Latest posts

اقرأ (አንብብ )
22 Sept, 16:09edited
لا يزالُ الرَّجل عقيمًا من الذّرارِى؛ حتىٰ يُوهب البنَات، وإنْ كانَ لهُ مِئة منَ الأبنَاءِ💜@anbeb_islamic


اقرأ (አንብብ )
22 Sept, 05:27
Daily therapy 903🤍@anbeb_islamic
اقرأ (አንብብ )
22 Sept, 03:12
ቀን 27🖤ቢስሚላህ ለቀናችን በረካ እና ደስታ የምትሆነንን ቅመም እንውሰድ🤌✨@anbeb_islamic



اقرأ (አንብብ )
21 Sept, 18:49
የኛ ቤቶቹ ግን አቆሳሰሉኝ እኮ😭 ከዛ እንደ ጠንቋይ ያን አረንጓዴ ሰንደል አምጥቼ የባሰ ክፍሌን ያጥነዋል💔 አንድ ቢንቢ አናቴ ላይ እየዞረች አልያዝ ብላኝ አላስተኛ አለችኝ በዛ ላይ ድምፁ😭በኩርኩም ነው ምደቁሳት ብቻ ልያዛት ወላሂ እልህ ያዘኝ
اقرأ (አንብብ )
21 Sept, 18:46
😞በረሮ ትጠላላችሁ? እውነታው ግን በረሮዎች እኛን ይበልጥ ይፀየፉናል 😱በረሮዎች በጣም አስገራሚ የሚባል የንፅህና ልማድ አላቸው፤ አብዛኛውን ጊዜያቸውንም ሰውነታቸውን ሲያፀዱ ያሳልፋሉ። ከሌሎች እንስሳት፣ ቦታዎች ወይም ከሰው ልጅ ጋር ከተነካኩ በኋላ እግራቸውንና አፋቸውን በመጠቀም በሰውነታቸው ላይ ያረፈውን አቧራ፣ ኬሚካልና አላስፈላጊ ነገሮች ያስወግዳሉ።በተለይም አንቴናቸውን (Sensory antennae) አጥብቀው ያፅዳሉ! ምክንያቱም እነዚህ አካላቶቻቸው ምግብ ለማግኘት፣ የፍቅር አጋር ለመፈለግ እና አደጋን ለመለየት የሚያገለግሉ ዋና መነካኪያዎቻቸው ናቸው። ደቃቅ ቆሻሻዎች እንኳን በአንቴናቸው ላይ ካረፉ የመንቀሳቀስና የመለየት ብቃታቸውን ያደናቅፉባቸዋል።ግን ሰው ቢነካው በረሮ ሮጦ ሄዶ ሰውነቱን የሚያፅዳው "ሰውን ተጸይፎ ወይም ተናዶ" አይደለም! በረሮዎች እንደ ሰው ልጅ የመጸየፍ ስሜት (Emotion) የላቸውም። ያው የተፈጥሮ የህልውና ማቆያ ስልት (Survival mechanism) ነው።🥱@anbeb_islamic
اقرأ (አንብብ )
21 Sept, 18:04
«ከአንድ ፍሬ ተምር ያነሰች ሰደቃ የኡሁድን ተራራ የሚያክል አደጋና መከራ ታጠፋለች፤ ታዲያ ሰደቃ ከመስጠት የሚያግዳችሁ ምን ይሆን?» "የህያ ኢብን ሙአዝ"እዚህ ቤት 👉 @bright_muslima ወላሂ 10 ብር ብትሰድቁ ነጃ ምቶጡበት ሰደቃ ተጀምሯል ፍጠኑ ሀጃቹን ፍጁ🙌
اقرأ (አንብብ )
21 Sept, 16:59
2ኛ ዙር የነህውና የኢዕራብ ኮርስ ◉በታላቁ የዘመናችን ነህውይ ሸይኽ ሱለይማን አል-ዑዩን ለጀማሪዎች የተዘጋጁ ሁለት መሰረታዊ የነህውና ኢዕራብ ኪታቦች በአንድ ጥራዝ ተዘጋጅተው ቀርበውላችኋል። እነዚህን ኪታቦች በመማማር የ45 ቀናት ኮርስ በነፃ አዘጋጅተናል "📖كتاب النحو الصغير : اللبنة الأولى في بناء الملكة النحوية ❶ "አን-ነሕው አስ-ሰጊር" የሰዋስው ክህሎትን
اقرأ (አንብብ )
21 Sept, 16:57
2ኛ ዙር የነህውና የኢዕራብ ኮርስ◉በታላቁ የዘመናችን ነህውይ ሸይኽ ሱለይማን አል-ዑዩን ለጀማሪዎች የተዘጋጁ ሁለት መሰረታዊ የነህውና ኢዕራብ ኪታቦች በአንድ ጥራዝ ተዘጋጅተው ቀርበውላችኋል። እነዚህን ኪታቦች በመማማር የ45 ቀናት ኮርስ በነፃ አዘጋጅተናል"📖كتاب النحو الصغير : اللبنة الأولى في بناء الملكة النحوية ❶ "አን-ነሕው አስ-ሰጊር" የሰዋስው ክህሎትን ለመገንባት የመጀመሪያው የጡብ ድንጋይየመጽሐፉ ይዘት፦ መጽሐፉ መሰረታዊ የሰዋስው (النحو) ሕጎችን ማጠቃለያ በአጫጭር አገላለጾችና በጣም ግልጽ በሆነ መልኩ ያቀርባል። ከተወሳሰቡ የዑለማዎች ልዩነቶችና ከፍልስፍናዊ ውዝግቦች በመራቅ፣ አንደበቱና ብዕሩ እንዲስተካከል ለሚፈልግ ሰው የግድ አስፈላጊ በሆኑት የሰዋስው መሠረቶች ላይ ያተኩራል። 📖كتاب: الموطأ في الإعراب من النظرية إلى التطبيق.. دليلك العملي للتمكن النحوي ❷ "አል-ሙወጣእ ፊል ኢዕራብ" ከፅንሰ-ሀሳብ ወደ ተግባር.. ለነሕው(የዐረበኛ ሰዋሰው) ብቃት ተግባራዊ መመሪያህየመጽሐፉ ይዘት፦ ይህ መጽሐፍ የሰዋስው (النحو) ሳይንስ ተግባራዊ ማድረጊያ ክንፍ ነው፤ ሕጎችን በመጥቀስ ብቻ አይወሰንም፣ ይልቁንም አረፍተ ነገሮችንና ቃላትን እንዴት ማዓረብ (መተንተን) እንደምትችል ደረጃ በደረጃ እጅህን ይዞ ያስተምርሃል። ከዓረብኛ ንግግር ምንጮች (ከቁርኣን፣ ከሐዲስ እና ከጥንታዊ የዓረብኛ ግጥሞች) በተወሰዱ ተግባራዊ ሞዴሎች እና ልምምዶች የኢዕራብን መንገዶች ያቃልልሃል።"ኪታቡን ለማዘዝና ለኮርሱTelegramإدارة مدرسة معالم السبيل
اقرأ (አንብብ )
21 Sept, 09:28
በ አንዳንድ ሀሎች ምክንያት ራስን ስለማጥፋት ሀሳብ ጭንቅላታችሁ ላይ ውል ብሎባችሁ አያቅም?? የሸይጣን ስራ አይገርምም ተስፋ ሲያስቆርጠን ከጌታችን ሲያጣላን ፣ በየውሙል ቂያማ ቀን አላህ እንዲህ ብሎ ሲጠይቀን:-ባሪያዬ ሆይ ከምህረቴ ተስፋ ቆረጥክን? በእኔ ተስፋ ማድረግ ከብዶክ ነው? የእኔን እቅድ መጠበቅ አቅቶህ ነውን? እኔ የፈጠርኳትን ነፍስ የማጥፋት መብት ማን ሰቶክ ነው ?የነዚን ጥያቄዎች መልስ ሸይጣን ይመልስልን ይሆን...አይመስለኝም በምንም አይነት ሀል ውስጥ ብትሆኑ ወላሂ ያልፋል ብቻ ከ አላህ ጋር እንዳትጣሉ 🤌 @Quran_Post18 @anbeb_islamic
اقرأ (አንብብ )
21 Sept, 09:26
Daily therapy 902🤍@anbeb_islamic
اقرأ (አንብብ )
21 Sept, 06:54
ቀን 26🖤ቢስሚላህ ለቀናችን በረካ እና ደስታ የምትሆነንን ቅመም እንውሰድ🤌✨@anbeb_islamic



اقرأ (አንብብ )
21 Sept, 06:03
አቅም ለሌላቸው ሴቶች የሞዴስ ድጋፍ እያረግን ነበር ከ 50 ብር ጀምሮ ይቻላል ተባብረን ሴት እህቶቻችን እናስደስት የኽይር ስራ ትንሽ የለውም ❤1000782003538 kubra nbiha Rahmetኢዛህ ፋውንዴሽን🥰ልካቹ እስክሪን ሻት እንዳይረሳ ለሰዎች ማስረጃ ይሆነን ዘንድ @Yaruhee ይላኩልን🥰



اقرأ (አንብብ )
20 Sept, 14:45
የሞኝ ቀልድ አትቀልድ! ~ በጩቤ፣ በዱላ፣ በመጥረቢያ፣ በመኪና፣ በጦር፣ በጠመንጃ፣ በሰይፍ፣ … ሰዎች ለማስደንገጥ ከመቀለድ፣ ከመቃጣት ተጠንቀቅ። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:– من أشار إلى أخيه بحديدة فإن الملائكة تلعنه حتى ينتهي. "ወደ ወንድሙ በመሳሪያ የጠቆመ እስከሚታቀብ ድረስ መላእክት ይረግሙታል።" [ሙስሊም]በሌላም ሐዲሥ እንዲህ ብለዋል:– لا يحل لمسلم أن يروع مسلماً. "ሙስሊም ሙስሊምን ሊያስደነግጥ አይፈቀድለትም።" አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል።ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:– "አንድ ሰው የምሩንም ይሁን በቀልድ ወደ ወንድሙ ጠመንጃ ሊያዞር አይፈቀድለትም። መኪናም እንዲሁ (አይፈቀድም)። የከፋ ነውና።" [ሸርሑ ሶሒሒል ቡኻሪ: 9/ 502] ኢብኑ ሙነወር
اقرأ (አንብብ )
20 Sept, 11:50
Daily therapy 901🤍@anbeb_islamic
اقرأ (አንብብ )
20 Sept, 04:33
አላሁመ ባሪክ ሱረቱል በቀራህን ጨርሰናል አልሀምዱሊላህ 🎉ከዊርዳቹ በተጨማሪ በቀናቹ ውስጥ አንዲት ሰፍሃም ብትሆን ከሱረቱል በቀራህ ሳትቀሩ እንዳትውሉ!በውስጧ በርካታ ስጦታዎች እና ከብዙ መጥፎ ነገሮች መጠበቅ አላት🎁ስለ ስጦታዋ እኔ ምንም አልላቹም በህይወታቹ ታዩታላቹ ወላሂ እኔ በራሴ ህይወት አይቼበታለሁ ... ከቻላቹ ሙሉ ሱራውን በአንድ ቀን ጨርሱት ካልቻላቹ በሳምንት ግን ሰባት ይኑራቹ ዛሬ ቀርታቹ ነገ መተው ሳይሆን የቀናቹ አንዱ ክፍል አድርጉት። ገና በአንድ በሁለት ቀን ህይወታቹ ላይ የሆነ ነገር እንዲፈጠር አትጠብቁ ዘውትሩበት ዱዐም አድርጉለ 17 አመት ጠንቋይ የነበረው ከዛ ተውበት ያደረገው ሃሚድ ፖድካስቱን ካያችሁት ለሳሂሮች ሱረቱል በቀራህን እንደሚቀራ ሰው የሚከብዳቸው እንደሌለ ሲናገር ነበርረሱላችንስ ﷺ ስለሷ ምን አሉ? የያዛት በረካን አገኘ የተዋት ከሰረ❗️@anbeb_islamic
اقرأ (አንብብ )
20 Sept, 03:45
ቀን 25🖤ቢስሚላህ ለቀናችን በረካ እና ደስታ የምትሆነንን ቅመም እንውሰድ🤌✨@anbeb_islamic



اقرأ (አንብብ )
19 Sept, 16:47

اقرأ (አንብብ )
19 Sept, 16:47
inbox ላይ ባል ፈልግልኝ የሚል አየበዛ ነው😉😁
اقرأ (አንብብ )
19 Sept, 16:36
"እስኪ ባል ፈልግልኝ!'' አለችው ••• "እኔን ለምን አታገቢኝም?'' -- ብሎ ጉዞዋን አቀለላት ••• እርሷ ደግሞ "ሰው ጥራ ቢሉት ራሱ መጣ!'' ብላ ኩምሽሽ አደረገችው:: ከምር ግን ባል ፈልግልኝ ሚስት ፈልጊልኝ የምትባባሉ ሰዎች ርቃችሁ ከመሄዳችሁ በፊት ብትጋቡስ ?😊 እንደውም እንደ ሀሳብ ትንሽ አስቡበትና ከቻላችሁ ቀጣይ እሁድ አድርጉት ••• የአጃቢነት ሚናውን እኔ እወጣለሁ ••• ሐሳብ
اقرأ (አንብብ )
19 Sept, 16:35
"እስኪ ባል ፈልግልኝ!'' አለችው ••• "እኔን ለምን አታገቢኝም?'' -- ብሎ ጉዞዋን አቀለላት ••• እርሷ ደግሞ "ሰው ጥራ ቢሉት ራሱ መጣ!'' ብላ ኩምሽሽ አደረገችው::ከምር ግን ባል ፈልግልኝ ሚስት ፈልጊልኝ የምትባባሉ ሰዎች ርቃችሁ ከመሄዳችሁ በፊት ብትጋቡስ ?😊 እንደውም እንደ ሀሳብ ትንሽ አስቡበትና ከቻላችሁ ቀጣይ እሁድ አድርጉት •••የአጃቢነት ሚናውን እኔ እወጣለሁ ••• ሐሳብ እንዳይገባችሁባይሆን እስኪ ሚስት ፈልጉልኝ😂
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
