Latest posts

ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
22 Sept, 19:25
🎭አስደናቂው "የኮከብ ሰው" ኮሜዲ ቲያትር ለተወሰነ ጊዜ ወደ ውጭ ሀገር ስለሚሄድ ሐሙስ በ12 ሰዓት የመጨረሻው ትዕይንት ስለሆነ ትኬቱ ከማለቁ በፊት አሁንኑ የራስዎን የወንበር ቁጥር በመምረጥ ቴሌ ብር ላይ በሁሉ በጄ ኦንላይን ይቁረጡ። #ዓለም ሲኒማ የሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር ቤት!
3,510Open in Telegram
ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
20 Sept, 17:05
ከሰኞ - ሐሙስ በተመረጡ ሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር ሪፍሬሽ ያድርጉ!


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
17 Sept, 19:04
ከአርብ እስከ እሁድ በአዳዲስ ሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር መንፈሰዎን ያድሱ #ዓለም ሲኒማ ቦሌ ትኬትዎን ቴሌ ብር ላይ በሁሉ በጄ ይቁረጡ። 🍿 🥤 09 86 95 95 95


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
17 Sept, 13:17
🎭ውድ ደንበኞቻችን «ኮከቡ ሰው» ቴአትር የዛሬ ትኬት ሙሉ በሙሉ ማለቁን በአክብሮት እያሳወቅን 🎭🔥 ⏰ ቲያትሩን በሰዓት ለመጀምር እንዲያመቸን፣ ኦንላይን የቆረጡትን ትኬት በጊዜ በመምጣት በር ላይ ስካን (Scan) እንዲያስደርጉልን በትህትና እናሳውቃለን።የመጨረሸው መድረክ ሳምንት በ12 ሰዓት ይቀርባል ትኬት ቅዳሜ ይጀመራል። 📞 09 86 95 95 95


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
15 Sept, 16:19
የወቅቱ አነጋጋሪው ቲያትር "የኮከቡ ሰው"🌟 ውጭ ሀገር ከመብረሩ በፊት ሁለት መድረኮች ብቻ ቀርተዋል! ✈️ እስካሁን ካለዩት እና ለመድገም ካሰቡ ይህንን ድንቅ ትርኢት ለመታደም የመጨረሻወን ዕድል ይጠቀሙ። ቦታ፡ ዓለም ሲኒማ ብቻ ቀን፡ ሐሙስ በ12:00 ሰዓት ቶሎ ብለው ቲኬትዎን ቴሌ ብር ላይ በሁሉ በጄ ይቁረጡ! 🍿 🥤 09 86 95 95 95


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
13 Sept, 19:22edited
ከመስከረም 04 - 07 የተመረጡ ፊልሞች እና ቴአትሮች ቡፌ 🍿 🥤 09 86 95 95 95


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
13 Sept, 13:46
🎬 🎭የዓለም ሲኒማ ቤተሰቦች🎭 እንደተለመደው የሳምንቱ የቲያትር ፕሮግራሞች በኦንላይን የወንበር ቁጥሮዎን በመምረጥ በሁሉ በጄ እና በዓለም ሲኒማ ቦሌ መቁረጥ ይችላሉ። 🍿 🥤 09 86 95 95 95


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
10 Sept, 18:20
🌼 መልካም አዲስ ዓመት🌼 ከመስከረም 01 - 03 የፊልም እና የቴአትር ፕሮግራም


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
10 Sept, 15:47
🌼እንኳን አደረሳችሁ! 🌼 ለአዲሱ ዓመት አቀባበል ከቤተሰብ እና ከወዳጅ ዘመዶች ጋር በሳቅ እና በደስታ ለመጀመር ነገ በ12 ሰዓት "አቧረው ጨሰ" ድንቅ ኮሜዲ ቲያትር ተዘጋጅቷል! 🎭✨ ይምጡና አዲሱን ዓመት በሳቅ ይጀምሩት! #ዓለም ሲኒማ ቦሌ🍿 🥤 09 86 95 95 95


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
9 Sept, 05:16
🌼🎭ዋዜማን በዓለም ሲኒማ!🎭🌼 ተወዳጁ እና አነጋጋሪው «የኮከብ ሰው» ቲያትር በዓለም ሲኒማ የመጨረሻ 3 ስቴጅ ብቻ አሳይቶ ወደ ውጭ ሀገር ጉዞውን ሊጀምር ነው! ✈️ ይህ ድንቅ ቴአትር እንዳያመልጣቹህ ነገ ሐሙስ በ12 ሰዓት ዓለም ሲኒማ ቦሌ ትኬት ሳያልቅብዎ ቴሌ ብር ላይ በሁሉ በጄ ይቁረጡ


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
6 Sept, 19:48
ጳጉሜን በዓለም ሲኒማ ያሳልፉ 🥤 🍿 09 86 95 95 95


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
6 Sept, 12:18
🎭 ሳምንታዊ የቲያትር ትኬት ሽያጭ ተጀምራል🎭 ውድ የዓለም ሲኒማ ቤተሰቦቻችን፤ ቴሌ ብር ላይ ገብተው በሁሉ በጄ የመረጡትን የቲአትር ትኬት መቁረጥ ይችላሉ። ዓለም ሲኒማም መቁረጥ ይችላሉ። 🍿 🥤 09 86 95 95 95


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
5 Sept, 15:21edited
🎭«ባሎች እና ሚስቶች» አስቂኝ ቲያትር 🎭 በልዩ ፕሮግራም ነገ እሁድ በ12 ሰዓት ከሚወዳቸው ድንቅ አርቲስቶች ጋር የሚታደሙበት ድንቅ የቲያትር ምሽት! እንዳያመልጦዎ። ትኬትዎን ቴሌ ብር ላይ በሁሉ በጄ ይቁረጡ 09 86 95 95 95


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
4 Sept, 16:38
ቅዳሜ እና እሁድን በተመረጡ በሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር በዓለም ሲኒማ ሪፍሬሽ ያድርጉ!


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
3 Sept, 17:20
#ዓለም ሲኒማ ቦሌ የአርብ የፊልም እና የቴአትር ፕሮግራም🎭"አቧረው ጨሰ" ኮሜዲ ቴአትር በ12:00🎞 "ሐምራዊ" በ7:00 እና በ9:00🎞 "ፈረንጁ ሀበሻ"በ8:00🎞 "ሳላያት" በ10:10 እና ምሽት በ2:30🎞 "ቀን ዘራፊ" በ11:10🎞 "መቀነት" በ1:10#በዓለም ሲኒማ ሪፍሬሽ ያድርጉ!🍿 🥤09 86 95 95 95 ትኬትዎን በሁሉ በጄ ይቁረጡ "Book your ticket on Hulubeje" Download here;
ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
3 Sept, 14:42
🔥የተወዳጁ«ኮከቡ ሰው» ቴአትር ተመልካቾቻችን የዛሬ ትኬት ሙሉ በሙሉ ማለቁን በአክብሮት እያሳወቅን 🔥 ⏰ ቲያትሩን በሰዓት ለመጀምር እንዲያመቸን፣ ኦንላይን የቆረጡትን ትኬት በጊዜ በመምጣት በር ላይ ስካን (Scan) እንዲያስደርጉልን በትህትና እናሳውቃለን።ዘወትር ሐሙስ መታየቱን ይቀጥላል 📞 09 86 95 95 95


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
30 Aug, 17:03
#ዓለም ሲኒማ ቦሌ ከሰኞ - ሐሙስ በተመረጡ ሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር ሪፍሬሽ ያድርጉ


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
29 Aug, 16:13
🎭 የቲያትር ትኬት ሽያጭ ተጀመረ🎭 ውድ የዓለም ሲኒማ ቤተሰቦቻችን፤ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ቴሌ ብር ላይ ገብተው በሁሉ በጄ የመረጡትን የቲአትር ትኬት መቁረጥ ይችላሉ። ዓለም ሲኒማ በአካል በመገኘት መቁረጥ ይችላሉ። 🍿 🥤 09 86 95 95 95


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
28 Aug, 19:40
🎬ቅዳሜ እና እሁድን በዓለም ሲኒማ


ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
27 Aug, 17:51edited
#ዓለም ሲኒማ ቦሌ የአርብ ፊልም እና የቴአትር ፕሮግራም🎭"አቧረው ጨሰ" ኮሜዲ ቴአትር በ12:00🎞 "ሐምራዊ" በ8:00፤በ10:10 ፤ እና በ1:10🎞 "ፈረንጁ ሀበሻ" በ7:00፤በ9:00 እና ምሽት በ2:30🎞 "ሳላያት" በ11:10#በዓለም ሲኒማ ሪፍሬሽ ያድርጉ!🍿 🥤09 86 95 95 95 ትኬትዎን ቴሌ ብር ላይ በሁሉ በጄ ይቁረጡ "Book your ticket on Hulubeje" Download here; https://ntdk5.github.io/HuluBeje/
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
