Latest posts

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
22 Sept, 19:21edited
🔖ጣፋጭ የቁረአን ግብዣ!!አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
22 Sept, 17:59
አሏህን መፍራት ነው ...መማር ብቻ አይደለም ሩቅ ቦታ 'ሚያደርሰው ማስተማርም አይደል ሰው የሚቀድሰው አሏህን መፍራት ነው የሚያረግ ሙሉ ሰው ! https://t.me/MerkezulimamiAhmed
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
22 Sept, 16:42
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
22 Sept, 12:03edited
✔️አሉ ደግሞ አስለቅሰዉን ልባችንን አቁስለዉት ከሄዱ በሗላ ፣ በራሳችን መቆም ስንጀምር ይመጡና እንደኛ አይነት ሰዉ አታገኙም ይሉናል። እንደ እናንተ አይነት ልበ ደረቅ፣ ዉድቀትንጂ የማትጨምሩ፣ማስከፋትንጂ ሌላ የማታቁ ስለሆናችሁ ለኛ አታስፈልጉንም።~


"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
22 Sept, 08:32edited
🔖ከቁርአን ጋር እንኑር! !||
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
21 Sept, 19:40edited
〰የሴቶች ቅናት በዚህ ልክነዉ እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም። ግን ፈገግ አድርገሽኛል። ለሱ ፍፁም አንድ ፍፁም አራት ሁኚለት ህእ~


"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
21 Sept, 18:56edited
🔖እንግዳ ሲመጣ መቆምና ተነስቶ መቀበል እንዴት ይታያል?🎙لفضيلة الشيخ الوالد صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله \\ t.me/Asselefya2
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
21 Sept, 17:19
forwarded from @aylan_market
እስኪ ሼር አድርጉ
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
21 Sept, 17:11edited
ቁንጅናም ይጠፋል ዉበትም ይረግፋል ማንነት ተረስቶ ከአፈር ስር ይተኛል~
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
21 Sept, 14:57edited
✍ታዉ ግን ለፈትዋ የሚቀርብና የማይቀርብን ለይታችሁ እወቁ ነዉራችሁን ደብቁ አሯ ሼምነዉ። አንዷ ምን ብላ ብጠይቅ ጥሩ ነዉ«"ያ ሸይኽ! ኢትዮጵያ እያለሁ ባል አገባሁ፣ አልተስማማኝም ተፋታሁ። ጅቡቲ ስሔድ ባል አገባሁ ከእሱ ጋር ተፋታሁ … ሳዑዲ መጥቼ አገባሁና ፈታሁ … አሁን አራተኛ ላገባ ነው…!? "ሸይኽ፦ "በቃሽ በቃሽ! አንቺ ዝም ከተባልሽ እኛን ሁላ ማዳረስሽ አይቀርም …"»||
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
21 Sept, 10:40edited
💎እህቴዋ እሷኮ የእሱ ሚስት ነች ተብለሽ የምትከበሪበት የአይንሽ ማረፊያ ባል አላህ ይስጥሽ። ዝብለሽ አሚን በይ ህእ¡~
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
21 Sept, 08:36edited
🔖የቲላዋ ግብዣ!||
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
20 Sept, 21:22edited
👉ሴት ልጁ ወይም እህቱ አልያም ሚስቱ በየትኛዉም ባህበራዊ ሚዲያ ላይ እንደፈለገች እየሆነች ዝም የሚል ወንድም ደዩስ ብቻ ሳይሆን ጅል ሞኝ ነዉ። አንዳንዶቹማ ጭራሽ ያበረታቷቸዋል። ቆይ አንተ ሚስትህ ማንም ጋር ሚዲያ ወጥታ ከማንምጋ ስትገለፍጥ እንደት አስቻለህ!?በቁምህ ሙተሀል። እህቶች ደግሞ እባካችሁ በተለይ ትንሽ አዉቀናል ቀርተናል የምትሉ እናስተምራለን በሚል ስበብ ሚዲያ ላይ አትርከሱ። ማስተማር ካለብሽ ስንት እህቶች አሉ አንደል ሚያቀራቸዉ ሲያጡ ወንዶች ጋር ሂደዉ የሚቀሩ!? አሉ ደግሞ የሚያቀራቸዉ ሲያጡ አቂዳቸዉ ከተንሻፈፈ መንጋዎችጋ ሂደዉ የሚተራመሱ፣ እዉቀት ካለሽ ሚዲያ ከምትወጭ ለምን እነሱን ሰብስበሽ በራስሽ አታስሞጥሊም። ታዉ እህቶች የሚቆጫችሁን ነገር አታድርጉ። በሚጠቅማችሁ ነገር ላይ ብቻ ትኩረት አድርጉከሱና እህታችሁ ሐያት....✍
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
20 Sept, 19:25edited
🔖የአላህ መልእክተኛ «ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም» እንዲህ ብለዋል ፦ ከየውመል ቂያማ ምልክቶች ውስጥ አንዱ ሰላምታን በምታውቀው ሰው ላይ ብቻ ማሳጠርህ ነው።||


"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
20 Sept, 18:46edited
🔖ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ብለዋል። "يجب على الخاطب أن يبين للمخطوبة ما فيه من الأمراض ولا يخدعها". አንድን ሴት በሚያጭ አካል ላይ ለሚያጫት ሴት ያለበትን በሽታ ሁሉ ሊነግራት ይገባል። በሽታውን በመደበቅ ሊያታልላት አይገባም።📚 الفوزان حفظه الله فوائد من شرح المنتقىt.me/Asselefya2


"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
20 Sept, 15:35edited
ሞት በአላህ እጅ ነው። ሴቶች ሰበብ ብቻ ናቸው!! በሚስቱ ልቡ የቆሰለ ሰው ፅሁፍ ይመስላል እኔ አላልኩም ......🙌~


"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
19 Sept, 19:30
🤳የሶሻል ሚዲያ ትዝብት ➖〰➖〰➖〰➖➖〰 ➲ሲጋቡ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሲፋቱ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሲጣሉ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሲታረቁ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሲወልዱ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሲበሉሲጠጡ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሲሰግዱ ሲሰድቁ #በሶሻል_ሚዲያ ➲ሐጅና ኡምራቸው #በሶሻል_ሚዲያ☞︎︎︎እስኪ ጨምሩበት....➲ሁሉ ነገራቸው #በሶሻል_ሚዲያ የሆኑ ሰዎች ግን ምና'ለ የግል ጉዳያቸውን እንኳ በግላቸው ቢሰትሩት!!በቃ የግል ጉዳያችንን እንኳ በግል መኖር ተሳነን⁉️
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
19 Sept, 15:00
forwarded from @abu_hassan_aliy_yusuf
አላህ የተሻለና ጥሩ ስራ ሊሰጣችሁ ሲፈልግ በሰው ስራ ይፈትናችኋል ፈተናውን ለማለፍ የሰወችን ስራ በታማኝነት እንወጣ እላችኋለሁ
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
19 Sept, 08:06
አሁን ላይ ስለ ማንም የምጨነቅበት ጊዜ ላይ አይደለሁም፤ ማን መጣ፣ ማን ሄደ፣ ማን ራቀ የሚለው አያሳስበኝም። ትልቁ ትኩረቴ ከጌታዬ ጋር ያለኝን ትስስር አሳምሬ በዱንያም በአኼራም እውነተኛውን ስኬት ማግኘት ብቻ ነው።~
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
18 Sept, 21:55
forwarded from @sleslkachin
✅ ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።👉 ማንም ሙስሊም ወደ ፍራሹ በሚጠጋ ጊዜ አላህን የሚያወሳ አይኖርም ፍራሹ መስጅድ ቢሆንለትና አላህም ዘንድ ከዛኪሮች (አላህን በብዛት ከሚያወሱ) ውስጥ ቢመደብ እንጂ።📚 [حِليَةُ الأولِياءِ ٢٧١/٦]t.me/SleSlkachin
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
