Latest posts

ሐዋርያዊ መልሶች
23 Sept, 18:45
ኧረ እንደው እንዴት ያለውን ተስፋ ነው ግን ቆይ ጌታ የሰጠን..ኢየሱስ ይመጣል.. ይወስደናል.. ሁል ጊዜም ከእርሱ ጋር እንኖራለን.. ኡፍፍ.. በቃ እረፍት የሆነ ተስፋ.. ደግሞ በፍጹም አንጠራጠርም በዚህ.. እርሱ ሞቶ ከተነሣ እኛም ደግሞ ሞተን እንደማንቀር እርግጠኞች ነን..ያ ጀማ😁😁 በዚያን ጊዜ በጌታ ቸርነት በቅዱሳን ኅብረት ውስጥ መገናኘታችን አይቀርም.. አንዳችን ለሌላችን እንጸልይ..@Apostolic_Answers
ሐዋርያዊ መልሶች
23 Sept, 02:43
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 4: 43- 54 (ፍጻሜ)- ጌታችን ወደ ገሊላ ገባ - የባለ ሥልጠኑን ልጅ በቃሉ ፈወሰ@Apostolic_Answers
ሐዋርያዊ መልሶች
22 Sept, 02:26
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 4: 27- 42- ጌታችን በሰማርያ (የቀጠለ)@Apostolic_Answers
ሐዋርያዊ መልሶች
21 Sept, 03:49
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 4: 1-26- ጌታችን እና ሳምራዊቷ ሴት@Apostolic_Answers
ሐዋርያዊ መልሶች
20 Sept, 02:39
ዛሬ የጌታ ቀን እንደመሆኑ የቻልን ሁሉ ወደ ቅዳሴ..መልካም የጌታ ቀን
ሐዋርያዊ መልሶች
19 Sept, 10:11
እፎይ ብሮስኪ እንኳን ጌታ ረዳህ.. ጌታ የሚከብርበት እኛም የምንጠቀምበት ያድርገው..https://vt.tiktok.com/ZSqWsjjQK/
ሐዋርያዊ መልሶች
19 Sept, 02:50edited
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 3: 22-36- የዮሐንስ ደቀመዛሙርት በኢየሱስ ላይ ቅንዓት አደረባቸው- ዮሐንስ በታላቅ ትህትና ስለ ኢየሱስ መሰከረ[በጣም የምወደው ክፍል ነው]@Apostolic_Answers
ሐዋርያዊ መልሶች
18 Sept, 02:26
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 3: 1-21- ዳግም ልደት እና የእግዚአብሔር ፍቅር@Apostolic_Answers
ሐዋርያዊ መልሶች
17 Sept, 20:24edited
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች (በእግዚአብሔር የተመረጣችሁ)..እሑድ እሑድ ጥያቄና መልስ ይኖረናል.. ጥያቄው ሳምንቱን ሁሉ ካነበብነው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይሆናል.. ሽልማት ይኖረናል..@Apostolic_Answers
ሐዋርያዊ መልሶች
17 Sept, 14:29edited
“የናዝሬቱን ኢየሱስን አግኝተነዋል” [ዮሐ 1:45]ዌል.. አንለቀውምም(የማንለቀው በጸጋው እርዳታ እንደ መልካም ፈቃዱ እንጂ እንደ እኛስ ስንፍና አይደለም)@Apostolic_Answers
ሐዋርያዊ መልሶች
17 Sept, 02:59edited
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 2 (ሙሉዋን)- ጌታችን ውኃን ወደ ወይን በመቀየር የምልክቶች መጀመሪያን ፈጸመ- ጌታችን በቤተ መቅደስ የሚገበያዩትን አባረረ@Apostolic_Answers
ሐዋርያዊ መልሶች
16 Sept, 02:24edited
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 1: 19-51@Apostolic_Answers
ሐዋርያዊ መልሶች
15 Sept, 04:17edited
ማሳሰቢያየመጀመሪያ ቀን ስለሆነ ነው ድመጽ ያስረዘምኩባችሁ.. እና ደግሞ የዮሐንስ መግቢያ በደንብ ታውቆ መጀመር ስላለበት ነው.. እንጂ አጠር ያለች ሐሳብ ብቻ ነው የምሰጣችሁ..
ሐዋርያዊ መልሶች
15 Sept, 02:44edited
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 1: 1-18@Apostolic_Answers
ሐዋርያዊ መልሶች
14 Sept, 20:50
እየተኛን እንጂ ወገን..
ሐዋርያዊ መልሶች
14 Sept, 16:56
ዌል እንግዲህhttps://vt.tiktok.com/ZSqQETopp/
ሐዋርያዊ መልሶች
14 Sept, 15:44edited
ነገ ማለትም ማክሰኞ መስከረም 5 ጠዋት ከእንቅልፋችሁ እንደነቃችሁ እጃችሁን ታጥባችሁ ቅዱሱን መጽሐፋችሁን ታነሣላችሁ.. የምታነቡትን ክፍል ዋና ሐሳብ እኔ እዚሁ እነግራችኋለሁ.. እናንተ ደግሞ ቀጥታ ጽሑፉን ታነባላችሁ..የምናነበው መጽሐፍ:- የጌታችን ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደጻፈው..@Apostolic_Answers
ሐዋርያዊ መልሶች
14 Sept, 06:18
ካየችው ግን ከአሁን በኋላ “አክሊሉ” ብላ ነው የምትጠራኝ እቺ ልጅ ሎል
ሐዋርያዊ መልሶች
14 Sept, 01:12edited
ከእንቅልፋችን እንደነቃን ሌላ ምንም ነገር ሳናደርግ መጽሐፍ ቅዱስ አብረን ማንበብ ዛሬ እንድንጀምር አስቤ አሁን ስትነሡ የምታነቡትን ላስቀምጥላችሁ ነበር..ነገር ግን ድንገተኛ ነገር እንዳይሆንና ሁላችንም አብረን እንድንጀምር አስቀድሜ ላሳውቅና ነገ እንጀምር ብዬ አሰብኩ.. ለዚህ ለአዲሱ ዓመት ካሰብኳቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ የተቋረጠውን የንጋት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ማስቀጠል ነው..ስለዚህም ከነገ ማለትም ማክሰኞ ጀምሮ ሁሌም ከእንቅልፋችን እንደነቃን መጽሐፍ ቅዱስ እናነባለን ማለት ነው.. እኔ እዚሁ ላይ ከ12 ሰዓት ቀደም ብዬ አስቀምጥላችኋለሁ.. ጸሎታችሁ ታግዘኝ..@Apostolic_Answers
ሐዋርያዊ መልሶች
13 Sept, 09:39
ዛሬ በጌታ ቀን ማለትም እሑድ ከቅዳሴ በኋላ..https://vt.tiktok.com/ZSqHPu39d/
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
