gram news
አምባ መፅሐፍ channel avatar

አምባ መፅሐፍ

@ambabooks

🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS • @AMBA_TREKA • @YETMHRT_PDF • @AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን እናጋራ!

ProjectsENBooks

13,600subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • አምባ መፅሐፍ

    22 Sept, 19:18

    🧠 ሳይኮሎጂ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል👉@PsychologyCentral 👉@PsychologyCentral
    Image from a post by አምባ መፅሐፍImage from a post by አምባ መፅሐፍ
    38111Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    22 Sept, 16:03

    ✨✨ፍቅር ቅብ-14✨✨ከዮናስ ጋር ከተለያየን ስድስተኛ ወር አልፎ ሰባተኛውን ይዘናል...ጊዜው እንዴት ይሮጣል.....ፍቅር ቅብ የነበረው አብሮነታችን አንድ አመት ከመንፈቅ የቆየ ነበር....በዚ ሁሉ ጊዜ ውስጥ ዮናስ እንዲህ ነብስ ውጪ ነብስ ግቢ ሆኖ ያሳለፈበትን ቀን አላስታውስም።"ምንድን ነው ንገረኝ እንጂ....".....አልኩት የተጋባብኝን ፍርሀት ለማባረር እየታገልኩ።"እ....እ....".....አለና ተጨማሪ ሲንግል አዘዘ።"ኧረ በፈጠረህ ዮናስ.....".....አልኩት ቆጣ ብዬ።"አሞኛል.....".....አለኝ ያልጨረሰው ንግግር እንዳለ በሚያሳብቅ አስተያየት....በግንባሩ እያየኝ ነበር።"ምንህን.....ሲቀጥል እኔ ምን ቤት ነኝ.....?.....".....ግራ ገባኝ።"እ....አንቺም ሳያምሽ አይቀርም....."....አለና ትልቅ ሸክም ከላዩ እንዳራገፈ ነገር ተነፈሰ...."ምንድን ነው የምትለው....ምንድን ነው በሽታዬ....ዝም ብሎ ታመሻል አለ እንዴ....."....አልኩት አይኔን በእንባ አቁሬ.....'እንዲህ ነው' ብሎ ባይናገረውም እያለ ያለው ነገር ገብቶኛል....ግን የገባኝ እንኳን ውሸት እንዲሆን በውስጤ እየፀለይኩ ነው...."ቫይረሱ በደሜ ውስጥ አለ.....".....ሲለኝ ነብስና ስጋዬ ተላቀቀ....ሰውነቴ በደነብኝ.....ሁሉም ነገር ጭው አለብኝ....እያንዳንዱ ድምፅ "ፅፅፅፅፅፅፅ" ብቻ ሆኖ ይሰማኝ ደመር.....ጆሮዬ የሆነ ጩኧት እያወጣ ራሱን ብቻ መስማት ጀመረ....አንደበቴ ተሳሰረ...."እንዴት....መቼ....ለምን....."...... ሌላ የሚጠየቁም የማይጠየቁም
    1,5202311Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    22 Sept, 11:42

    ✨✨ፍቅር ቅብ -13✨✨ መኝታ ቤቴ እንደገባሁ ጥቁር ልብሴን አራገፍኩ....ሀዘን ማርዘም አልፈለግኩም.... ሽሮ መልክ ቢጃማዬን ለብሼ መክብብን ማሰብ ጀመርኩ.....ሰላም። ከሞት የማይተናነስ እንቅልፍ ውስጥ ሆኜ ነበር ስልኬ የቀሰቀሰኝ....መክብብ ሊሆን ይችላል ብዬ ተንደርድሬ ስልኬን ማታ ከወረወርኩበት አነሳሁ....ዮናስ ነበር። የዘጋሁትን ፋይል መክፈት ላይ ጎበዝ አይደለሁም....ቢሆንም ግን
    Image from a post by አምባ መፅሐፍImage from a post by አምባ መፅሐፍ
    2,410167Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    22 Sept, 05:08edited

    #አስገራሚ_እውነቶች🪫ስለ ቴሌቪዥን ይህን ያውቁ ነበር ?📺 የመጀመሪያው ሜካኒካል ቴሌቭዥን የተሰራው በአውሮፓውያኑ 1884 ፖል ጎትሊብ ኒፕኮው በተባለ ጀርመናዊ ነው፡፡📺 የመጀመሪያው ኤሌክትሮኒክ ቴሌቭዥን የተሰራው በ1927 ፊሎ ቴይለር ፋንዎርዝ በተባለ የ21 ዓመት አሜሪካዊ ነው፡፡📺 ለመጀመሪያ ጊዜ ባለቀለም ቴሌቭዥን የተሰራው በ1928 ጆን ሎጊ ቤርድ በተባለ ስኮትላንዳዊ ነው፡፡📺 ለመጀመሪያ ጊዜ ባለ ቀለም ቴሌቭዥን ለሽያጭ የቀረበው በ1953 አሜሪካ ውስጥ ነው፡፡ ቴሌቭዥኑም RCA CT-100 ይባል ነበር፡፡📺 ለመጀመሪያ ጊዜ ቴሌቭዥን ላይ ማስታወቂያ የተላለፈው ሐምሌ 1 ቀን 1941 ኒውዮርክ ውስጥ ነው፡፡📺 በአሁኑ WNBC ቻናል 4 ተብሎ በሚታወቀው ጣቢያ በቤዝ ቦል ጨዋታ ስርጭት መሃል የተላለፈው “የቡሎቫ የእጅ ሰዓት” ማስታወቂያ 9 ዶላር ብቻ ነበር የተከፈለበት፡፡📺 ቴሌቭዥን ጋዜጣን በመተካት የዓለማችን ቁጥር አንድ የመረጃ ምንጭ መሆን የጀመረው ከ1963 ጀምሮ ነው፡፡📺 ከ1949 እስከ 1969
    Image from a post by አምባ መፅሐፍImage from a post by አምባ መፅሐፍ
    2,99016311Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    21 Sept, 08:10edited

    ☑️ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል ❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
    3,760193Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    20 Sept, 18:20

    💭 አንድ ሀሳብ እያሰብኩ ነው ቤተሰብ!📚 English Books ብቻ የሚለቀቅበት አዲስ ቻናል ልከፍት ነው።⚫️በተለይም፦ 🧠 Psychology 📖 Fiction 💼 Business 📚 እና ሌሎች ተዛማጅ መጻሕፍት👉 ሁሉም መጻሕፍት #በእንግሊዝኛ ብቻ ይለቀቃሉ።ምን ትላላችሁ? 👀👍 ይከፈት👎 አይከፈት
    3,9601152321Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    20 Sept, 13:16

    ✨✨ፍቅር ቅብ -13✨✨መኝታ ቤቴ እንደገባሁ ጥቁር ልብሴን አራገፍኩ....ሀዘን ማርዘም አልፈለግኩም.... ሽሮ መልክ ቢጃማዬን ለብሼ መክብብን ማሰብ ጀመርኩ.....ሰላም።ከሞት የማይተናነስ እንቅልፍ ውስጥ ሆኜ ነበር ስልኬ የቀሰቀሰኝ....መክብብ ሊሆን ይችላል ብዬ ተንደርድሬ ስልኬን ማታ ከወረወርኩበት አነሳሁ....ዮናስ ነበር።የዘጋሁትን ፋይል መክፈት ላይ ጎበዝ አይደለሁም....ቢሆንም ግን ስልኩን ማንሳት ጨዋነት ነው ብዬ ስላሰብኩ ብቻ አንስቼ የሚለኝን ለመስማት ጆሮዬን አመቻቸው...."ሄ...ሄለው"....አለኝ የሱ በማይመስል ድምፅ...."አቤት" አልኩት ቆፍጠን ብዬ...."እድል....?"....አለኝ እርግጠኛ ለመሆን በሚመስል ድምፀት።"አዎ ማን ልበል.....".....አልኩት ሳቄን አፍኜ....ሲያስነጥስ ብቻ ሰምቼ ድምፁን እለየዋለሁ.....ሲያስል ብሰማው በሆዱ ያሰበውን አውቃለሁ...."አላወቅሽኝም....ዮ...ዮናስ ነኝ....".....አለኝ በተቆራረጠ ድምፅ።"ብዙ ዮናስ አውቃለሁ.....".....አልኩት በቅድሙ ድምፅ።
    4,230605Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    20 Sept, 10:06

    Image from a post by አምባ መፅሐፍImage from a post by አምባ መፅሐፍ
    3,840207Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    20 Sept, 05:30

    ፍልስፍና ማለት ልክ እንደ ሰፊው ውቅያኖስ ነው።ማወቅን ለጊዜው እንደጠብታ እንውሰድ! አንድ ነገር እናውቃለን እንደ ውኃ ጠብታ ተጽዋችን አንድ ጠብ ይላል። ያ ጠብታ በበዛ ቁጥር እራሳችንን በእነዛ ጠብታዎች ውስጥ እናጣዋለን። ጠብታዎች በበዙ ቁጥር እኛ እያነስን እንመጣለን። ያኔ ከእራሳችን የሚያድነንን መላ ፈጥረን በህይወት የምንቆይበትን ጀልባ እንሰራለን። ያ ጀልባ ብቸኛ መዳኛችን ነው! ፍልስፍና በዚህ ውስጥ ይጠቀለላል። ያቺን ጀልባ መስራት ያቃተን ለታ በእኛው በማወቅ ጉጉት የሰበሰብናት ጠብታ መጥፊያችን ትሆናለች። ደስታ ይርቃል፣ የመረረ ሐዘን ከፍ ሲልም እብደት ወይንም ከእራስ መሰናበት ይከተለዋል።📚፦አኩኩሉ ... አልነጋም 📝፦ዳዊት ተክሉ📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1
    Image from a post by አምባ መፅሐፍImage from a post by አምባ መፅሐፍ
  • አምባ መፅሐፍ

    19 Sept, 18:44edited

    ☑️ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል ❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
    4,150245Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    19 Sept, 15:58

    ☑️ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል ❓አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
    Image from a post by አምባ መፅሐፍImage from a post by አምባ መፅሐፍ
    4,260644710Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    19 Sept, 10:49

    ይሄንን Back Support ብቻ በማድረግ በቁመትህ ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ ታውቃለህ?አብዛኞቻችን አጭር ሳንሆን ነገር ግን በተለያዩ ጫናዎች ምክንያት በተለይ ቢሮ ውስጥ ለምንሰራ,ለራይድ ሾፌሮች እንዲሁም ከ ኮምፒዩተር ጋር የምናሳልፍ ሰዎች ጀርባችን ላይ በሚደርስ ጫና ምክንያት የጀርባችን አከርካሪ አጥንት እንደመጉበጥ አይነት ቅርጽ ይይዛል በዚህም ምክንያት ቁመታችን እንዲቀንስ ያደርጋልነገር ግን ይሄንን Back Support ከተጠቀማችሁ ለጀርባችሁ መጉበጥ መፍትሄ ይሰጣል በተያያዥነት ደግሞ ቁመታችሁን ይጨምራል💸ዋጋ:-1750ብር + free delivery‼️ይሄንን Back Support ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን☑️እንዲሁም የእኛን Promo code 😀 #002 ተጠቅመዉ ሲገዙ የ 5% ቅናሽ ያገኛሉ
    Image from a post by አምባ መፅሐፍImage from a post by አምባ መፅሐፍ
    4,420932Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    19 Sept, 06:24edited

    “አንባቢ ከመሞቱ በፊት ሺህ ሕይወቶችን ይኖራል፤ ፈጽሞ የማያነብ ሰው ግን አንድ ሕይወት ብቻ ይኖራል።”✍️ ጆርጅ አር . አር . ማርቲን📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1
    Image from a post by አምባ መፅሐፍImage from a post by አምባ መፅሐፍ
    4,340222062Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    18 Sept, 17:59

    📚 ሰመመን 📚📝ደራሲ:- ሲሳይ ንጉሱ 📜ይዘት:- ልቦለድ 📖የገፅ ብዛት:- 378 📆 ዓ.ም :- 1978 🖨size :- 88.3 MB 💰ልጥፋ ዋጋ:- 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚.........ያያት ዕለት፥ ያለ ምንም ሀሳብ ውሎ ማታ መኝታው ላይ አረፍ ሲል በሰመመን አጭር ፣ ጠይም ልጅ የሚሰረጉዱ ጉንጮቿን እያሳየች ልታጫውተው ከተፍ አለች። ያለ ምንም ማመንታት ተቀበላት። ቀን ያየውን ቁመናዋንና አለባበሷን በልቡ ደግሞ አደነቀላት። አንሶላውን ተከናንቦ፥ አይኑን ጨፍኖ ስትስቅ በሰመመን ተመለከታት። "እየሳቀች የጉንጯን መሰርጎድ በማሳየት ብታስከፍል ዓይኑን የሚያሽ ያለ አይመስለኝም" ሲል በሀሳቡ ደመደመ። ልቡ ውስጥ ገብታ እንድትዝናና ፥ እንድትጫወት ፥ እንድትቦርቅ ፥ እንድትተኛ እንድትነሳ ፥ እንደ ልቧ እንድትሆን ፈቀደላት።ትዕግስት ከዚያን ዕለት ጀምሮ በተፈቀደላት መሠረት ልቡ ውስጥ ገብታ ፥ እግሮቿን አኮማትራ ተቀመጠች ፤ ውላ
    4,640file1961Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    18 Sept, 13:36

    ዩኒቨርስቲ ከመግባታችሁ በፊት የግድ ልታነቡት የሚገባ ድንቅ መጽሐፍ! 📖⚫️የካምፓስ ሕይወት ምን ይመስላል ? በነፃነትና በትምህርት፣ በፍቅርና በናፍቆት መካከል የሚኖረውን ውጥረትስ እንዴት ማመጣጠን ይቻላል?⚫️ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ የሚሆን ድንቅ የአማርኛ ልብወለድ አለላችሁ 😀 “ሰመመን” በደራሲ ሲሳይ ንጉሱ። ይህ መጽሐፍ በተለይ ወደ ዩኒቨርስቲ ለሚገቡ አዳዲስ ተማሪዎች ፍጹም ተስማሚ የሆነው ለምንድነው?⚫️እውነተኛውን የካምፓስ ድባብ ያሳያል፦ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (6 ኪሎ) ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚኖረውን የተማሪዎች ማህበራዊ ሕይወት እና የጓደኝነት ትስስር ፍንትው አድርጎ ያሳያል።የትኩረት መውረድን ያስጠነቅቃል፦ ዋና ገፀ-ባህሪው አቤል እጅግ ጎበዝ ተማሪ ቢሆንም፣ በድንገተኛ የፍቅር “ሰመመን” ምክንያት በትምህርቱ ላይ የሚፈጠርበትን ፈተና እና የውጤት መውረድ በምሳሌነት ያስተምራል።⚫️ከስሜት ጋር ሚዛን መጠበቅን ያስተምራል፦ ወጣትነትን፣ ነፃነትን እና አዳዲስ ስሜቶችን ከትምህርት አላማ ጋር እንዴት ማስታረቅ እንደሚቻል ትልቅ ግንዛቤ ያስጨብጣል።ወደ ካምፓስ ከመረማመዳች
    Image from a post by አምባ መፅሐፍImage from a post by አምባ መፅሐፍ
    4,640234111Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    18 Sept, 10:31

    : 🎓ዘንድሮ Freshman ሁናችሁ ዩኒቨርስቲ ለምትገቡ ‼️ዩኒቨርስቲ ከመግባታችሁ በፊት የግድ ልታነቡት የሚገባ ድንቅ መጽሐፍ🕦ዛሬ post እናደርጋለን🙏እስከዛው react .... እያደረጋችሁ
    4,500277655Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    17 Sept, 19:03

    📚 ዩኒቨርሲቲዎቼ My Universities 📚📝ደራሲ ፦Maxim Gorky 👤ተርጓሚ ፦ ካሳ ገብረህይወት 📜ዘውግ:- ልብወለድ ( ግለታሪካዊ ) 📆ዓ.ም:- 1977 ዐ.ል 📖የገፅ ብዛት:- 236 🔔አቅራቢ ፦ @AmbaBooks|📚⚫️ማክሲም ጎርኪ ከሕይወት ታሪኩና ፍልስፍናዎቹ ጋር ተያይዞ በይበልጥ የሚታወቀውና ተወዳጅ የሆነው ታዋቂ ጥቅስ "ሥራ ደስታ ሲሆን ሕይወት በደስታ ትሞላለች፤ ሥራ ግዴታ ሲሆን ግን ሕይወት ባርነት ትሆናለች" የሚለው ነው።⚫️ይህ አባባል በዕለት ተዕለት ሥራችን ላይ ያለንን አመለካከትና ሕይወታችንን በደስታ የመምራት ሚስጥር የሚያሳይ ጥልቅ መልእክት ያስተላልፋል ።📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books
    5,200file115Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    17 Sept, 18:22

    ⚫️ፍራሽም አልጋም ላይ ስፖርት ሰርተህ ቦርጭህን ለማጥፋት እንዲሁም 6 Pack ለመገንባት ሞክረሀል ነገር ግን አልተሳካም⚫️ምክንያቱም ፍራሽ ላይ ምንም አይነት ስፖርት ለመስራት አይመችም ይሄም ደግሞ ስፖርት መስራት እንዳትወድ እና ውጤታማ እንዳትሆን ያደርግሀል⚫️ለዚህም ነው እኛ DashXpress´s ይሄንን ማንኛውንም አይነት የሆድ እንቅስቃሴ በምቾት የሚያሰራችሁን Yoga mat በቅናሽ ይዘንላችሁ የመጣነው⚫️በተጨማሪም ይሄ Yoga mat ለ Yoga exercise,Streaching exercise እንዲሁም Meditate ለማድረግ ይጠቅማል💸ዋጋ:-2350ብር + free delivery(ለሶስት ቀን ብቻ የሚቆይ ቅናሽ‼️)ይሄንን Yoga mat ለማግኘት እና ቦርጭህን ለማጥፋት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ deliver እናረጋለን ።☑️እንዲሁም የእኛን Promo code 😀 #002 ተጠቅመዉ ሲገዙ የ 5% ቅናሽ ያገኛሉ
    Image from a post by አምባ መፅሐፍImage from a post by አምባ መፅሐፍ
    4,80082Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    17 Sept, 14:19edited

    📚ዩኒቨርሲቲዎቼ My Universities 📚📝ደራሲ - Maxim Gorky 👤ተርጓሚ - ካሳ ገብረህይወት 📜ዘውግ:- ልብወለድ ( ግለታሪካዊ ) 📆ዓ.ም:- 1977 ዐ.ል 📖የገፅ ብዛት:- 236 🔔አቅራቢ ፦ @AmbaBooks|📚⚫️ዩኒቨርሲቲዎቼ" (My Universities) በታዋቂው ሩሲያዊ ጸሐፊ ማክሲም ጎርኪ የተጻፈና በካሣ ገብረ ሕይወት ወደ አማርኛ የተተረጎመ ታዋቂ ግለ-ታሪካዊ መጽሐፍ ነው።⚫️በ«ዩኒቨርሲቲዎቼ» መጽሐፉ የካዛን ቆይታውን እና የመጀመሪያዎቹን የኑሮ ተጋድሎዎች በሰፊው ይዳስሳል። በመደበኛ ትምህርት ቤት ባይማርም፣ በከባድ የጉልበት ሥራዎች እና ከተለያዩ የሕይወት ሰዎቸ ጋር ባደረገው ግንኙነት «የሕይወት ዩኒቨርሲቲ» እውቀት ማግኘቱን ይገልጻል። መጽሐፉ ወጣቱ አሌክሲ ከድህነት፣ ከውስጥ ቀውስ እና ከሕይወት ፈተናዎች ጋር አብሮ አድጎ ታላቅ አእምሮ እንዴት እንደቀረጸ ያሳያል።
    Image from a post by አምባ መፅሐፍImage from a post by አምባ መፅሐፍ
    4,8901532Open in Telegram
  • አምባ መፅሐፍ

    17 Sept, 08:55

    ☑️ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
    Image from a post by አምባ መፅሐፍImage from a post by አምባ መፅሐፍ
    4,82095532Open in Telegram