት በስፋት የምንመገባቸውና የጨጓራ ህመም እና አሲድ መዛባትን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያባብሱ 6 ዋና ዋና ምግቦችና መጠጦች እንደሚከተለው ቀርበዋል፦የታሸጉ እና የተቀናበሩ ምግቦች (ቺፕስ እና ብስኩቶች): በውስጣቸው ከፍተኛ የኬሚካል መከላከያ እና ስብ ስላላቸው የጨጓራን ሽፋን በማስቆጣት የምግብ መፈጨት ሂደትን ያዘገያሉ።የታሸጉ ለስላሳ እና የኃይል ሰጪ መጠጦች: በውስጣቸው ያለው ጋዝ እና አሲድ የጨጓራን በር እንዲላላ በማድረግ አሲድ ወደ ላይ እንዲመለስ (Acid Reflux) ያደርጋሉ።የተጠበሱ ፈጣን ምግቦች (በርገር እና ፍሬንች ፍራይስ): ስብ የበዛባቸው በመሆኑ በጨጓራ ውስጥ ለመፈጨት ረጅም ጊዜ ስለሚወስዱ ጨጓራ ከመጠን በላይ አሲድ እንዲያመነጭ ያደርጋሉ።ቅመም የበዛባቸው ዘመናዊ ምግቦች (እንደ ኮሪያ ኑድልስ): በቃሪያ ውስጥ የሚገኘው ንጥረ ነገር የጨጓራን የውስጥ ሽፋን በቀጥታ በመኮርኮር የማቃጠል ስሜት እና ህመም ያስከትላል።ሰው ሰራሽ ጣፋጮች እና ኬኮች: በጨጓራ ውስጥ ያሉ ጠቃሚ ባክቴሪያዎችን በማዛባት ለጋዝ፣ ለሆድ መንፋት እና ለጨጓራ መቆጣት ይዳርጋሉ።በባዶ ሆድ የሚወሰዱ የካፌን መጠጦች (ቡና): የጨጓራ አሲድ ምርትን በከፍተኛ ደረጃ ስለሚጨምሩ የጨጓራ ማቃጠል እና ቁስለት የመከሰት እድልን ያፋጥናሉ።@Addis_News @Addis_News
አዲስ ነገር መረጃ
22 Sept, 14:06
forwarded from @waliyaforexet
የውጭ ሀገርን ገንዘብ ለመመንዘርም ሆነ ለመግዛት ፈጣን፣ ግልጽ እና አስተማማኝ ቦታ ይፈልጋሉ?🗣ዋሊያ በላቀ ታማኝነት እና በሚያረካ ተመን ሊያስተናግድዎ ዝግጁ ነው! 🤝🪙✨ ለምን ዋሊያ?⚡️ በቀላሉ እና በቅልጥፍና የሚስተናገዱበት💰 ተፎካካሪና ፍትሃዊ ተመን🔄 ሁለገብ የውጭ ምንዛሬ አገልግሎት (Buy & Sell)🏢 ምቹ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታአሁኑኑ መጥተው ይጎብኙን! 👇📌 አድራሻ፦ እስቴዲየም፤ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ጀርባ 🏢 (ሴንትራል ዲስትሪክት ፕላዛ ግራውንድ ፍሎር)📞 ስልክ፦ +251 967 21 777


አዲስ ነገር መረጃ
22 Sept, 13:48
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን🙏 የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ እና ረድኤት አይለየን!!!በጾርዓ ከተማ የሚኖር፣ ከዳን ወገን የሆነና ሚስቱም መካን የነበረች ማኑሄ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፡፡ የእግዚአብሔር መልአክም ለሴቲቱ ተገልጦ “እነሆ ትጸንሻለሽ፤ አሁንም ተጠንቀቂ፤ የወይን ጠጅን የሚያሰክርም ነገር አትጠጪ፥ ርኩስም ነገር አትብዪ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ልጁም ከእናቱ ማኅፀን ጀምሮ ለእግዚአብሔር የተለየ ናዝራዊ ይሆናልና በራሱ ላይ ምላጭ አይድረስበት፤ እርሱም እስራኤልን ከፍልስጥኤማውያን እጅ ማዳን ይጀምራል” አላት። ሴቲቱም ለባልዋ የሆነውን ሁሉ ነገረችው፡፡ ማኑሄም የተላከው ሰው ዳግመኛ ወደኛ ይምጣ፤ ብሎ ወደ እግዚአብሔር ለመነ። እግዚአብሔርም የማኑሄን ድምፅ ሰማ፤ መልአኩም ሴቲቱ በእርሻ ውስጥ ተቀምጣ ሳለች እንደገና ተገለጠላት፤ ማኑሄ ግን አልነበረም።ሴቲቱም ፈጥና ሮጠች፤ ባልዋንም ጠራችው። ማኑሄም “ከዚህች ሴት ጋር የተነጋገርህ አንተ ነህን? ቃልህ በደረሰ ጊዜ የልጁ ሥርዓት ምንድን ነው? አለው። መልአኩም ማኑሄን “ሴቲቱ ከነገርኋት ሁሉ ትጠንቀቅ፣ በማለት ለሴቲቱ የነገራትን ደገመለት፡፡ ማኑሔም “የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፤ እባክህ ቆይ” አለው። መልአኩም የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው” አለው። ማኑሄም “ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው?” አለው፡፡ መልአኩ “ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ?” ብሎ መለሰለት። ማኑሄም የፍየሉን ጠቦትና የእህሉን ቍርባን ወስዶ በድንጋይ ላይ ለእግዚአብሔር አቀረበው።መ
አዲስ ነገር መረጃ
22 Sept, 13:48



አዲስ ነገር መረጃ
22 Sept, 13:10
ሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱት የኢሕአፓ አባላት ለዛሬ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም የተሰጣቸው የመጨረሻ ቀጠሮ በዳኞች መለዋወጥ ምክንያት ሳይከናወን ቀርቶ ለመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱን ጠበቃቸው ሰለሞን ገዛኸኝ ለአዲስ ማለዳ ገለጹ።ቀደም ሲል አዲስ ማለዳ በሰራችው ዘገባ፣ ለተጠርጣሪዎቹ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም የመጨረሻ ቀጠሮ ተሰጥቷቸው እንደነበር ይታወሳል።የተጠርጣሪዎቹ ጠበቃ ሰለሞን እንደገለጹት፤ ቀጠሮ የሚሰጡ ዳኞች በየጊዜው በመቀያየራቸው ምክንያት ጉዳዩ ታይቶ ሳይወሰን ቆይቷል።ይህም አሰራር በተጠርጣሪዎቹ መብት ላይ አላስፈላጊ መዘግየት እያሰከተለ በመሆኑ ጉዳዩ እንዲታይላቸው ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ቢሮ ማመልከታቸውንም አስታውሰዋል።ይሁንና ለዛሬ የተቀጠረው ችሎትም በተመሳሳይ መልኩ በዳኞች መለዋወጥ ምክንያት ሳይከናወን በመቅረቱ፣ ፍርድ ቤቱ ጉዳዩን ለመመልከት ለመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ተጨማሪ ቀጠሮ ሰጥቷል።@Addis_News @Addis_News
አዲስ ነገር መረጃ
22 Sept, 12:59
🎈ሳርቤት አደባባይ ከ አዳምስ ጎን አዲስ ሳይት ከ ቴምር ሪልስቴት ይግዙ☎️ ለበለጠ መረጃ 09-82-15-16-64 ይፍጠኑ ።✅ 100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው👉 ባለ 1 መኝታ 73 እና 93 ካሬ 👉 ባለ 2 መኝታ 102 እና 112 ካሬ 👉 ባለ 3 መኝታ ከ 136 ካሬ እስከ 175 ካሬዋጋ እና አከፋፈል ☑️ ባለ 1 መኝታ 73 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 8.7 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ 20% = 1.7 ሚልዮን 🔑100% ለሚከፍል=6.1 ሚሊዮን ብር☑️ ባለ 1 መኝታ 93 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 11.1 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ 20% = 2.2 ሚልዮን ብር 🔑100% ለሚከፍል= 7.8 ሚሊዮን ብር


አዲስ ነገር መረጃ
22 Sept, 12:09edited
ናይጄሪያ በሮቦት የተደገፈ የመጀመሪያውን ቀዶ ሕክምና አከናወነችየናይጄሪያ የሕክምና ባለሙያዎች በካንሰር የተጠቃን ኩላሊት በሩቅ ሆኖ በሮቦት እርዳታ በስኬት በማስወጣት አዲስ ታሪክ አስመዝግበዋል። ይህ እመርታ በሀገሪቱ የሕክምና እድገት ላይ ትልቅ ምዕራፍ ከፍቷል።የሕክምና ባለሙያዎቹ እንደገለጹት፤ የቦታ ርቀት ሰዎች ደህንነቱ የተጠበቀ ሕክምና የማግኘት መብታቸውን ሊከለክላቸው አይገባም። ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ ህሙማን ጥራት ያለው ሕክምና ለማግኘት ወደ ውጭ ሀገር የሚያደርጉትን ጉዞ በእጅጉ ይቀንሰዋል።ይህን ስኬት ለማስቀጠልም በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ 150 የሕክምና ባለሙያዎችን የሚያሰለጥን አዲስ የሮቦቲክ አካዳሚ እንደሚቋቋም ተነግሯል።@Addis_News @Addis_News
5,070Open in Telegram
አዲስ ነገር መረጃ
22 Sept, 11:49
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልለን፤ ምልጃዋ እና ረድኤቷም አይለየን🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ገና በቅድስት ሐና ማሕጸን ከነበረችበት ወቅት ጀምሮ ተአምራት ታደርግ ነበር፡፡ አንድ አይኗን ያጣች ቤርሳቤህ የተባለች ሴት የሀናን መጽነስ ስትሰማ በደስታ ልትጎበኛት መጣች፡፡ ቅድስት ሐናን እንኳን ደስ አለሽ ብላ ሆዷን ከዳሰሰቻት በኋላ በዚያው እጇ ዓይኗን ብትነካው ዐይኗ በርቶላታል፡፡ ይህን ምሳሌ አደርገው ድውያን እየመጡ ሆዷን ዳሰው ይፈወሱ ነበር፡፡ በመካንነት የነበሩት ወላጆቿ ልጅ ከሰጣቸው ለቤተ እግዚአብሔር ሊሰጡ ስዕለት ገብተው በቅድስት ድንግል ማርያም መወለድ ፍሬ ሲያገኙ ዓለም ደግሞ የመድኃኒቱን እናት አጊኝቷል፡፡ እናታችን ቅድስት ሐና ጸንሳ ሳለች የአጓቷ ልጅ አርፎ እጅግ የአልጋውን ሸንኮር እየዞረች ስታለቅስ ከሞተበት ተነስቶ “የሰማይና የምድር ፈጣሪ አያት ሆይ ላንቺ ክብር ይገባሻል” ብሎ መስክሮ ተመልሶ አርፏል፡፡አይሁድም “ቀድሞ የእነዚህ ዘር የነበሩ ዳዊትና ሰሎሞን አርባ፣ አርባ ዘመን ገዙን አሁን ከዚህች የሚወለድ ምን ሊያደርገን ነው?” ብለው በድንጋይ ሊወግሯት ተነሱ፡፡ የራማው ልዑል ቅዱሰ ገብርኤል ወደ ሊባኖስ ተራራ ወሰዳቸው፤ በእዚያም በጨለማ ውስጥ የነበረው ዓለም ብርሃን የሚያይባት፣ የእውነተኛው ጸሐይ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደች፡፡ ኢያቄምና ሐና የተሳሉትን ስእለታቸው አስታውሰው በሦስት ዓመቷ ወስደው ለቤተ እግዚአብሔር ሲሰጧትም ካህኑ ዘካርያስ ስለምግቧ ተጨንቆ፤ ሕዝቡን ሰብስቦ ሳለ መልአኩ ፋኑኤል ኅብስት ሰማያዊ ጽዋዕ ይዞ ከሰማይ
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
