gram news
አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም channel avatar

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

@alimrancmc

➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል ➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ ➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች ➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል። ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ። https://t.me/Alimrancmc

ProjectsENReligion

13,700subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    22 Sept, 12:52edited

    ዘመኑ በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል!! በኡስታዝ አቡበክር ዓብደላህ https://t.me/Alimrancmc
    1,430video27411Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    21 Sept, 07:26edited

    https://t.me/Alimrancmc
    Image from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋምImage from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
    2,270211883Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    19 Sept, 11:10

    የአፍተር እስኩል ዓመታዊ ዕቅድና የቂርአት እድገት መሹራ ተካሄደ﴿وَقُلْ رَبِّ زِدْنِي عِلْمًا﴾“ጌታዬ ሆይ! እውቀትን ጨምርልኝ በል።” (ሱረቱ ጧሃ፡ 114)በአል ዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም የአፍተር እስኩል ዘርፍ ውስጥ የሚገኙ የአፍተር እስኩል (ከትምህርት ቤት በኋላ) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ኡስታዞች የዓመታዊ ዕቅድን እና የተማሪዎችን የቂርአት አጠቃላይ እድገት በተመለከተ መሹራ አካሂደዋል።በመሹራው የተማሪዎችን የቁርአን ንባብ፣ ተጅዊድ፣ ሂፍዝ እና የኢስላማዊ እውቀት ደረጃ ለማሻሻል የሚያግዙ የትምህርት አሠራሮች፣ የአስተማሪዎች የጋራ ሥራ እና የቀጣይ ዓመት ዕቅዶች በስፋት ተወያይተዋል።የመሹራው ዋና ዓላማ የአፍተር እስኩል ትምህርትን በዕቅድና በተደራጀ አሠራር ማጠናከር፣ የተማሪዎችን የቂርአት ደረጃ በቀጣይነት ማሳደግ እና ከቁርአን ጋር በእውቀትና በተግባር የተገናኘ ትውልድ ለመገንባት የሚያስችል የትምህርት ሥርዓት ማዳበር ነው።
    Image from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋምImage from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋምImage from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋምImage from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
    3,0604425102Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    18 Sept, 13:20edited

    መድረሳዎችን አግዙኡስታዝ አህመድ ኢስማዒል
    3,600video4311Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    17 Sept, 14:27edited

    የልጆቻችንየልጅነት ትዝታዎች? https://t.me/Alimrancmc ኡስታዝ ዓዲል አህመድ
    3,760video41168Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    16 Sept, 13:15

    የማይቋረጥ መልካም ስራ!! በኡስታዝ አህመድ ኢስማዒል ዳሩል አርቀም የምርቃት ፕሮግራም ላይ የቀረበ
    3,510video30232Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    15 Sept, 10:31edited

    አንድ መልካም ሥራ፣ ብዙ ተካፋዮች!! በኡስታዝ ዓብዱል ፈታህ አክመል ዳሩል አርቀም የምርቃት ፕሮግራም ላይ የቀረበ https://t.me/Alimrancmc
    5,990video39174Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    14 Sept, 13:33

    እራሳችንንም ሆነ ልጆቻችንን ከሶሻል ሚዲያ ሸር መጠበቅ አለብን!! ኡስታዝ ሙሀመድ ዚያድ ዳሩል አርቀም የምርቃት ፕሮግራም ላይ የቀረበ
    5,830video46152Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    13 Sept, 14:41

    🎓 የዳሩል አርቀም የቁርአን ሂፍዝና የዒልም ማዕከል የምርቃት ፕሮግራም በአዲስ አበባ ቤተል አካባቢ የሚገኘው ዳሩል አርቀም የቁርአን ሂፍዝና የዒልም ማዕከል በቁርአን እና በሌሎች የዒልም ዘርፎች ተማሪዎቹን ለሁለት ዓመታት በማስተማር የምርቃት ሥነ-ሥርዓቱን አካሂዷል።ዳሩል አርቀም የአል ዒምራን የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም ቅርንጫፍ ሲሆን፣ በቆይታቸው ወቅት ተማሪዎቹ ቁርአንን ከመማርና ከማስታወስ ባሻገር የሐዲስ፣ የፊቅህ፣ የዐቂዳ እና ሌሎች የእስልምና ዕውቀት ዘርፎችን ተምረዋል።በምርቃት ፕሮግራሙም ተማሪዎቹ ያገኙትን ዕውቀትና ክህሎት የሚያሳዩ የቁርአን ንባብና ሂፍዝ፣ የሐዲስ ትምህርትና ማብራሪያ፣ ምክር አዘል ንግግሮች እና ሌሎች የመድረክ ፕሮግራሞች ቀርበዋል።🌱 የመድረሳ ቆይታቸው የዕውቀት መዳረሻ ሳይሆን ወደ ቀጣዩ የዕውቀት ደረጃ የሚያሻግር መሠረት ነው። ተማሪዎቹም በዚህ የሁለት ዓመት የትምህርት ጉዞ ያገኙትን ዕውቀት ይዘው ለበለጠ ዕውቀትና ለቀጣይ የእስልምና ትምህርት ጉዞ ወደ አል ዒምራን የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም እና ወደ ሌሎች መድረሶች በመሄድ ትምህርታቸውን ይቀጥላሉ።።
    Image from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋምImage from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋምImage from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋምImage from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
    5,56050218Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    13 Sept, 14:41

    Image from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋምImage from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋምImage from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋምImage from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
    4,410183Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    12 Sept, 11:43edited

    ዑለማእን ማክበር በኡስታዝ ዓዲል አህመድ https://t.me/Alimrancmc
    4,360video48132Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    10 Sept, 16:38

    https://youtu.be/KHn-CnCSo-A?si=xUWuEaCQcOJ-CgOL
    YouTube||ለእውቀት የተከፈለ መስዋእትነት|| በሸይኽ አህመድ አወሉ ሰይዱና ሀምዛ የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
    4,70017121Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    8 Sept, 13:35

    "ቲላዋ " በኡስታዝ ሀይደር ሙስጠፋ በላፍቶ ቢላል መድረሳ የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ!! https://t.me/Alimrancmc
    5,780video5217Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    7 Sept, 08:19edited

    የኢማም አቡ ሀኒፋ ጥንቁቅነት! በኡስታዝ ዓዲል በክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ https://t.me/Alimrancmc
    5,910video3931Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    6 Sept, 12:32edited

    📢 ላፍቶ ቢላል የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል 523 ተማሪዎችን አስመረቀ።ላፍቶ ቢላል የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል በ2018 ዓ.ል የክረምት ተመላላሽ መርሐ ግብሩን በስኬት አጠናቆ 523 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት በደማቅ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል።በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተማሪዎች የቁርአን ንባብ እና የኢስላማዊ ትምህርት አዘል ሌሎች መርሐ ግብሮች ቀርበዋል።በተጨማሪም ማዕከሉ በአዳሪ ሥርዓት ለሁለት ዓመታት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 14 ተማሪዎችን ወደ ቀጣዩ የመድረሳ ደረጃ በማሸጋገር፣ የሽኝት ፕሮግራም አካሂዷል።የሽኝት ፕሮግራሙም ተማሪዎቹ በማዕከሉ ለሁለት ዓመታት ያሳለፉትን የትምህርትና የሥነ-ምግባር እነፃ ጉዞ በማስታወስ፣ በቀጣይ የትምህርት ሕይወታቸው የበለጠ እውቀትና ስኬት እንዲያገኙ በመመኘት ተካሂዷል።አላህ የተማራችሁትን እውቀት የተጠቀማችሁበት ያድርግላችሁ፣ በቀጣይ ጉዟችሁም ስኬትና በረከት ይወፍቃችሁ። 🤲
    Image from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋምImage from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋምImage from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋምImage from a post by አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
    5,8607316731Open in Telegram
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    4 Sept, 14:04

    ለእውቀት የተከፈለ መስዋዕትነት 🎙️ በሸይኽ አህመድ አወሉ 📍 በሰይዱና ሀምዛ የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ንግግር https://t.me/Alimrancmc
  • አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

    3 Sept, 09:23

    ከነብዩ ﷺጋር ያለን ግንኙነት... https://t.me/Alimrancmc