Latest posts

አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
27 Jul, 11:09
forwarded from @africaacademy_4th
🚨 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ 🚨በሚዲያው ዘርፍ የላቀ ችሎታ እና የፈጠራ አቅም ካሎት፣ አብረውን እንዲሠሩ እንጋብዛለን! በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን፦🎙 1. ፕሮግራም አቅራቢ (Host) 📱 2. የዲጂታል ይዘት አዘጋጅ (Digital Content Producer) 🎬 3. የይዘት አዘጋጅ (Content Producer)ፍላጎቱ እና ልምዱ ካሎት አሁኑኑ ለማመልከት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፦ 📌 ለፕሮግራም አቅራቢ፡ https://docs.google.com/forms/d/11tw9GUeiibzFZi_UtgyAzX3UTuHiP2ZP3IezM4GQBvs/edit 📌 ለዲጂታል ይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1nXvARerViy_wbH7RJKRLCtS9PjQwyvGs9c7uYzUFY04/edit 📌 ለይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1RuGGykR_oifb-udFZ5CPpeFzPtRkEWlg84tjg-e7FrY/editየፈጠራ ባለሙያዎች የተሰባሰቡበትን የሚዲያ ቡድናችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ✨#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና


አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
16 Jul, 17:15
🎉🎊 አፍሪካ አካዳሚ ለተማሪዎቹ እና ለታዳሚዎቹ ባዘጋጀው ውድድር ላይ በመሳተፍ ታላላቅ ሽልማቶችን ያግኙ!🕋 1ኛ ለወጣ፡ የዑምራ ጉዞ 💵 2ኛ ለወጣ፡ 50,000 ብር 💵 3ኛ ለወጣ፡ 30,000 ብርዝርዝር መረጃውን ቪዲዮው ላይ ያገኙታል!#አፍሪካ_አካዳሚ T.me/africaacademy_4th
አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
27 Jun, 05:34
⭐ ውድ ተማሪዎቻችን፣ ሰላም ለእናንተ ይሁን 📲 ይህ ከአፍሪካ ቲቪ የቀረበላችሁ አጭር የዳሰሳ ጥናት (ፎርም) ሲሆን፣ የቴሌቪዥን ቻናሉን አገልግሎት ለማሻሻል ይረዳናል።ሁላችሁም ፎርሙን በመሙላት ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድትሰጡ አደራ እንላለን፣https://docs.google.com/forms/d/10JEUQlktOrvzmjuvOTwU1SdEGstaW0NrpWbcQVdbcsQ/edit


አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
22 Jun, 06:37
በ አላህ ፈቃድ ከ30000 በላይ ተማሪዎች በ4ኛው ዙር የሸሪዐ ትምህርት ፕሮግራም ላይ ተመዝግበዋል! ✨🔗 አሁንም ፕሮግራሙን ለሌሎች ሰዎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ እንሁን፦ https://t.me/africaacademy_4thአፍሪካ አካዳሚ!! አራተኛ_ዙር_ዲፕሎም


አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
15 Jun, 19:27
✨ Baga gara Akkaadaamii Afrikaa Afaan Oromootti tti dhuftan.📌 Dizaayinara poostaraa fi gulaalaa viidiyoo afaan Oromootiin qacaruuf barbaadaa jirra. Namni Afaan Oromoo beeku yoo iyyachuu barbaade unka kana guutuu qaba.https://forms.gle/ouoKsPmWhx8qksNRA


አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
15 Jun, 16:01
🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም 📣 እድሉ አሁንም በፊቱ አለዎት ውደ አራተኛ ዙር ለመመዝገብ#አራተኛ _ዙር #የሸሪዓ_የትምህርት _ዲፕሎማ #የአፍሪካ_አካዳሚ
አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
7 Jun, 05:18
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ📌 አፍሪካ አካዳሚ አማርኛው ክፍል የግራፊክ ዲዛይን (graphic Designer) እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editor) ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።🤩በእነዚህ የስራ መደቦች ላይ ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች፣ይህንን ቅጽ በመሙላት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።👇👇 https://forms.gle/3u2dpAP9Z7uSVZgG6


አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
27 May, 07:25
የአፍሪካ አካዳሚ ልዩ የዒድ መሰናዶ !በዛሬው እለት በአፍሪካ ቲቪ ይጠብቁን!በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁT.me/africaacademy_4th#አፍሪካቲቪ #የህይወትጎዳና


አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
26 May, 16:02
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ይህ ታላቅ በዓል የደግነት፣ የራህማ (እዝነት) እና የጋራ መተሳሰብ ተምሳሌት ነው።አፍሪካ አካዳሚ እና አፍሪካ ቲቪ ለመላው የዕምነቱ ተከታዮች በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ይገልፃሉ። መልካም በዓል! 🌙#አፍሪካ_አካዳሚ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና #ዒድ_ሙባረክ #ዓረፋ1447


አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
23 May, 14:51
forwarded from @akaadaamiiafrikaa
Baga Gara Akkaadaamii Afriikaatti Dhuftan!!📚 Barnoota Saayinsii Shari’aa bilisaan karaa intarneetiitin isinii kennina.🎓 Xumura barnootaa irratti Ragaa Dipiloomaa ni argattu.🌟 Ammuma imala beekumsa Shari'aa keessan kan jalqabaatti makamaa!!🔗 Galmaa’uu fi namoota birootti qooduuf: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaaAkkaadaamii Afriikaa!! Marsaa Jalqabaa!! Ifaa Beekumsaa Nama Hundaaf!!


አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
15 May, 16:24
https://youtu.be/vuGRzAHX_XM?si=fNgHw2Uysvs54UE1YouTubeየእውቀት ዘር ለሁሉ! - የአፍሪካ አካዳሚ 3ኛ ዙር ምርቃት ፕሮግራም በአፍታ! - ከአድዋ 00 አዳራሽ | አፍሪካ ቲቪአፍሪካ አካዳሚ ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ! በዲፕሎም መርሃ ግብር የተለያዩ እስላማዊ የእውቀት ዘርፎችን ለ6,000 ለሚበልጡ ተማሪዎቹ ሲሰጥ የቆየው አፍሪካ አካዳሚ፤ በአራዳ ፒያሳ በግርማ በቆመው የአድዋ 00 መታሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ደማቅ የምረቃ ፕሮግራም አካሂዷል። ይህ አጭር ዘጋቢ ፊልም የዕለቱን ድምቀት፣ የተላለፉ መልዕክቶችን እና የታላላቅ ዑለሞችን አስተያየት በአንድ ላይ አቀናጅቶ ይዟል።…
አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
14 May, 11:16
ውድ ኡስታዛችንን አህመዲን ጀበል የምርቃት ፕሮግራም ሸር ስላደረገልን ከልብ የሆነ ምስጋናችንን እናቀርባለንhttps://www.facebook.com/share/p/18aoE5RxnK/በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th- በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaaማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁምTelegramAkkaadaamii Afriikaa Afaan Oromoo - marsaa jalqabaaChaanaaliin kun kan Akkaadaamii Afriikaa Afaan Oromoo Sagantaa Dippiloomaa Marsaa tokkoffaati - Baruumsi fedhii Rabbiitin yeroo dhiyootti ni eegala.
አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
13 May, 11:36edited
📖 አፍሪካ አካዳሚ || AFRICA ACADEMY 📖አፍሪካ አካዳሚ በአማርኛAkkaadaamii Afriikaa(በኦሮምኛ)ይህ የአፍሪካ አካዳሚ ኦንላይን ትምህርት የሚሰጥበት ኦፊሻል ግሩፕ ነው። የ4ተኛ ዙር በአማርኛ ቋንቋ እና የመጀመሪያው ዙር ኦሮሚኛ ቋንቋ የሸሪዓ ትምህርታችን በቅርቡ ይጀምራል! ኢንሻአላህ።📢 እርስዎም የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ከዚህ ታላቅ የዕውቀት ማዕድ ብዙዎች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ፤ ይህንን ግሩፕ ቢያንስ ለ5 ሰው ሼር በማድረግ የኸይር ስራው ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን።📌 ዓላማችን፦ "የሸሪዓ ዕውቀት ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ማደረግ ነው!"- በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th- በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa


አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
13 May, 10:29
forwarded from @africaacademy_4th
🌿 አሰላምዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ! 🌿✨ እንኳን ወደ ሸሪዓዊ ዕውቀት ማዕድ በሰላም መጣችሁ! ✨📖 አፍሪካ አካዳሚ || AFRICA ACADEMY 📖 ይህ የአፍሪካ አካዳሚ ኦንላይን ትምህርት የሚሰጥበት ኦፊሻል ግሩፕ ነው። የ4ተኛ ዙር የሸሪዓ ትምህርታችን በቅርቡ ይጀምራል! ኢንሻአላህ።📢 አደራ (የኸይር ጥሪ)፦ ከዚህ ታላቅ የዕውቀት ማዕድ ብዙዎች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ፤ ይህንን ግሩፕ ቢያንስ ለ5 ሰው ሼር በማድረግ የኸይር ስራው ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን።📌 ዓላማችን፦ "የሸሪዓ ዕውቀት ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን!"👥 ለመቀላቀልና ለሌሎች ለማጋራት፦ 🔗 https://t.me/africaacademy_4thአፍሪካ አካዳሚ! የዕውቀት ብርሃን ለሁሉም!


አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
13 May, 10:29
forwarded from @africaacademy_4th

አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
13 May, 10:29
forwarded from @africaacademy_4th

አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
11 May, 08:59
forwarded from @africatv1
🌟 ታላቅ የምስራች ከአፍሪካ አካዳሚ! 🌟ባለፈው ሳምንት በታሪካዊው አድዋ 00 መታሰቢያ አዳራሽ ከ2,000 በላይ ተማሪዎችን በደመቀ ሁኔታ ያስመረቀው አፍሪካ አካዳሚ፤ አሁን ደግሞ የ4ኛ ዙር ምዝገባ መጀመሩን በደስታ ያበስራል!✨ ልዩ የሚያደርገው፦ 🔹 ሙሉ በሙሉ በነጻ! 🔹 ካሉበት ቦታ ሆነው! (Online) 🔹 በታላላቅ ዑለማኦች የሚሰጥ!📝 ለመመዝገብ፦ ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ👇 🔗https://t.me/africaacademy_4thየዕውቀት ብርሃን ለሁሉም!#AfricaAcademy #አፍሪካ_አካዳሚ #FreeEducation #Registration #4thRound #ምዝገባ




አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
9 May, 08:34
forwarded from @africatv1
" አላማችን መሰረታዊ የዲን እውቀት በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ቤት እንዲገባ ነው ! "" በእስካሁኑ የአካዳሚው ጉዞ ከ100 ሺህ በላይ ተማሪዎች እውቀት መቅሰም ችለዋል ። "ወንድም ፈትሁዲን አወል የአፍሪካ አካዳሚ ዳይሬክተር የአፍሪካ አካዳሚን ጉዞ የሚያስቃኝ ሪፖርት አቅርበዋል !#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና




አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
3 May, 11:38
ጀሞ፣ቤተል፣አፍንጮበር እና ፒያሳ አካባቢ ላላችሁ እህትና ወንድሞችውድ የአፍሪካ አካዳሚ ቤተሰቦች የአላህ ሰላም እዝነት ለእናንተ ይሁንእንደሚታወቀው የፊታችን ቅዳሜ በአድዋ አዳራሽ 3ኛ ዙር ተማሪዎች ይመረቃሉ፡፡በመሆኑም ከነገ ሰኞ ጀምሮ እስከ ፕሮግራሙ ፍጻሜ ጋወን የማከፋፈል እንዲሁም የፕሮግራሙ ቀን ማስተናገድ ከምፕሮግራም በኋላ የተወሰኑ ቀናት ጋወን የመሰብሰብ ስራ ላይ የሚያግዙን እህትና ወንድሞችን እንፈልጋለን፡፡እዚህ መልካም ስራ ላይ መካፈል የምትፈልጉ ከታች ያለውን ፎርም እንድትሞሉልን እንጠይቃለን ፡፡ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdmZu6T0LYC4eKsYHKGFMjm5ar1OTjSNOJSVOQsIAe156E4ww/viewform?usp=publish-editor


አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
20 Apr, 11:06
https://youtu.be/GRa6vXWP4nE?si=GxYFuDOJdmmRJAP_
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
