gram news
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 channel avatar

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

@africatv1

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @AfricaTVCh እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

ProjectsENReligion

22,300subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    24 Sept, 12:00

    ቁርኣንን መረዳት ህይወትን ይበልጥ ውብና ጣፋጭ ያደርገዋል ። ቁርኣንን ለመረዳት ደግሞ የዑለሞችን ጥልቅ የእውቀት ጉዞ መከተል ይገባል ። ሸይኽ ሙሐመድ ሀሰን ፈድሉ የሚያቀርቡትን ልዩ የተፍሲር ማዕድ እንድትካፈሉ ስንጋብዝ ይህንን ከግምት በማስገባት ነው ። ከምሽት 2:00 ሰዓት ጀምሮ ከዚህ ውብ ድግስ ትካፈሉ ዘንድ ግብዣችን ነው ።#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
    Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    24 Sept, 10:04

    ምክር ለእህቴ#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    394video8Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    24 Sept, 07:03

    ሴት ልጅ በኢስላም የላቀ ክብርና ዋጋ ተሰጥቷታል ። ክብሯንና ዋጋዋን መረዳት የአንድ ሰውን ኢስላማዊ ስብዕና ለመገንዘብ በር ይከፍታል !_#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
    Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
    60694Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    24 Sept, 03:01

    የተረገመ ዘመን! እያሉ መሳደብ...#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
    783video95Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    23 Sept, 18:01

    እድሜ መርዘም ብቻ አይደለም!#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    1,010video103Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    23 Sept, 16:00

    ሙስሊም ሆኜ ስገደል…#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    1,090video62Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    23 Sept, 15:02

    በሸይኽ አብዱረህማን አደም ዑመር አማካይነት ሸሪዓዊ ጉዳዮች ላይ ምላሽና ትንታኔ የሚሰጥበት የአል ፈታዋ መሰናዶ ዘወትር ምሽት ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ ወደእናንተ ይደርሳል ። ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል ።#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
    Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
    1,07064Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    23 Sept, 10:04

    እውቀት,ንባብ,ፅሁፍ#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    1,170video121Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    22 Sept, 18:04

    ምንም ሳይኖረው?#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    365video3Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    22 Sept, 16:04

    ይህ ቁርኣን…#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    572video8Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    22 Sept, 12:03

    ሒዳያት መሰናዷችን በኡስታዝ አብዱሰላም አህመድ እና ኡስታዝ ሙሐመድ ሀምዱ አማካይነት ዛሬ ምሽት ከ2:00 ሰዓት ጀምሮ ወደእናንተ ይደርሳል ። ትከታተሉ ዘንድ በአክብሮት ጋብዘናል ።#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
    Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
    79482Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    22 Sept, 10:02

    አል ፈታዋ ቀን 11 :00 ሰዓት ላይ ከእናንተ ከተመልካቾቹ የሚደርሱትን ጥያቄዎች በተወዳጁ ሸይኽ ሙሐመድ ሐሰን ፈድሉ እንዲሁም በመኪን ሸይኽ ሐሰን አቅራቢነት ወደእናንተ ይቀርባል ። በዕለት ተዕለት ህይወትዎ ፣ በሸሪዓ አረዳድ ፣ ግንዛቤዎ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ያልዎትን ጥያቄ በመላክ ኢስላማዊ እውቀትና ግንዛቤዎን ያሳድጉ !#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
    Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    22 Sept, 10:02

    በኢስላም ከፍ እንበል#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    822video8Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    22 Sept, 06:59

    የሚያልፍ የዱንያ ፈተና ልብህንና ተስፋህን አትጣ ! _#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
    Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
    913133Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    22 Sept, 03:02

    ሰውን ጠርጥሮ መሰለል እንዴት ይታያል?#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
    1,010video122Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    21 Sept, 17:59edited

    ሱናም ሙብሃም ቢሆን…#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    1,130video9Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    21 Sept, 15:59

    አል–ሙጂብ#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    1,150video63Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    21 Sept, 14:59

    አል ፈታዋ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ከእናንተ ከተመልካቾቹ የሚደርሱትን ጥያቄዎች በተወዳጁ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን አማካይነት ወደእናንተ ይቀርባል ። በዕለት ተዕለት ህይወትዎ ፣ በሸሪዓ አረዳድ ፣ ግንዛቤዎ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ያልዎትን ጥያቄ በመላክ ኢስላማዊ እውቀትና ግንዛቤዎን ያሳድጉ !#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
    Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1Image from a post by አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    21 Sept, 14:02

    የኢማምነት መብቱ የሱ ነው!#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    1,040video8Open in Telegram
  • አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

    21 Sept, 10:05

    ተውሂድ…#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    1,140video54Open in Telegram