Latest posts

amharicspritualbooks
23 Sept, 07:13
forwarded from @spiritualelibrary
📔Title: Commentary on the Epistle to the Galatians 👤Author:Martin Luther 🗣Translator: Theodore Graebner|Christian e Library
amharicspritualbooks
21 Sept, 13:32
forwarded from @herglowbar
“ምዝገባው መቼ ይጀምራል?” ብላችሁ በተደጋጋሚ ስትጠይቁኝ ለነበራችሁ… ጊዜው ደርሷል! 🎉📢 Online Business Class Batch 4 ምዝገባ ጀምሯል!በ2019 የራሳችሁን ኦንላይን ቢዝነስ መጀመር፣ ኦንላይን ላይ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ እና ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለምትፈልጉ ሁሉ ይህ እድል ለእናንተ ነው! 🛍️📱ከዜሮ ጀምራችሁ ኦንላይን ቢዝነስ እንዴት መጀመርና ማስኬድ እንደምትችሉ በተግባር እንማራለን።📌 Batch 4 ምዝገባ አሁን ተጀምሯል! ቦታዎን ከመሙላቱ በፊት ይመዝገቡ።📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ!ለመመዝገብ በዚህ ያገኙናል! @SamriiGetu


amharicspritualbooks
19 Sept, 13:25
ምዕራፍ 6📔ርዕስ፦ ኑዛዜ 👤ጸሐፊ፦ ቅዱስ አውግስጢኖስ 🗣ተራኪ፦ ኪራ __ ከዚህ በፊት በትረካ የቀረቡ፦ ማቴዎስ ወንጌል በድምጽ ማውጫ ይመለሱ ወደ ሉቃስ ወንጌል በድምጽ ማውጫ ይመለሱ ሐዋርያት ሥራ በድምጽ ማውጫ የካታኮምቡ ሰማዕት የተዓምራት አምላክ ታምረኛው የመጋቢ ታምራት ኃይሌ የሕይወት ታሪክTelegram| Facebook | Instagram | Twitter(X) |Christian e Library
amharicspritualbooks
19 Sept, 13:09
ምዕራፍ 5📔ርዕስ፦ ኑዛዜ 👤ጸሐፊ፦ ቅዱስ አውግስጢኖስ 🗣ተራኪ፦ ኪራ __ ከዚህ በፊት በትረካ የቀረቡ፦ ማቴዎስ ወንጌል በድምጽ ማውጫ ይመለሱ ወደ ሉቃስ ወንጌል በድምጽ ማውጫ ይመለሱ ሐዋርያት ሥራ በድምጽ ማውጫ የካታኮምቡ ሰማዕት የተዓምራት አምላክ ታምረኛው የመጋቢ ታምራት ኃይሌ የሕይወት ታሪክTelegram| Facebook | Instagram | Twitter(X) |Christian e Library
amharicspritualbooks
19 Sept, 07:30
የቅዱስ አውግስጢኖስ ዘመን አይሽሬ መጽሐፍት እና ደብዳቤዎቹ ተለቋል።Confessions The city of God On The Trinity Enchiridion: Being A Treatise ON Faith, Hope and Love St. Augustine Letters ....https://t.me/SpiritualELibrary/316


amharicspritualbooks
18 Sept, 21:05
ምዕራፍ 4📔ርዕስ፦ ኑዛዜ 👤ጸሐፊ፦ ቅዱስ አውግስጢኖስ 🗣ተራኪ፦ ኪራ __ ከዚህ በፊት በትረካ የቀረቡ፦ ማቴዎስ ወንጌል በድምጽ ማውጫ ይመለሱ ወደ ሉቃስ ወንጌል በድምጽ ማውጫ ይመለሱ ሐዋርያት ሥራ በድምጽ ማውጫ የካታኮምቡ ሰማዕት የተዓምራት አምላክ ታምረኛው የመጋቢ ታምራት ኃይሌ የሕይወት ታሪክTelegram| Facebook | Instagram | Twitter(X) |Christian e Library
amharicspritualbooks
18 Sept, 15:23edited
ምዕራፍ 3📔ርዕስ፦ ኑዛዜ 👤ጸሐፊ፦ ቅዱስ አውግስጢኖስ 🗣ተራኪ፦ ኪራ __ ከዚህ በፊት በትረካ የቀረቡ፦ ማቴዎስ ወንጌል በድምጽ ማውጫ ይመለሱ ወደ ሉቃስ ወንጌል በድምጽ ማውጫ ይመለሱ ሐዋርያት ሥራ በድምጽ ማውጫ የካታኮምቡ ሰማዕት የተዓምራት አምላክ ታምረኛው የመጋቢ ታምራት ኃይሌ የሕይወት ታሪክTelegram| Facebook | Instagram | Twitter(X) |Christian e Library
amharicspritualbooks
18 Sept, 07:00edited
ምዕራፍ 2📔ርዕስ፦ ኑዛዜ 👤ጸሐፊ፦ ቅዱስ አውግስጢኖስ 🗣ተራኪ፦ ኪራ __ ከዚህ በፊት በትረካ የቀረቡ፦ ማቴዎስ ወንጌል በድምጽ ማውጫ ይመለሱ ወደ ሉቃስ ወንጌል በድምጽ ማውጫ ይመለሱ ሐዋርያት ሥራ በድምጽ ማውጫ የካታኮምቡ ሰማዕት የተዓምራት አምላክ ታምረኛው የመጋቢ ታምራት ኃይሌ የሕይወት ታሪክTelegram| Facebook | Instagram | Twitter(X) |Christian e Library
amharicspritualbooks
17 Sept, 21:35edited
ምዕራፍ 1📔ርዕስ፦ ኑዛዜ 👤ጸሐፊ፦ ቅዱስ አውግስጢኖስ 🗣ተራኪ፦ ኪራ __ ከዚህ በፊት በትረካ የቀረቡ፦ ማቴዎስ ወንጌል በድምጽ ማውጫ ይመለሱ ወደ ሉቃስ ወንጌል በድምጽ ማውጫ ይመለሱ ሐዋርያት ሥራ በድምጽ ማውጫ የካታኮምቡ ሰማዕት የተዓምራት አምላክ ታምረኛው የመጋቢ ታምራት ኃይሌ የሕይወት ታሪክTelegram| Facebook | Instagram | Twitter(X) |Christian e Library
amharicspritualbooks
17 Sept, 17:20edited
የታላቁ የቤተ ክርስቲያን አባት ቅዱስ አውግስጢኖስ ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ "ኑዛዜ" በሚል ርእስ ወደ አማርኛ መተርጎሙ ይታወቃል። አሁን ደግሞ በYeshua Apologetics Ministry ወደድምጽ ተቀይሮ አየነውና ልናጋራችሁ ወደድን!ቅዱስ አውግስጢኖስ በዚህ መጽሐፉ ስለወጣትነት ዘመን ፈተናዎቹ ፣ የነፍሱን ጥማት ለማርካት ያደረገውን ሁሉ ይናዘዛል ፥ ኋላም የእናቱ ጸሎት ሰምሮ እግዚያር ብቻ የሚሞላው የነፍሱ ቀዳዳ ልክክ አለች ፥ በስተመጨረሻም በክርስትና ታሪክ ውስጥ ደማቅ አሻራን ያሳረፈ ፣ በዘመኑ የተነሱ ኑፋዎችን የመከተ ፣ የሂጶው ጳጳስ ሆነ አረፈ!“ጌታ ሆይ፤ ለራስህ ስትል ስለ ፈጠርከን ልባችን በአንተ ላይ እስኪያርፍ ድረስ የትም ይባክናል” -ቅዱስ አውግስጢኖስ ፥ ኑዛዜTelegram| Facebook | Instagram | Twitter(X) |Christian e Library


amharicspritualbooks
16 Sept, 12:27
የመጨረሻ ክፍል...በዓመቱ በሚላኖው ጳጳስ አምብሮስዩስ እጅ ጥምቀተ ውሃ ወሰደ። የብዙ ዘመን ዕምባዋ ውጤት የሆነው የልጇ ወደ ልቡ መመለስ እናት ሞኒካን በሐሴት አጥለቀለቃት።የሕይወት ለውጡን አስመልክቶ፣ “ዘግይቼ አፈቀርኩህ፤ በውስጤ ሳለህም አንተን በውጪ በመፈለግ ባተልኩ” እንዳለ ይነገርለታል። ታሪክ እንደሚያወሳው የእናቱ ዕምባ፣ የአምብሮስዩስ ስብከቶች ይልቁንም የቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት ለሕይወት ለውጡ ዐቢይ የሆነውን ሚና ተጫውተዋል።ከሚላኖ ወደ አፍሪካ አመራ። ኦስትያ ወደብ እንደ ደረሰ ወላጅ እናቱን ሕመም መታት፤ ይኼኔ ወደ ደረቷ አስጠግታው፣ “እስከ ዛሬ በሕይወት ለመኖር እመኝ የነበረው ያንተን የሕይወት ለውጥ ለማየት እንደ ነበረ ታውቃለህ፤ ከእንግዲህ ወዲህ በዚህች ምድር ላይ ሌላ ለማየት የምናፍቀው ምናለ?” ስትል የውስጧን አጫውታዋለች። በአምስተኛው ቀን፣ በኀምሣ ስድስት ዓመቷ አረፈች። ለአውግስጢኖስ መራር እውነትን መጠጣት ሆነበት፤ ብርቱ ኀዘን ዘለቀው። በዚህ ሁኔታ የማያውቁት ወዳጆቹም ለዘብ እንዲል በመከሩት ጊዜ፣ “ዘመኗን በሙሉ ስታነባልኝ ለኖረችው እናቴ ጥቂት ዕምባ ባፈስላት ኀጢአት አሰኝቶ ማንም አይሳለቅብኝ” እንዳለ ይወሳል።ወደ አፍሪካ በተመለሰ በአምስተኛው ዓመት ማዕረገ ክህነት ተሰጠው። የአባቱን ንብረት ሸጦ ለድኾች በተነ። ከዓለማዊ ጉዳይ ራቀ። ጊዜውን መንፈሳዊ መጻሕፍትን በመመርመር ያሳልፍ ጀመረ። በጸሎትም ተጠመደ። በሂጶ በገደመው ገዳምም አያሌ አገልጋዮችን እያስተማረ ለሰሜን አፍሪካ አብያተ ክርስቲያናት ያበረክት ጀመር። ሕዝቡ የሂጶ ካህን ሁኖ ያገለግላቸው ዘንድ
amharicspritualbooks
16 Sept, 12:11
የቀጠለ..በዚህ መሥመር መግፋት ግን አልተቻለውም፤ ከአጓጉል ጓደኞች ጋር ገጠመና ልቡ ወደ በደል አዘነበለ። በዐሥራ ስምንት ዓመቱም ከአንዲት ልጅ እግር ጋር ያለ ጋብቻ መኖር ጀመረ፤ ልጅም ወለደችለት። ይሁነኝ ያለው መንገድ እንዳሰበው የልብ ደስታን አላመጣለትም። መንፈሱ ታወከ። የነፍሱን ማዕበል ለማስከንም፣ “እውነትን ፍለጋ” የተሰኘውን ሐረግ አንግቦ ወደ እውቀት ጥሻ ወረደ። ለተለያዩ ትምህርቶችም ራሱን ክፍት አደረገ፤ የዘመኑን ፍልስፍናዎች መረመረ። እንደሚባለው፣ “ሆርቴንሲዩስ” የተባለው የሲሲሮ ድርሰት ይበልጥ እውነት እንዲፈልግ መሻትን ለኮሰበት። እርሱም ቢሆን “ጥበብን የመሻት ጥልቅ ናፍቆት አሳደረብኝ” ሲል ስለዚህ መጽሐፍ መስክሯል።በዚህ የብትለት ጉዞው እውቀቱን እያሰፋ ቢሄድም መንፈሱን ግን ሊያሰክን አልተቻለውም። እናም ፊቱን ወደ መጽሐፍ ቅዱስ መልሶ በፍልስፍና መነፅር ይፈትሸው ጀመረ። እንደ እርሱ አባባል፣ የጠለቀና የረቀቀ ምስጢር አጣበት። ርግጥ በንባብ ሂደቱ የኀጢአቱን ጥልቀት በሚገባ ቢገነዘብም እምነቱን ሊያተጋ የሚችል ኀይል ግን ከውስጡ ፈንቅሎ ሊወጣ አልቻለም። በመከያው፣ “የማይጠቅም መጽሐፍ” ሲል ወደ ጎን ገፋው።ፍለጋውን በማግዘፍ ወደ ማኒ እምነት ተሳበ። ውሳኔውም የእናቱን ልብ ክፉኛ ሰበረ። በምክርም በልመናም ልታለዝበው ሞከረች፤ በጸሎት ተጋችለት። ዐሳቡን ግን ልታስቀይረው አልተቻላትም።ከምድረ ፋርስ የበቀለው የማኒ እምነት፣ በሌሎች ሃይማኖቶች መስረግ እንጂ ራሱን ችሎ የመሄድ ውቅር ስለሌለው ወደ መካከለኛው ምሥራቅ፣ ወደ ሰሜን አፍሪካና ወደ አውሮፓ ለመገስገስ ጊዜTelegramጥልቅ አሳቢው ጳጳስ በFikreyesus Hundessa ስመ ጥር ካደረጉትና ዝናን ካጎናጸፉት መጻሕፍቱ መካከል፣ “ኑዛዜ” የተሰኘውን ጥራዝ ሳይጠቅስ የሚያልፍ ጸሐፊ አለ ለማለት ያስቸግራል፤ “ጌታ ሆይ፤ ለራስህ ስትል ስለ ፈጠርከን ልባችን በአንተ ላይ እስኪያርፍ ድረስ የትም ይባክናል” የተሰኘውና ተደጋግሞ የሚነሣው ኀይለ ቃልም ከዚሁ መጽሐፍ ነው ተመዞ የወጣው። በተጸውዖ ስሙ ላይ፣ “ቅዱስ” የተሰኘው…
amharicspritualbooks
16 Sept, 12:08
ጥልቅ አሳቢው ጳጳስበFikreyesus Hundessaስመ ጥር ካደረጉትና ዝናን ካጎናጸፉት መጻሕፍቱ መካከል፣ “ኑዛዜ” የተሰኘውን ጥራዝ ሳይጠቅስ የሚያልፍ ጸሐፊ አለ ለማለት ያስቸግራል፤ “ጌታ ሆይ፤ ለራስህ ስትል ስለ ፈጠርከን ልባችን በአንተ ላይ እስኪያርፍ ድረስ የትም ይባክናል” የተሰኘውና ተደጋግሞ የሚነሣው ኀይለ ቃልም ከዚሁ መጽሐፍ ነው ተመዞ የወጣው።በተጸውዖ ስሙ ላይ፣ “ቅዱስ” የተሰኘው ቃል የተቀጸለለት ይህ ታዋቂ የቤተ ክርስቲያን አባት በሰሜን አፍሪካ በምትገኘው ታጋስኪ በተሰኘችው ስፍራ ተወልዶ የዚህን ዓለም አየር መማግ ጀመረ።ወላጅ እናቱ የቤተ ክርስቲያንን ገጽ ካስጌጡ ልበ መልካም እንስቶች አንዷ ስትሆን፣ በጎውን የምትመኝለት ልጇ በክርስቶስ መንገድ ላይ ይጓዝላት ዘንድም በጽኑ ተጋድላለች። ይሁንና ራሱን ለራሱ ካስገዛበት ጊዜ አንሥቶ ከወላጅ እናቱ ፈቃድ እየራቀ፣ እየራቀ መሄድ ጀመረ። ባጭሩ የልቡን መሻት ተከትሎ ለሥጋው ፍትወት አደረ፤ የጨዋታ ስፍራዎችንም አዘወተረ።ዕድሜው ዘለግ እንዳለ፣ የወቅቱ ደራሲያንን ሥራ ይፈትሽ፣ በእነርሱም አእምሮውን ያጎለምስ ገባ፣ አንደበቱንም አሰላ፤ አተባ። አካሄዱን ተግ ብሎ ያስተዋለው አባትም ዕድሜው ዐሥራ ሰባት ላይ ሲደርስ፣ በዘመኑ ዝነኛ ወደ ነበረው የካርታጎ ተቋም ሕግ ያጠና ዘንድ ሰደደው። የመንግሥት ባለ ሥልጣን የነበረው አባቱ ብዙም ሳይቆይ አረፈ፤ እንዲያም ሆኖ ትምህርቱ ላይ እንከን አልተፈጠረበትም፤ የቅርብ ዘመዱ የሆነ አንድ አስተዋይ ከእውቀቱ እንዳይስተጓጎል የሚቻለውን ሁሉ አደረገ። ልጁም አደገ፤ በእውቀቱም በረታ፣ በንግግርም


amharicspritualbooks
15 Sept, 08:55
የአሜርካዊው የነገረ መለኮት ምሁር እና ፈላስፋ የዶ/ር ጆን ፍሬም መጽሐፍ ተለቋል!Apologetics Systematic Theology The Doctrine of God .... https://t.me/SpiritualELibrary/303


amharicspritualbooks
12 Sept, 06:21
ላለፉት 6 አመታት በሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ለአዕምሮአዊ እና መንፈሳዊ አድገት አጀግ ጠቃሚ የሆኑ መጽሐፍትን ሲያጋራ በተለያዮ ርዕሶችም መወያያ መንገድን ሲፈጥር የቆየ አንድ ቻናል እንዳለ ያውቁ ኖሯል?መልሶ አይ ከሆነ እንግዲያውስ እኔ ልጠቁሞ መንፈሳዊ_መጽሐፍት ይባላል! በቀላሉ ቴሌግራማቹ ላይ የፍለጋ ምልክቱን(search bar) በመንካት:- መንፈሳዊ መጽሐፍት ወይም @amharicspritualbooks እንዲሁም በተጨማሪ ይህንን ሊንክ ተጠቅመው https://t.me/amharicspritualbooks ማግኘት ይችላሉ::TelegramBuy ads: https://telega.io/c/amharicspritualbooks ይህ ቻናል በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረቱ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን ፣ መጽሔቶችን ፣ ክርስቲያናዊ የድረ-ገጽ ጽሁፎችን በሰፊው ለአንባቢያን ለማድረስ ይጥራል። የመጽሐፍ ምረቃ ማስታወቂያ ፣ ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት በ Direct message በኩል ያድርሱን።
amharicspritualbooks
12 Sept, 06:21
ግዜው የቲክቶክ ሆነና አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ከቲክቶክ መንደር ጎራ ሳይል መዋል የማይወጣ ዳገት ሆኖበታል እናም በዛ መንደር ውሎአችንም አብዝተን የምንሰማው አንድ ቃል አለ እሱም ቻሌንጅ ይሰኛል::ወደ ሃሳቤ ስገባእስኪ ዛሬ እኛም የዶሮዎን ታፋ እየቆረጠሙ ኪኔቶዎን አየተጎነጩ የምትወጡትን አንድ ቻሌንጅ እንስጣቹ ይህም ከታች የምናስቀምጥላቹን መልዕክት ለ 5 ወዳጆ ያጋሩ በቃ ይኃው ነው!
amharicspritualbooks
11 Sept, 11:59edited
🌼✨🌼✨🌼✨🌼✨🌼✨🌼✨🌼✨እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ። አመቱ የሰላም ፣ የጤና ፣ የስኬት ያድርግልን ፣ ያቀድውን የምናደርግበት ፣ ይበልጥም ደግሞ እግዚአብሔር ደስ የምናሰኝበት ፣ ፈቃዱን የምንኖርበት ያድርግልን ፥ ጸጋው ይብዛለን። Telegram| Facebook | Instagram | Twitter(X) |Christian e Library 🌼✨🌼✨🌼✨🌼✨🌼✨🌼✨🌼✨


amharicspritualbooks
11 Sept, 06:34edited
🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 🍬🎉HAPPY NEW YEAR 🎉🍬 ውድ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ❤️🙏Telegram| Facebook | Instagram | Twitter(X) |Christian e Library


amharicspritualbooks
10 Sept, 08:14
ጥራት ያላቸውን የስፖርት ትጥቆች ፣ ስፖርት መስሪያ እቃ እና በጉዳትና በማገገም ጊዜ የሚጠቀሟቸውን እንዲሁም የፊዝዮቴራፒ ዕቃዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ።ለበለጠ መረጃ: +251922426890 ወይም @Mikiwon ላይ ያናግሩን!Telegram channel: https://t.me/epuippedphysios


amharicspritualbooks
10 Sept, 07:21
<unknown> – record
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
