gram news
አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا channel avatar

አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

@africaacad

አፍሪካ ኦንላይን መድረክ ነፃ የሸሪዓ ትምህርት ማስተማሪያ ለበለጠ መረጃ የአካዳሚውን ተቆጣጣሪ ያነጋግሩ: @ethio_africaacademy

ProjectsAREducation

9,873subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    7 Aug, 07:34

    forwarded from @africaacademy_4th

    የጁመዓ ቀን ሱናወች🧼 ገላን መታጠብ : ንጹህ ልብስ መልበስ እና ሽቶ መጠቀም።​📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት: በዕለቱ ወይም በሌሊቱ አጠናቆ መቅራት።​✨ ሶለዋት ማብዛት: በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለዋት ማውረድ።​🕌 ወደ መስጊድ በማለዳ መሄድ: ኹጥባ ሳይጀመር በጊዜ መገኘት።​👂 ኹጥባን በፅጥታ ማዳመጥ: ኢማሙ ሲናገር ጭጭ ብሎ ማዳመጥ።​🤲 ዱዓ ማብዛት: በተለይ ከዐስር በኋላ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ።#አፍሪካ_አካዳሚ
    3,050412754Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    27 Jul, 09:18

    🚨 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ 🚨በሚዲያው ዘርፍ የላቀ ችሎታ እና የፈጠራ አቅም ካሎት፣ አብረውን እንዲሠሩ እንጋብዛለን! በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን፦🎙 1. ፕሮግራም አቅራቢ (Host) 📱 2. የዲጂታል ይዘት አዘጋጅ (Digital Content Producer) 🎬 3. የይዘት አዘጋጅ (Content Producer)ፍላጎቱ እና ልምዱ ካሎት አሁኑኑ ለማመልከት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፦ 📌 ለፕሮግራም አቅራቢ፡ https://docs.google.com/forms/d/11tw9GUeiibzFZi_UtgyAzX3UTuHiP2ZP3IezM4GQBvs/edit 📌 ለዲጂታል ይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1nXvARerViy_wbH7RJKRLCtS9PjQwyvGs9c7uYzUFY04/edit 📌 ለይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1RuGGykR_oifb-udFZ5CPpeFzPtRkEWlg84tjg-e7FrY/editየፈጠራ ባለሙያዎች የተሰባሰቡበትን የሚዲያ ቡድናችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ✨#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    6,0502610Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    16 Jul, 17:15

    🎉🎊 አፍሪካ አካዳሚ ለተማሪዎቹ እና ለታዳሚዎቹ ባዘጋጀው ውድድር ላይ በመሳተፍ ታላላቅ ሽልማቶችን ያግኙ!🕋 1ኛ ለወጣ፡ የዑምራ ጉዞ 💵 2ኛ ለወጣ፡ 50,000 ብር 💵 3ኛ ለወጣ፡ 30,000 ብርዝርዝር መረጃውን ቪዲዮው ላይ ያገኙታል!#አፍሪካ_አካዳሚ T.me/africaacademy_4th
    8,160video3618Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    27 Jun, 05:34

    ​⭐ ውድ ተማሪዎቻችን፣ ሰላም ለእናንተ ይሁን ​📲 ይህ ከአፍሪካ ቲቪ የቀረበላችሁ አጭር የዳሰሳ ጥናት (ፎርም) ሲሆን፣ የቴሌቪዥን ቻናሉን አገልግሎት ለማሻሻል ይረዳናል።ሁላችሁም ፎርሙን በመሙላት ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድትሰጡ አደራ እንላለን፣https://docs.google.com/forms/d/10JEUQlktOrvzmjuvOTwU1SdEGstaW0NrpWbcQVdbcsQ/edit
    10,7003330Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    22 Jun, 06:38

    በ አላህ ፈቃድ ከ30000 በላይ ተማሪዎች በ4ኛው ዙር የሸሪዐ ትምህርት ፕሮግራም ላይ ተመዝግበዋል! ✨🔗 አሁንም ፕሮግራሙን ለሌሎች ሰዎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ እንሁን፦ https://t.me/africaacademy_4thአፍሪካ አካዳሚ!! አራተኛ_ዙር_ዲፕሎም
    10,5003319Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    15 Jun, 19:27

    ✨ Baga gara Akkaadaamii Afrikaa Afaan Oromootti tti dhuftan.📌 Dizaayinara poostaraa fi gulaalaa viidiyoo afaan Oromootiin qacaruuf barbaadaa jirra. Namni Afaan Oromoo beeku yoo iyyachuu barbaade unka kana guutuu qaba.https://forms.gle/ouoKsPmWhx8qksNRA
    10,1001310Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    15 Jun, 16:01

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም 📣 እድሉ አሁንም በፊቱ አለዎት ውደ አራተኛ ዙር ለመመዝገብ#አራተኛ _ዙር #የሸሪዓ_የትምህርት _ዲፕሎማ #የአፍሪካ_አካዳሚ
    9,280video2317Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    14 Jun, 16:01

    forwarded from @africaaca

    🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ: https://reg.africaacademy.com/ ✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ ⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው 💵 ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ 📱የትምህርት አሰጣጡ በርቀት (ኦንላይን) መሆኑ የዕድሜ ክልል የማገድበው መሆኑ 1️⃣ ቆይታው አንድ ዓመት ብቻ መሆኑ። 👳🏾‍♂️ትምህርቱ የሚሰጠው በእውቅ መሻይኾችና ዑለማኦች መሆኑ 🎉 ትምህርታቸውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) መስጠቱ
    7,130video1813Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    13 Jun, 17:32

    🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ: https://reg.africaacademy.com/ ✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ ⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው 💵 ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ 📱የትምህርት አሰጣጡ በርቀት (ኦንላይን) መሆኑ የዕድሜ ክልል የማገድበው መሆኑ 1️⃣ ቆይታው አንድ ዓመት ብቻ መሆኑ። 👳🏾‍♂️ትምህርቱ የሚሰጠው በእውቅ መሻይኾችና ዑለማኦች መሆኑ 🎉 ትምህርታቸውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) መስጠቱ
    7,150video2698Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    10 Jun, 17:50

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም የአፍሪካ አካዳሚ እንኳን ደህና መጣችሁ ይላል ትህምርት ለሚፈልጉ ሁሉ የአራተኛ ዙር የምዝገባ በር መከፈቱን ያበስራል። የአካዳሚው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ 1, አካዳሚው ነፃ ሲሆን ለወንዶችም ለሴቶችም ክፍት ነው። 2, ለተሳካላቸው ተማሪዎችም የዲፕሎማ ምስክር ወረቀት ይሰጣል።
    22,4001914Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    8 Jun, 17:28

    forwarded from @africaacademy_4th

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም ✉️ የዕውቀት ጉዞዎን አሁኑኑ ይጀምሩ!ከማንኛውም ቦታ መማር የሚቻልበት ነፃ የሩቅ ትምህርት በታዋቂ ሊቃውንት እና መምህራን የሚሰጥ፣ እውቅና ያለው የሸሪዓ ሳይንስ ዲፕሎማ ትምህርቱን ሲያጠናቅቁ የዲፕሎማ ምስክር ወረቀት (ሰርተፍኬት)
    5,1302917Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    7 Jun, 05:18

    የስራ ቅጥር ማስታወቂያ📌 አፍሪካ አካዳሚ አማርኛው ክፍል የግራፊክ ዲዛይን (graphic Designer) እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editor) ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።🤩በእነዚህ የስራ መደቦች ላይ ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች፣ይህንን ቅጽ በመሙላት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።👇👇 https://forms.gle/3u2dpAP9Z7uSVZgG6
    6,3501354Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    6 Jun, 16:23

    forwarded from @africaacademy_4th

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም ⬅️ አሁኑኑ የአፍሪካ የሸሪዓ ሳይንስ አካዳሚን ይቀላቀሉ የግል እና የሃይማኖት ህይወትዎን የሚያጎለብት እውቀትንም ይቅሰሙ📚 የትምህርት ዘርፎች፦ (ፊቅህ - ተፍሲር - ሀዲስ - ተርቢያ - አቂዳ - የነብዩ ሲራ)በሸሪዓ እውቀቶች ላይ ወደ ጥልቅ እና መሰረታዊ እውቀት የሚወስደውን የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ።🚀 ምን ይጠብቃሉ?
    4,3401584Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    5 Jun, 17:03

    forwarded from @africaacademy_4th

    "🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም አሁን የተለያዩን የእስልምና እውቀቶችን በነፃ መማር እና የዲፕሎማ ምስክር ወረቀት ማግኘት ይችላሉ።አሁኑኑ ይመዝገቡ፣ እድሉን እንዳያመልጥዎ፤ ማስታወቂያውንም ከሚወዷቸው ጋር በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ያጋሩ።"
    4,0801177Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    5 Jun, 11:08

    forwarded from @africaacademy_4th

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም አሁኑኑ ይመዝገቡ በአፍሪካ አካዳሚ የዲፕሎማ ፕሮግራም ትምህርቶቹን የሚሰጡት በላቁና በተመረጡ መሻይኾች ነው..እድሉን እንዳያመልጥዎ፣ ማስታወቂያውን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ያጋሩ።
    4,13076Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    4 Jun, 11:06

    የ3ኛው ዙር የምርቃት ፕሮግራም ስፖንሰራችን መልእክት👇👇👇👇 ከናፍቆት ሥር የፈካ የፍትህ አበባ!Abaaboo Haqaa Abjuu Jaalalaa jalaa daraare!ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ/Guutummaa viidiyoo kanaa argachuuf liinkii armaan gadii kana cuqaasaa:-https://youtu.be/PujISvEAafM?si=3HO5p-yyMyWnJ08c#hijrabank #journeytoabrightfuture
    YouTubeከናፍቆት ስር የፈካ አበባ- Hijra Bank Documentary
    5,77044Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    2 Jun, 17:54

    forwarded from @africaacademy_4th

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም 😍 እኛን በመቀላቀል በሃይማኖታዊ እና በእውቀት ደረጃ ላይ አዳዲስ እድሎችን እና እድገቶችን ተመልከቺ። 🧕🏽 ስለ ሴቶች የሚመለከቱ ማናቸውንም ነገሮች እና ሌሎችንም የሸሪዓ ድንጋጌዎች (አህካሞች) ዝርዝር ጉዳዮችን ተማሪ። ⏳ የትምህርት ቆይታው ለአንድ ዓመት ብቻ ነው። 📚 እውቀት የሁሉም ሰው መብት ነው፤ አሁኑኑ ከእኛ ጋር ተመዝገቢ! 🔗 የምዝገባ ሊንኩን በፌስቡክ በመጀመሪያው አስተያየት መስጫ ላይ፣ 📱 በኢንስታግራም፣ በቲክቶክ እና በዩቲዩብ ደግሞ በባዮ ማስቀመጫ ላይ ታገኚዋለሽ።
    4,14012882Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    1 Jun, 17:00

    forwarded from @africaacademy_4th

    🤔 የሸሪዓ እውቀትን መማር ፈልገው ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቶዎታል? 📚 አሁኑኑ አፍሪካ አካዳሚን ይቀላቀሉ እና ሁሉንም የሸሪዓ ትምህርቶች በታላላቅ ዑለማዎች በነፃ ይማሩ፡፡🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም
    5,200141232Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    27 May, 07:26

    የአፍሪካ አካዳሚ ልዩ የዒድ መሰናዶ !በዛሬው እለት በአፍሪካ ቲቪ ይጠብቁን!በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁT.me/africaacademy_4th#አፍሪካቲቪ #የህይወትጎዳና
    6,740186Open in Telegram
  • አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

    26 May, 16:02

    እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ይህ ታላቅ በዓል የደግነት፣ የራህማ (እዝነት) እና የጋራ መተሳሰብ ተምሳሌት ነው።አፍሪካ አካዳሚ እና አፍሪካ ቲቪ ለመላው የዕምነቱ ተከታዮች በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ይገልፃሉ። መልካም በዓል! 🌙#አፍሪካ_አካዳሚ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና #ዒድ_ሙባረክ #ዓረፋ1447
    5,9801310Open in Telegram