gram news
C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ channel avatar

C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

@addisvaitalpress

CRRSA is a government organization established by law to deliver Civil Registration & Residency services in Addis Ababa. The agency is responsible for registration of vital events & issuance of residency identification within the domain of the city.

ProjectsENLaw

7,250subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

    22 Sept, 16:23

    የላቀ አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት መስራት ይገባል -ኤጀንሲውCRRSA: መስከረም12/2019ዓ.ምየሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የላቀ ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት በአዋጆች እና መመሪያዎች ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀምሯል፡፡ኤጀንሲው የጀመረውን የኦን ላይን አገልግሎት እና የኩነት ምዝገባ ስርዓት የበለጠ ፈጣን፣ የተሳለጠ እና በህብረተሰቡ ዘንድ እርካታን ለመፍጠር እንዲቻል የአቅም ግንባታ ስልጠና በክፍለ ከተሞች መስጠት የጀመረ ሲሆን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮሴፍ ንጉሴ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በመገኘት ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ስለምንስጠው አገልግሎት ወጥ የሆነ እና ተመሳሳይ ግንዛቤ እንዲኖር በማድረግ የሚታዩ ውስንነቶችን እና ክፍተቶችን በአሰራር እና በመመሪያ በመድፈን ህብረተሰቡ የሚረካበት አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም ስልጠናው እውቀት ለመስጠት ብቻ ሳይሆን፣ እውቀቱን ወደ ተግባር በመቀየር የተሻለ፣ ፈጣን፣ ወጥና ተደራሽ የህዝብ አገልግሎት እንድንሰጥ አቅማችንን ለማጠናከር የሚያግዝ ነው ያሉት ዳይሬክተሩ እያንዳንዱ አመራርና ባለሙያ በስልጠናው ያገኘውን እውቀት ወደ የዕለት ተዕለት ስራው በመቀየር ለተገልጋዩ የሚሰጠውን አገልግሎት በተግባር ማሻሻል ይጠበቅበታል ብለዋል።አቶ ዮሴፍ የስልጠና ውጤት የሚለካው በስልጠና አዳራሽ ውስጥ በተገኘው እውቀት ሳይሆን ያገኘነውን እውቀት በስራ ቦታ ላይ በሚኖረው ተጨባጭ ለውጥ መሆኑን ጠቁመው ከማዕከል እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮችና ባለሙያዎች በስልጠናው በንቃት
    portal.aacrrsa.gov.etAddis Ababa Civil and Resident Registration SystemYour gateway to identity, citizenship, and residence services with the Addis Ababa "Civil Registration and Resident Services Agency".
  • C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

    22 Sept, 16:20

    Image from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ
  • C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

    22 Sept, 16:20

    Image from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ
  • C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

    19 Sept, 10:49

    የኤጀንሲው የሰራተኞች የቁጠባና ብድር ማህበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደCRRSA: መስከረም9/2019ዓ.ምየሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ከማዕከል እስከ ወረዳ የሚገኙ ሰራተኞች በጋራ በመሆን ያቋቋሙት የሰራተኞች የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡በማህበሩ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ከማዕከል እስከ ወረዳ የሚገኙ የማህበሩ አባላት የተገኙ ሲሆን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮሴፍ ንጉሴ ባስተላለፉት መልዕክት ኤጀንሲው በከተማችን የተሻለ አገልግሎት የሚሰጥ፣አዳዲስ ሀሳቦችን እና አሰራሮችን የሚያመነጭ ተቋም መሆኑን በመጥቀስ የተመሰረተው የሰራተኞች የገንዘብ የቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር ከሀሳብ ወደ ተግባር የመጣ ድርጅት ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም ሰራተኛው ራሱን በኢኮኖሚ እንዲገነባ ለማድረግ የኤጀንሲው አንዱ የሪፎርም አካል አድርጎ ሲሰራ መቆየቱን በመጥቀስ ካለን ቆጥበን በጋራ በመተሳሰብ የተሻለ ነገን ለመፍጠር እንሰራለን ሲሉ ተናግረዋል፡፡የቦርድ ዋና ሰብሳቢ አቶ እንዳለ አለሙ በመድረኩ እንደገለጹት ማህበሩ የተመሰረተው የሰራተኞቻችንን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ፣ በችግር ጊዜ የመደጋገፍ ባህልን ለማጠናከር እና የቁጠባ ባህልን ለማዳበር እንዲሁም ለወደፊቱም አባላትን ተጠቃሚ የሚያደርጉ አዳዲስ አሰራሮችን በመዘርጋት፣ የፋይናንስ አቅማችንን በማጠናከር ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት አሰራር በመከተል ማህበሩን ወደ ከፍታ ለማሳደግ ያለመ መሆኑን
    portal.aacrrsa.gov.etAddis Ababa Civil and Resident Registration SystemYour gateway to identity, citizenship, and residence services with the Addis Ababa "Civil Registration and Resident Services Agency".
    1,66043Open in Telegram
  • C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

    19 Sept, 10:49

    Image from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ
  • C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

    16 Sept, 07:57

    የመስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላት በሰላምና በአብሮነት ማክበር እንደሚገባ ተገለፀCRRSA: መስከረም 6/2019ዓ.ምየመስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላት ባህላዊ፣ ሃይማኖታዊና ማህበራዊ እሴቶችን በማጠናከር፣ አብሮነትን፣ ይቅርታን፣እርቅንና የሰላም ባህልን በማስፋፋት በኩል ያላቸው ሚና ጉልህ መሆኑ በሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ተገለጸ፡፡ኤጀንሲው በቀጣይ ቀናት የሚከበሩትን የመስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላት በሰላም በአብሮነትና በፍቅር ለማክበር በተዘጋጀ ሰነድ ዙሪያ ከሰራተኞች ጋር ውይይት ያደረገ ሲሆን በዓላቱ ከሃይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊቶች ባሻገር ለማህበረሰብ አብሮነትና ለሀገራዊ መግባባት ያላቸው ፋይዳ ተመላክቷል።የመወያያ ሰነዱን ያቀረቡት የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ጥጋቡ ሹመይ የመስቀል ዳመራ እና የኢሬቻ በዓላት የኢትዮጵያ ህዝቦች መንፈሳዊ፣ ባህላዊ እና ማህበራዊ እሴቶች ጎልተው የሚታዩባቸው፣አብሮነትን እና እርቅን የሚያጠናክሩ ታላላቅ የመኸር ወቅት በዓላት መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ምክትል ዳይሬክተሩ አክለውም በዓላቱ በቀጥታ ከእምነት እና ከባህል ጋር የተያያዙ ቢሆኑም፣ከዚያ ባሻገር የማህበረሰብ አንድነትን፣ይቅርታን እና ከተፈጥሮ ጋር ያለንን ትስስር የሚያጎሉ የጋራ መድረኮች ናቸው ሲሉ ገልፀዋል።በዩኔስኮ ከተመዘገቡ የማይዳሰሱ ቅርሶች መካከል መስከረም ወር ላይ የምናከብረው የመስቀል ዳመራ እና የገዳ ስርዓት አካል የሆነው የእሬቻ በዓል የሚጠቀሱ ናቸው ያሉት አቶ ጥጋቡ የበዓላቱን ትውፊት በጠበቀ እና በዓላቱ ለኢኮኖሚ ያላቸውን ፋይዳ፣ለአብሮነታችን
    portal.aacrrsa.gov.etAddis Ababa Civil and Resident Registration SystemYour gateway to identity, citizenship, and residence services with the Addis Ababa "Civil Registration and Resident Services Agency".
  • C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

    16 Sept, 07:57

    Image from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ
  • C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

    10 Sept, 21:43

    የኤጀንሲው ስትራቴጂክ ካውንስል እና መላው የተቋሙ ሰራተኛ እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን በአዲሱ ዓመትም የዜጎችን ማንነት በመመዝገብና የነዋሪነት አገልግሎትን በማዘመን ፈጣን፣ ቀልጣፋና ተደራሽ አገልግሎት ለዜጎች ለማድረስ በቁርጠኝነት እንሰራለን።ዮሴፍ ንጉሴ ዋና ዳይሬክተርለበለጠ መረጃ፣ ጥቆማ ወይም ማብራርያ በተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ደውለው ያግኙንየኦንላይን መመዝገቢያ ፖርታል https://portal.aacrrsa.gov.etዌብ ሳይት (website): https://www.aacrrsa.gov.etፌስቡክ (Facebook): https://www.facebook.com/profile.php?id=100064083391686ቴሌግራም (Telegram): https://t.me/addisvaitalpressዩትዩብ (youtube)፡ https://www.youtube.com/@CRRSA1935ቲክቶክ (TikTok): www.tiktok.com/@aacrrsa_head_officeኢንስታግራም (Instagram) https://www.instagram.com/aacrrsa_head_office/
    Image from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ
  • C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

    10 Sept, 13:14

    2,290video3Open in Telegram
  • C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

    10 Sept, 10:27

    ጳጉሜ 5 የነገው ቀንCRRSA ፡ ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ምየሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የሚሰጠውን አገልግሎት ከወረቀት ወደ ዲጂታል፤ ከተጠቃሚነት ወደ ፈጣሪነት! ትናንትን በመማርና በማረም ዛሬን በላቀ ትጋት በመገንባት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የዕለት ተዕለት ባህላችን እየሆነ ነው።ኤጀንሲው አገልግሎቱን ቀልጣፋና መረጃዎችን ተደራሽ በማድረግ ዘርፉን እያዘመነ የሚገኝ ሲሆን የሁሉንም ዜጎች ማንነት በትክክል በመመዝገብና በማረጋገጥ፣ ታማኝና ቀልጣፋ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት መረጃ አገልግሎት ለማቅረብ የሚሰራ ተቋም ነው፡ለበለጠ መረጃ፣ ጥቆማ ወይም ማብራርያ በተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ደውለው ያግኙንየኦንላይን መመዝገቢያ ፖርታል https://portal.aacrrsa.gov.etዌብ ሳይት (website): https://www.aacrrsa.gov.etፌስቡክ (Facebook): https://www.facebook.com/profile.php?id=100064083391686ቴሌግራም (Telegram): https://t.me/addisvaitalpressዩትዩብ (youtube)፡ https://www.youtube.com/@CRRSA1935
    portal.aacrrsa.gov.etAddis Ababa Civil and Resident Registration SystemYour gateway to identity, citizenship, and residence services with the Addis Ababa "Civil Registration and Resident Services Agency".
  • C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

    10 Sept, 10:27

    Image from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲImage from a post by C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ
  • C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

    9 Sept, 12:20

    ጷጉሜ 4 የህብር ቀንን በማስመልከት የማዕድ ማጋራት መርሀ-ግብር ተከናወነCRRSA: ጷጉሜ 4/2018 ዓ.ምየሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ጷጉሜ 4 የህብር ቀንን አስመልክቶ በ4ኛው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በመገኘት የማዕድ ማጋራት መርሀ-ግብር አከናወነ።የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮሴፍ ንጉሴ ማዕድ ማጋራት ፍቅርን፣ አብሮነትንና እርስ በርስ መተሳሰብን እና ህብረ-ብሄራዊነታችንን የምናጠናክርበት ትልቅ ማህበራዊ እሴት መሆኑን በመግለጽ የምናሳየው አብሮነት የተሻለ ማህበረሰብን ለመገንባት ያለንን ቁርጠኝነት ያሳያል ብለዋል።ጷጉሜ 4 የህብር ቀን እሴት የሆነው እርስ በርስ መተሳሰብ፣ መደጋገፍና በአንድነት መቆም በዕለት ሥራችንና ሕይወታችን ተግባራዊ ልናደርግ ይገባል ያሉት አቶ ዮሴፍ በተቋማችን ውስጥ የመተሳሰብና የመተባበር ባህልን ከማጠናከር ባሻገር አብረን ስንቆም ልዩነቶቻችንን በማለፍ የጋራ ተስፋችንን እውን ማድረግ እንደምንችል የሚያሳይ ተግባር ነው ብለዋል።ህብር የልዩነቶች ውበት፣ የአንድነት መሠረት እና የጋራ እድገታችን ምሰሶ በመሆኑ የተለያዩ ባህሎች እና ቋንቋዎች የተሞላችው ኢትዮጵያ የህብር ሀገር ናት። ልዩነታችንን ማክበር፣ መተሳሰብን ማጠናከርና በጋራ መቆም ለሰላምና ለዘላቂ እድገት ወሳኝ ነው። ለዚህም ማሳያ የሆነው የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ለከተማዋ ነዋሪዎች አገልግሎት ከመስጠቱም ባሻገር ሰው ተኮር በጎ ተግባራትን በመፈፀም ማህበራዊ ሀላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል።ለበለጠ መረጃ፣ ጥቆማ ወይም ማብራርያ በተገልጋይ የስልክ
    portal.aacrrsa.gov.etAddis Ababa Civil and Resident Registration SystemYour gateway to identity, citizenship, and residence services with the Addis Ababa "Civil Registration and Resident Services Agency".
  • C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

    5 Sept, 09:38

    የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ (CRRSA) ቀን: ነሐሴ 30 / 2018 ዓ.ም የእርስዎን የአገልግሎት ፍላጎት በተሻለ ሁኔታ ለማሟላት የሚያስችለውን የኦንላይን መተግበሪያ ይፋ ማድረጋችንን ያውቃሉ? የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ለከተማዋ ነዋሪዎች የሚሰጠውን አገልግሎት ፈጣን፣ ተደራሽ እና ምቹ ለማድረግ በየጊዜው ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አማራጮችን በመዘርጋት የደንበኞችን እርካታ ለማሳደግ በሚደረገው ያላሰለሰ ጥረትም አዲስ የኦንላይን