gram news
Apollo Digital Bank channel avatar

Apollo Digital Bank

@apollodigitalproduct

Open a bank account in minutes. With Apollo Digital Bank, you can open and manage your account easily from your smartphone, no branch visits required. 👉 https://onelink.to/pf962z

ProjectsENFinance

17,840subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Apollo Digital Bank

    23 Sept, 13:27

    forwarded from @boaeth

    ይጋብዙ፣ ይሳተፉ፣ ይሸለሙ!የትምህርት ስኮላርሺፕ የማሸነፍ ዕድልዎን ያሳድጉ፤ ተማሪ ጓደኞችዎን ይጋብዙ፣ ለእያንዳንዱ ብቁ ሪፈራል 100 ብር ያግኙ፣ እስከ 1,000$ የትምህርት የውጭ ምንዛሪ ፍቃድ ዕድል አሸናፊ ይሁኑ!የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ https://bit.ly/ApollocampusTelegram
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
  • Apollo Digital Bank

    19 Sept, 08:31

    ከአፖሎ ጋር ፣ ስኬትዎን ከካምፓስ ይጀምሩ!በእያንዳንዱ ብቁ ሪፈራል 100 ብር ፣ ዲጂታል ሰርተፍኬት፣ የሥራ ዕድል እንዲሁም እስከ $1,000 ለትምህርት የውጭ ምንዛሪ ፍቃድ እና ሌሎችም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያግኙ፡፡ዛሬውኑ ቅጹን በመሙላት የአፖሎ ካምፓስ ሻምፒዮን ፕሮግራምን ይቀላቀሉ! https://bit.ly/ApollocampusTelegram
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    1,55043Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    17 Sept, 12:32

    ተማሪዎች፣ ይህ እድል ለእናንተ ነው!ለእያንዳንዱ ብቁ ሪፈራል 100 ብር ያግኙ፣ የአፖሎ ካምፓስ ሻምፒዮን ኔትወርክዎን ያስፋፉ እንዲሁም ጠቃሚ ክህሎቶችን ያዳብሩ ::የካምፓስ ሻምፒዮን ለመሆን ዝግጁ ነዎት? ለመጀመር ቅጹን ይሙሉ👉https://bit.ly/ApollocampusTelegram#አፖሎካምፓስሻምፒዮን #አፖሎ #ካምፓስሻምፒዮን #የተማሪአምባሳደር #አመራር #ሽልማት #ኢትዮጵያ።
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
  • Apollo Digital Bank

    10 Sept, 12:10

    የአዲስ ዓመት ብስራት ቤታችሁ ጎህ ሳይቀድ ይድረስ። ሰርታችሁ የምትከብሩበት፣ ነግዳችሁ የምታተርፋበት የጤና የሰላም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ።
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    3,790163Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    9 Sept, 14:19

    ኪሴም የስራ ልምዴም ከ0 ከፍ ብሏል!አፖሎ ለኮሌጅ እና ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ባዘጋጀው ዕድል ተማሪዎች ለሚያስከፍቱት አዲስ የአፖሎ አካውንት በአንድ አካውንት 100 ጉርሻ እንዲሁም እንደ ስራ ልምድ የሚያገለግል ሰርተፍኬት ያገኛሉ።አሁኑኑ ተመዝገቡ! አፖሎ ካምፓስ ቻምፒዮን ይሁኑ: https://bit.ly/ApollocampusTelegram
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    4,059322Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    5 Sept, 07:33edited

    🚀🎓 አፖሎ ወደ ተማሪዎች ጀማ በይፋ ተቀላቀለ!!ከእንግዲህ “ተማሪ ገንዘብ የለውም” የሚለው አባባል አይሰራም! አፖሎ ሽሮታል!!!አፖሎ የተማሪዎችን ኪስ ከአጤሬራ ወደ ገንዘብ፣ ዕድል እና ሽልማት እየቀየረው ነው!ተማሪዎች ለሚያስከፍቱት 1 የአፖሎ አካውንት 100 ብር የኪስ ገንዘብ ያገኛሉ።ቆይ ቆይ… ይህ ብቻ አይደለም!ከአፖሎ ጋር በመሆን ተማሪዎች፦👉 በባንኩ ውስጥ የሥራ ዕድል ማግኘት ይችላሉ! 👉ለሥራ ልምድ የሚያገለግል ሰርተፍኬት ያገኛሉ! 👉 ለአለም አቀፍ ክፍያዎች እና Free Trial የሚያገለግል ነፃ Virtual Card ያገኛሉ! 👉ለውጭ ሀገር ትምህርት፣ ስኮላርሺፕ እና አለም አቀፍ ስልጠና የሚውል እስከ $1,000 ድረስ የመጠቀም ፍቃድ ያገኛሉ! 👉በዲፓርትመንትና በካምፓስ ደረጃ በሚደረጉ ውድድሮች ተሳትፈው አሸናፊ ከሆኑ፣ የመመረቂያ መጽሔት እና የጉዞ ስፖንሰርሺፕ ዕድል ያገኛሉ!በአካውንት 100 ብር ብቻ አይደለም… የወደፊት ዕድልህንም ከፍተህ እየጀመርክ ነው!
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    5,8701021Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    4 Sept, 07:35

    ውጭ ሀገር የሚሰራ ብቻ ነው ዶላር የሚከፈለው” ያለው ማነው? ዕድሜ ለአፖሎ እዚሁ ሀገር ቤት ሆነው ክፍያዎን በዶላር መቀበል ይችላሉ። ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    4,13052Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    2 Sept, 13:08

    ወደ ጎን እንዴት እንደሚሮጥ ታውቃላችሁ? ለማወቅ ተዘጋጁ! ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት : https://bit.ly/ApollocampusTelegram
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
  • Apollo Digital Bank

    26 Aug, 13:04

    የማትገመት ሰው ሁንዝርዝር መረጃውን ለማግኘት :https://bit.ly/ApollocampusTelegram
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    6,74011103Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    19 Aug, 12:51edited

    ተስፋን የሚያድስ የደብረ ታቦር በዓል ይሁንልን!
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    7,770181Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    18 Aug, 07:44

    የማትገመት ሰው ሁን ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    8,7507322Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    8 Aug, 08:43edited

    የውጭ ምንዛሬ አካውንት (FCY) ያስፈልግዎታል? 3ት ቀላል ተግባራትን ብቻ ያከናውኑ!1. የአፖሎ መተግበሪያን ከስልክዎ ላይ ይክፈቱ! 2. የውጭ ምንዛሬ አካውንት (FCY Account) የሚለውን በመምረጥ በደንብና መመሪያዎቹ ይስማሙ! 3. የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ!ቀጥሎም ፣ ኢንተርናሽናል ቪዛ ካርድ የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ! “ቨርችዋል ካርድ” የሚውን አማራጭ በመምረጥ የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ።ዓለም አቀፍ ግብይት፣ በራስዎ ኢንተርናሽናል ካርድ ተጀመረ!ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
    8,860video143111Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    5 Aug, 12:30

    ክፍያዎች ሁሉ ለአፖሎ ቀላል ናቸው! ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
  • Apollo Digital Bank

    21 Jul, 12:43

    ቀላል ሕይወት ለመኖር ትክክለኛው ምርጫ ቀላል መፍትሄ ነው። አፖሎ ደግሞ ያንን ያቀርባል። ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
  • Apollo Digital Bank

    13 Jul, 11:42

    አፖሎ ወንዝ ይሻገራል። የዶላር አካውንቶን ይዘው የትም ይጓዙ! ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    9,49041Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    6 Jul, 07:47

    የትም ሄዳችሁ አትሳቀቁም! የአፖሎን የዶላር አካውንት ከያዛችሁ ግብይት ይቀላል ... ጉዟችሁ ይቃናል።ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    9,5001322Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    19 Jun, 13:36

    በአፖሎ የዶላር አካውንት ያስቀምጡ፤ ከባሕር ማዶ እንዳሻዎ ይገበያዩ። ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    10,40042Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    12 Jun, 13:13

    ምን አማረሽ? አፖሎ ቨርችዋል ካርድ ካለሽ … የዓለም ገበያ በዕጅሽ! ያማረሽን … ያሰኘሽን ባለሽበት በአፖሎ ቨርችዋል ካርድሽ መሸመት ትችያለሽ!ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    10,60015Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    5 Jun, 12:45

    አፖሎ የዶላር አካውንት ያለው ዓለም በእጁ ነው። አሁኑኑ አካውንቱን በመክፈት ከባሕር ማዶ እንዳሻዎ ይገበያዩ። ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    10,90066Open in Telegram
  • Apollo Digital Bank

    30 May, 08:06edited

    በአፖሎ፣ በዶላር ይቀመጣል - በዶላር ይሸመታል! መመንዘር ሳያስፈልግ እንደልብ በዶላር ለመገበያየት፣ ዛሬውኑ በአፖሎ የዶላር አካውንት መክፈት! ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
    Image from a post by Apollo Digital BankImage from a post by Apollo Digital Bank
    10,7001211Open in Telegram