gram news
ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል channel avatar

ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

@aselfyah1

ዐዋቂዎች አይደለንም አህሉል ቢድዓ ግን አይሸውደንም፡፡ ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ!! https://t.me/Aselfyah1

ProjectsARReligion

16,500subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    25 Sept, 13:59

    ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    25 Sept, 13:27

    forwarded from @abureslanasselefy

    ✍#አልኢማሙ_አሽሻፊዒ_አሏህ #ይዘንላቸውና🎀↪️አሏህ ልቡን እንዲከፍትለትና እውቀት አንዲሰጠው የፈለገ ሰው፤1.) ለብቻው ተነጥሎ ጌታውን ይማጸን (ኸልዋ)፣2. ምግቡን ይቀንስ፣ 3· አላአዋቂ ሞኞችን ከመቀላቀል ይራቅ፣4·) አንዳንድ ፍትሃዊነትና አደብ የጎደላቸው ተማሪዎች ጋር መሆንን ይተው ይላሉ። [ቡስታን አልዓሪፊን (1/53)]https://t.me/AbuReslanAsselefy/1132
    Image from a post by ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናልImage from a post by ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    25 Sept, 08:05

    📚ድንህን አጥብቀህ ያዝ! የማንም ተከታይ አትሁን!➖ሀቅን ብቻ ተከተል ብቻህን እንኳን ብትቀር
    Image from a post by ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናልImage from a post by ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    25 Sept, 02:10

    forwarded from @umu_fewzan0

    🔷ዚክር ያለው ፋይዳኢብን አልቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብሏል :-"ዚክር በዚህች አለም ለዛኪሩ ብርሃን ይሆንለታል። በቀብር ውስጥ ለእርሱ ብርሃን ይሆንለታል። በፍርዱ ቀን ለእርሱ ብርሃን ይሆንለታል። በቀጥተኛው ጎዳና ላይ ፊት ለፊቱ ይጓዛል። እንደ አሏህ ዚክር ልቦችን እና መቃብሮችን የሚያበራ የለም።"الوابل الصيب ص ١١٤كن على بصيرةhttps://t.me/Umu_Fewzan0
    Image from a post by ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናልImage from a post by ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    24 Sept, 16:22

    ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም እስከ አሁን በሂወት ያለ ነብይ ነው ።
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    24 Sept, 06:51

    🎀ሴት ልጅ ከእነ ህይወቷ ስትቀበር፣ እንደ እቃ ለውርስ ስትቀርብ ከነበረ የጃሂልዘመን አውጥቶ ዛሬ ላይ በሒጃብ በኒቃብ ተከብረሽ ንግስት ሁኚ ስትባል አይኔን ግንባር ያድርገው ካለች ሴት በላይ ማን እውር አለ?!↪️ማንም ዬለ አሏሁል ሙስተዓን❗️❗️
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    23 Sept, 17:11

    ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    23 Sept, 14:28

    ✔️ባለ ዲኑን ምረጪ➩በዲንሽ ጥሩ አቋም ላይ ላለለሽው እህቴ ዲኑን ፀባዩን አይተሽ አግቢ‼️➩መስፈርትሽ ሊሆን የሚገባው ዲን ነው ካልሆነ ግን‼️ለነብያዊው ምክር ትኩረት ነፍገሻል በራስሽ ሂይወት ላይ ቀልደሻል➩ለማህበረሰብሽ ተምሳሌት የመሆን ጥሩ ነገር የማበርከት እድልሸን አመንምነሻል‼️ስለዚህ ሀላ አስተካክላለሁ እና መሰል ማመካኛ እየደረደርሽ እራስሽን አትሸውጅ ባለ ዲኑን ምረጭ‼️↪️ካልሆነ ግን ወይ ስትነፍሪ ትኖሪያለሽለ ወይም ትዳራችሁ ይነፍራል ወይም ደግሞ ልጆችሽ ንፍሮ ይሆናሉ‼️➩ልብ በይ እህቴ የትዳር አጋርሽን ስትመርጪ አስተውይ ትኩረት ልትሰጭበት ይገባል ችላ ብለሽ ተጣድፈሽ ዘው ብለሽ አትግቢበት‼https://t.me/Aselfyah1
    Image from a post by ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናልImage from a post by ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    22 Sept, 19:49

    🌷ውዷ እህቴ ራስሽን ቃለ ወቂላ ከታበለ ወሬ አርቀሽ ዓቂዳሽ በማወቅ እናም የአሏህን ቃል ቁርኣን በማወቅ ላይ በርቺ ሰዎችን ለሰዎች ትተሽ ወደ ጊታሽ ዙሪ ወሬው እንደሆነ አይልቅም ትደርሽባታልሽ #ጌታሽን በማወቅ ላይ በርቺ ወላሂ አሏህን በእውቀት መጋዛት ና በጅህልና መገዛት ብዙ ልዩነት አለው ✍️ጌታችንን ማንነቱን ምናውቀው ዋነኛው በቁርኣን ነው ከዘም በሀዲስ......
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    22 Sept, 19:30

    🌷ውዷ እህቴ ራስሽን ቃለ ወቂላ ከታበለ ወሬ አርቀሽ ዓቂዳሽ በማወቅ እናም የአሏህን ቃል ቁርኣን በማወቅ ላይ በርቺ ሰዎችን ለሰዎች ትተሽ ወደ ጊታሽ ዙሪ ወሬው እንደሆነ አይልቅም ትደርሽባታልሽ#ጌታሽን በማወቅ ላይ በርቺ ወላሂ አሏህን በእውቀት መጋዛት ና በጅህልና መገዛት ብዙ ልዩነት አለው✍️ጌታችንን ማንነቱን ምናውቀው ዋነኛው በቁርኣን ነው ከዘም በሀዲስ......
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    22 Sept, 16:42

    ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    22 Sept, 11:33

    forwarded from @asselefya2

    🔖ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ብለዋል። ‏"يجب على الخاطب أن يبين للمخطوبة ما فيه من الأمراض ولا يخدعها". አንድን ሴት በሚያጭ አካል ላይ ለሚያጫት ሴት ያለበትን በሽታ ሁሉ ሊነግራት ይገባል። በሽታውን በመደበቅ ሊያታልላት አይገባም።📚 الفوزان حفظه الله فوائد من شرح المنتقىt.me/Asselefya2
    Image from a post by ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናልImage from a post by ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    21 Sept, 18:32

    ገደብና ድንበር ማበጀት ቁጥብነት እንጂ አክራሪነት አይደለም! 🌸 ~ ​ከወንዶች ጋር ባላት ግንኙነት ላይ ድንበር የምታበጅ፣ የማትቀላቀልና የማትደባለቅ ሴት፦ እሷ አላህን የምትፈራ፣ ንጽህናዋን የጠበቀች ሙስሊም እንጂ ሰዎች እንደሚሉት «ውስብስብ» ወይም «አክራሪ» አይደለችም። ​ክብርሽን ጠብቂ፤ ራሷን የምትንከባከብና ድንበሯን የምታውቅ ሴት ውድ እንቁ ነች፤ እንቁ ደግሞ በየቦታው አይጣልም፣ ተጠብቆ ይኖራል እንጂ!
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    21 Sept, 16:11

    forwarded from @sheikhmuhammedzainadam

    ሪያድ አስሷሊሂን ክፍል 337 ሐዲስ ቁጥር 1666
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    21 Sept, 15:24

    ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄአል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    21 Sept, 12:34

    ከሰዎች ተገለሽ ብቻሽን መሆንን ልመጅ!ሃሜት ውስጥ ከመግባት ትታቀቢያለሽ፡፡ ወሬን ትተሽ ጌታሽን ማስታወስ ትጀምሪያለሽ፡፡የሰራሽውን ወንጀል ቆም ብለሽ ታይበታለሽ።እራስሽን ለመገምገም ይረዳሻል .... የምር ሰውነትንና እውነትኛነትን ትማሪበታለሽሰላም እርጋታን ትላበሻለሽ ከአሉባልታ ከማስመሰል ከማይጠቅሙ እርቀሽ ከአሏህጋር ተጎዳኝተሽ ከቁርዓንጋ እያወራሽ በድንቅ ንግግሮቹ እየታጅብሽ መንፈስሽን እያደሽ ውበቶቹን እያስተነተንሽ በተደቡር በተፈኩር እራስሽን ወጥረሽ መመሪያዎቹን እየጠበቅሽ ውብ ህይወትን ትኖሪያለሽ❗️❗️❗️
    Image from a post by ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናልImage from a post by ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    20 Sept, 21:25

    forwarded from @asselefya2

    👉ሴት ልጁ ወይም እህቱ አልያም ሚስቱ በየትኛዉም ባህበራዊ ሚዲያ ላይ እንደፈለገች እሆነች ዝም የሚል ወንድም ደዩስ ብቻ ሳይሆን ጅል ሞኝ ነዉ። አንዳንዶቹማ ጭራሽ ያበረታቷቸዋል። ቆይ አንተ ሚስትህ ማንም ጋር ሚዲያ ወጥታ ከማንምጋ ስትገለፍጥ እንደት አስቻለህ!?በቁምህ ሙተሀል። እህቶች ደግሞ እባካችሁ በተለይ ትንሽ አዉቀናል ቀርተናል የምትሉ እናስተምራለን በሚል ስበብ ሚዲያ ላይ አትርከሱ። ማስተማር ካለብሽ ስንት እህቶች አሉ አንደል ሚያቀራቸዉ ሲያጡ ወንዶች ጋር ሂደዉ የሚቀሩ!? አሉ ደግሞ የሚያቀራቸዉ ሲያጡ አቂዳቸዉ ከተንሻፈፈ መንጋዎችጋ ሂደዉ የሚተራመሱ፣ እዉቀት ካለሽ ሚዲያ ከምትወጭ ለምን እነሱን ሰብስበሽ በራስሽ አታስሞጥሊም። ታዉ እህቶች የሚቆጫችሁን ነገር አታድርጉ። በሚጠቅማችሁ ነገር ላይ ብቻ ትኩረት አድርጉከሱና እህታችሁ ሐያት....✍
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    20 Sept, 17:07

    🗯 #ኒያና_ሱናን_አደራ‼↪ተውሒድን/እምነትን ሳያስተካክሉና የነቢዩን صلى الله عليه وسلم ሱና ሳይከተሉ ሌሊቱን በሙሉ ሲሰግዱ ቢያድሩ፣ ዘውትር ቢፆሙ፣ ምላስ እስኪደክም ዚክር ቢያበዙ፣ ለሰዎች በጎ ቢሆኑ ወዘተ... መልካም ስራ የተባሉ ነገሮችን ቢሰሩ:- ☞ለአላህ ብቻ ብለው እስካልሰሩትና በነቢዩ عليه الصلاة والسلام መሰረት ካልሆነ ከሁሉም በፊት ደግሞ ግለ-ሰቡ የመጀመሪያ ግዴታ የሆነውን ተወሒድ ካልጠበቀና ስራዎችን በሙሉ የሚያበላሸውን ሺርክን ካልተጠነቀቀ ልፋትና ድካሙ ከንቱ ነው❗💊ያለተውሒድና ሱና መልካም ስራ የለም❗🔶በገሀድ ተውሒድና ሱናን የሚያንፀባርቁ ነገር ግን ስራቸው ኢኽላስ የሚጎድለው ብዙ ሰዎች አሉ🔑ያለ ኢኽላስ መልካም ስራን መስራት በአሸዋ ላይ እየተራመዱ አሸዋ ተሸክሞ እንደመኼድ ሰው ነው ከሰው ጋር ሲሆኑ ብቻ (ለሰው ብሎ) መልካም ስራ መስራት አጅር የሌለው ከመሆንም አልፎ አላህ ዘንድ ያስቀጣል! የአንዳንድ ሰዎች ኢስቲጝፋርና ዚክራቸው ተውበትና ኢስቲጝፋር ያስፈልገዋል❗ኒያችንን እንፈትሽ❗✍ ኡስታዝ አሕመድ ኣደምhttps://t.me/Aselfyah1
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    20 Sept, 06:47

    forwarded from @asselefya2

    🤳የሶሻል ሚዲያ ትዝብት ➖〰➖〰➖〰➖➖〰 ➲ሲጋቡ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሲፋቱ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሲጣሉ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሲታረቁ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሲወልዱ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሲበሉሲጠጡ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሲሰግዱ ሲሰድቁ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሐጅና ኡምራቸው #በሶሻል_ሚዲያ☞︎︎︎እስኪ ጨምሩበት....➲ሁሉ ነገራቸው #በሶሻል_ሚዲያ የሆኑ ሰዎች ግን ምና'ለ የግል ጉዳያቸውን እንኳ በግላቸው ቢሰትሩት!!በቃ የግል ጉዳያችንን እንኳ በግል መኖር ተሳነን⁉️
  • ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

    20 Sept, 02:10

    📚ኢማም ኢብኑል-ጀውዚ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፡-በመታለል ህይወት ውስጥ የሰመጠ ወዮለት! በዓለማዊ ደስታ የታለለ ከመጨረሻው ዓለም ችልተኛ ለሆነ ምንኛ ከባድ ነው? በግድየለሽነት እየኖረ ወደ አሏህ ሳይመለስ አሏህን ለመገናኘት ሳይዘጋጅ በድንገት ሞት ይመጣልና።የጀሃነም ነዋሪዎች በኃይለኛ ጨለማና በአስፈሪ ነበልባል ጭስ ውስጥ ከገቡ በኋላ በሮቻቸው በእነርሱ ላይ ይዘጋሉ ከየአቅጣጫው የተከበቡ ሲሆን መውጫም ሆነ ማምለጫ የላቸውምና።አንተ ሰው ሆይ! በጀሃነም አዘቅጥ ውስጥ የወደቀ ዘወትር እያለቀሰ ይኖራል የዚያን ጊዜ ወዳጅነት ሁሉ ይቋረጣል የጀሃነም ነዋሪዎችም ስቃያቸውን የሚያቃልልላቸውየሚያጽናናቸው ወዳጅም ሆነ ዘመድ ፈፅሞ አያገኙምና ለመተንፈስ እረፍት የላቸውም እፎይታም ሆነ ጸጥታ የላቸውም ይልቁንም ስቃዩ የማያቋርጥና የማያልቅ ይሆናልና።📚ابن الجوزي التبصرة_