gram news
alfrkatu_anajeya channel avatar

alfrkatu_anajeya

@alfrkatu_anajeya

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

ProjectsARLanguages

7,590subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • alfrkatu_anajeya

    22 Sept, 19:14

    🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
  • alfrkatu_anajeya

    22 Sept, 14:47

    ጃዕፈር ኢብኑ ሙሐመድ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል፡-«አላህ ከወንጀል ውርደት ወደ አምልኮ ክብር ያወጣው የሆነ ሰው ሁሉ፣ አላህ ያለ ገንዘብ በጸጋው ሀብታም ያደርገዋል፣ ያለ ጎሳና ዘር ያከብረዋል፣ ያለ ጓደኛም ያጽናናዋል። 📚رواه البيهقي/الشعب (٦٨٤٩)
  • alfrkatu_anajeya

    22 Sept, 14:34

    ጀግና ወንድ ልትባል የምትችለው በሽርክ፣በቢድዓ፣በጥመት ላይ ያሉ ሰዎችን የሂዳያ ሰበብ መሆን ስትችል ነው እንጅአጅነብይ የሆነች ሴት ጋር 24:00 አዘብዝበህ የሷን ልብ ስላሸነፍክ ጀግና ልትባል አትችልም በል እንደውም አንተ የቁም ሬሳ ነህ ።አድርሱልኝ መልክቴ ለአንተም 🫵 ነው ወንድሜ ቢመርህም ዋጠው ጀናዛ አንችስ ብትሆኝ ደግ ሁነሻል የራስሽ ስራ ነው ።
  • alfrkatu_anajeya

    22 Sept, 09:07

    ሸይኽ አልባኒ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል፡-«ለሴት የምትለብሰው ምርጥና የተሻለው ቀለም ጥቁር ነው፣ ምክንያቱም ክብርን፣ ቁጥብነትን ስለሚጨምርና ጌጥን ስለሚያስወግድ። ይህ አብዛህኛው ሶሃብያት ሴቶች የሚለብሱት ዋነኛው ቀለም ነበር አሏህ መልካም ስራቸውን ይውድላቸው።» [جِلبَابُ المَرأة المُسلِمَة (١٢١)]
  • alfrkatu_anajeya

    22 Sept, 08:30

    🔷ዚክር ያለው ፋይዳኢብን አልቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብሏል :-"ዚክር በዚህች አለም ለዛኪሩ ብርሃን ይሆንለታል። በቀብር ውስጥ ለእርሱ ብርሃን ይሆንለታል። በፍርዱ ቀን ለእርሱ ብርሃን ይሆንለታል። በቀጥተኛው ጎዳና ላይ ፊት ለፊቱ ይጓዛል። እንደ አሏህ ዚክር ልቦችን እና መቃብሮችን የሚያበራ የለም።"الوابل الصيب ص ١١٤https://t.me/alateriqilhaqكن على بصيرة
    Image from a post by alfrkatu_anajeyaImage from a post by alfrkatu_anajeya
  • alfrkatu_anajeya

    21 Sept, 20:24

    ለእህቶች ብቻ ታላቅ ብስራት ለልተመዘገባችሁ 👇 🛍 👉 እነሆ የቡዙ እህቶች ጥያቄ የነበረው ሴቶች በሴት የመቅራት ጉዳይ በአለህ እዝነት መፍቴሔ አግኝቷል (አልሐምዱ ሊላህ) እንኳን ደስ ኣላችሁ ☔️ 👉 ቡዙ እህቶች የቅራት ፍላጎት እያላቸው ነገር ግን የሴት አስቀሪ ባለ ማግኘት ለወንዶች ሪከርድ አድርጌ ከሚፈትናቸው ቢቀርብኝ ይሻላል በማለት ከቅራት አለም ሪቀው ይገኛሉ 🎁 👉 እናንተ እህቶች የቅራት
  • alfrkatu_anajeya

    20 Sept, 09:31

    .ሴት ልጅ ለባሏ ታዛዥና ክብሩን የምትጠብቅለት ና ምርጥ ፍላጎቱን በቻለችው አቅም የምታሟላ ከሆነች .ከእሷ ውጪ ሌላ ባለማግባት ይክሳታል።!ለዚህም ነው ኢብኑ ሀጀር رحمه الله : መልክተኛው ﷺ ኽዲጃ ዱንያ ላይ በህይወት እያለቸ ከእሷ ውጪ ሌላን ባለማግባት ክሰዋታል ይላሉ።فتح الباري (٧ / ١٣٧
    92671Open in Telegram
  • alfrkatu_anajeya

    20 Sept, 09:22edited

    Image from a post by alfrkatu_anajeyaImage from a post by alfrkatu_anajeya
  • alfrkatu_anajeya

    19 Sept, 14:59

    Image from a post by alfrkatu_anajeyaImage from a post by alfrkatu_anajeya
    9161461Open in Telegram
  • alfrkatu_anajeya

    18 Sept, 11:21

    አንዳንዴ....ከሰዎች መራቅሽ ሠላም የሚሰጥሽ ከሆነ ራቅ በይ አንዳንዴ ለብቻ መሆን ሠላም ይሰጣል ተፈኩር እንድታደርጊ ይረዳሻል
    1,180204Open in Telegram
  • alfrkatu_anajeya

    17 Sept, 13:15

    🔷ወንድ ልጅ ሰነፍ ሲሆን👉ሀብታም ሴትን ማግባት ምኞቱ ያረጋል!🌱 ብዙ ወንዶች ሰነፍ ሲሆኑ ሀብታም ሴትን ማግባት ምኞታቸው ያረጋሉ ዓጂብ ሀቢቢ ሪዝቅህን ከአላህ ጠብቅ ሰበብ አድርስ እጅና እግርህን አጣጥፈህ ቁጭ ብለህ ከዛ ስንት አመት የለፈችሁ የእህትህን ገንዘብ ስጠብቅ ትንሽ አታፍርም?? ሀቂቃ ይሄ በጣም ያስጠላል ስራ ሰበብ አድርስከዛም አላህ በሰጠህ እርዚቅ ተዘወጅ ሀብት ያላትን ብቻ አጠብቅ 👉የሷ ሀብት ትዳር አይሆንህም ሀቢቢ እና ነቃ በል👌✅ሁሌ ስለ እህቶቻችን ነዉ ምክር ያምሰጠሁ አንዳንዴ ለወንዲሞቻችንም ያስፈልጋል ብለን ነዉ እንግዲህ ቻሉበት በርቱ!! ኮፒ ኖ
    1,470123Open in Telegram
  • alfrkatu_anajeya

    16 Sept, 15:44

    Image from a post by alfrkatu_anajeyaImage from a post by alfrkatu_anajeya
    1,55018Open in Telegram
  • alfrkatu_anajeya

    16 Sept, 15:38

    ከሰለሙ ስልምልም አሉ ሸኽ ሀጅ ወሌ
    Image from a post by alfrkatu_anajeyaImage from a post by alfrkatu_anajeya
    1,44076Open in Telegram
  • alfrkatu_anajeya

    16 Sept, 06:26

    لا تبحث عن زوجةٍ تعيش معها، بل ابحث عن زوجةٍ تعبد الله معها“ከእርሷ ጋር ለመኖር ብቻ ሚስትን አትፈልግ፤ ከእርሷ ጋር አላህን ለማምለክ የምትችል ሚስትን ፈልግ።”የትዳር ውበት በገጽታና በሀብት ብቻ አይደለም፤ በኢማን፣ በዲን እና በመልካም ባህሪ ነው። ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «فاظفر بذات الدين» “የዲን ባለቤት በመምረጥ ዕድለኛ ሁን።”🤲 ከእርሷ ጋር ሰላትን ስገድ፣ ቁርአንን አንብብ፣ አላህን አስታውስ፤ ይህ ነው የተባረከ ትዳር።አንቺም ገንዘብ ያለውን ቆንጆ የሆነውን ሳይሆን ምርጫሽ ሊሆን የሚገባው ሰለፊዩን ነው ቀርቶ የሚያስቀራሽን ወደ አሏህ ይበልጥ የሚያቃርብሽን መሆን አለበት
    1,480123Open in Telegram
  • alfrkatu_anajeya

    15 Sept, 16:30

    ውድ እህቴ ሆይ! ጊዜ የአላህ ታላቅ ስጦታ እና መልሰን የማናገኘው ውድ ሀብታችን ነው። ዛሬ በቴክኖሎጂ እና በሶሻል ሚዲያ (ፌስቡክ፣ ቲክቶክ፣ ቴሌግራም) ዓለም ውስጥ ስንኖር፣ እነዚህ መድረኮች አላህን መቃረቢያ ወይስ ወንጀል መከማቻ እየሆኑን ነው? ቆም ብለን ራሳችንን መፈተሽ አለብን።የቀደምት ታላላቅ እንስቶች ጊዜያቸውን በእውቀትና በዒባዳ ያሳልፉ እንደነበረው ሁሉ፣ አንቺም ጊዜሽን እና ሶሻል ሚዲያሽን በሱና መንገድ እንድትመሪ እነዚህን ጠንካራ ምክሮች እነሆ፦📌 የጊዜ አጠቃቀም ምክሮች፡ 1️⃣ ቀንሽን በበረካ ጀምሪ፦ ከፈጅር ሶላት በኋላ ያለውን የጠዋት ሰዓት ለእንቅልፍ ወይም ለስልክ አታባክኚ። ቁርአን በመቅራት እና የጠዋት ዚክሮችን በማድረግ ቀንሽን በበረካ ጀምሪ። 2️⃣ ቅድሚያ ለፈርዶች፦ የቤት ውስጥ ስራ፣ ትምህርት ወይም ስራ ከሶላትሽ ሰዓት ሊያስረፍዱሽ አይገባም። ጊዜሽን በሶላት ወቅቶች ዙሪያ አዋቅሪው። 3️⃣ ጠቃሚ እውቀትን ሸምቺ፦ በቀን ውስጥ ቢያንስ ከ30-60 ደቂቃ የዲን ኪታቦችን ለማንበብ ወይም አስተማሪ የሱና ትምህርቶችን ለማዳመጥ መድቢ።📌 የሶሻል ሚዲያ (የስልክ) አጠቃቀም መመሪያዎች፡ 1️⃣ ሀያእሽን (ሀፍረትሽን) በስክሪን ላይ አታጪ፦ ሒጃብሽና ሀያእሽ በመስጂድ ብቻ ሳይሆን በሶሻል ሚዲያ ላይም ሊኖርሽ ይገባል። ላይክ (Like) እና ቪው (View) ለማግኘት ተብሎ ፎቶሽን ወይም ቪዲዮሽን ለብዙሃን እይታ አታቅርቢ። የሴት ልጅ ውበቷ መደበቋና ሀያእዋ ነው። 2️⃣ የጊዜ ሌባ እንዳይሆንሽ ንቂ፦ ለጥቂት ደቂቃ ብለሽ ስልክሽን ከፍተሽ ሰዓታት እንዳያልፉብሽ ገደብ አድርጊ። ስልክሽ
    Telegram💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
  • alfrkatu_anajeya

    15 Sept, 15:31

    forwarded from @alfrkatu_anajeya

    መኖርሽን ትተሽ መታየትን ስትመርጪ ትልቁ ስህተትሽ እዛጋ ጀምሯል።በህይወትሽ ወጣ ወጣን እዩኝ እዩኝን አትፈልጊ! ህይወትሽን ሰተር ደበቅ ብለሽ እያጣጣምሽ ኑሪ እንስቷዬ አይን ሲበዛ የሚያምረዉ ለእንጀራ ነዉ ለህይወት አይደለም
    1,07014Open in Telegram
  • alfrkatu_anajeya

    15 Sept, 14:55

    ለእህቶች ብቻ ታላቅ ብስራት ለልተመዘገባችሁ 👇🛍 👉 እነሆ የቡዙ እህቶች ጥያቄ የነበረው ሴቶች በሴት የመቅራት ጉዳይ በአለህ እዝነት መፍቴሔ አግኝቷል (አልሐምዱ ሊላህ) እንኳን ደስ ኣላችሁ☔️ 👉 ቡዙ እህቶች የቅራት ፍላጎት እያላቸው ነገር ግን የሴት አስቀሪ ባለ ማግኘት ለወንዶች ሪከርድ አድርጌ ከሚፈትናቸው ቢቀርብኝ ይሻላል በማለት ከቅራት አለም ሪቀው ይገኛሉ🎁 👉 እናንተ እህቶች የቅራት ፍላጎታችሁ ከልባችሁ ከሆነ ዬሄ መፍቴ ተገኝቷል ወደ ቅራት መድረካችን ጎራ በሉና የእውቀት ባለ ቤት ሁኑ📚የቅራት ሁኔታ 📖📕 👉 ቃዕደቱ ኑራንያ እና ቁርኣን በተጅዊድ📚 👉 የዐቂዳ አጫጭር ክታቦችን በራሳችሁ ምርጫየመቅራት ፍላጎት ያላችሁ በዝህ አድሬስ ጎራ በሉ @Eref12342 https://t.me/alfrkatu_anajeya
  • alfrkatu_anajeya

    15 Sept, 13:55

    ¤ ማስመሰል ......• ማስመሰል ብሎ ማለት ከተኩላ ጋር በልቶ ከእረኛ ጋር ማልቀስ ነው
  • alfrkatu_anajeya

    15 Sept, 09:59

    🌸 ልብስ የለበሽ መስሎሽ ነው? ራቁትሽን እኮ ነሽ... =====================ለምን ደብቅልሻለሁ... እንደው ጀነትም አትገባም ...🌱ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦ ሁለት አይነት የጀሃነም ሰዎች አሉ እኔ አሁን አላያቸውም ለወደፊት ይመጣሉ ...√ ለብሳ ያለበሰች ራሷም አዘንብላ ሌሎችንም የምታዘነብል ሴት ፣ ፀጉራቸው ልክ እንደግመል ሻኛ የተጎነጎነ ነው ( ልክ በአሁን ሰዓት ዊግ ስትከለከይ ፀጉርሽን ትልቅ ለማስመሰል ትልቁን ፀጉር ማስያዣ ተሸክመሽ ቁራጭ ጨርቅ ቢጤ ጣል እንደምታደርጊዋ አይነት ) ... እነዚህ ሴቶች ጀናትን አይገቡም አረ እንደው ሽታዋንም አያገኙም ሽታዋ ከሩቅ ነው የሚሸተው።📓📔 صحيح مسلم 【 رقم 2128】📌 ኢማሙ ነዋዊይ ይህን አስመልክተው እንዲህ ይላሉ፦ " ለብሳ ያለበሰች ማለት እኮ ከሰውነቷ የሆነ አካሏን ውበቷን ለማሳየት ብላ የምትከፍት ነች ( ልክ የግንባርሽን ፀጉር ከፈት እንደምታደርጊዋ አይነት ) ። እነኚህ ናቸው ለብሰው የተራቆቱ ... በሌላ ቦታ ደሞ እነዚህ ማለት ቀጭን እና የሰውነትን ቅርፅ የሚያሳይ ልብስ የሚለብሱ ናቸውም ተብሏል ።📓📔 شرح النووي على مسلم 【17/191እህቴ ጀነትን አትፈልጊያትም? አረ ይብቃሽ አንቺ እኮ ክብር ነሽ የህዝብ ሽንት ቤት አይደለሽም የወጣ የወረደ ሁሉ አይቶ የሚረካብሽ አንቺ እንቁ ነሽ አንድ ሰው ብቻ ከአለም ተወዳድሮ አሸንፎ ... ጨርሺውለእህትሽ ሼር አድርጊላት
    1,46041Open in Telegram
  • alfrkatu_anajeya

    14 Sept, 18:41

    🍃እርሷኮ ባለጌ ናት እንጂ...እኔ ነኝ ያበላሸኋት አይልም። እና ለራስሽ ክብር ይኑርሽ እቱ🍃 !!🌘 ©
    1,30017Open in Telegram