gram news
asselefya3 channel avatar

asselefya3

@asselefya3

ሼይኽ ሱለይማን አሩሃይሊ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ ووالله إن المرأة إذا غطت وجهها، امتلأ قلبها بالحياء؛ وينزل الله في قلبها من السعادة والطمأنينة ما الله به عليم

ProjectsARReligion

8,840subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • asselefya3

    10 Sept, 16:02

    forwarded from @ibnu_siraj_alkemissie

    ግቡ ተጀምሯልhttps://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=9047e97957376faf5e
  • asselefya3

    10 Sept, 09:02

    🌺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌺 📢 بُشْرَى سَارَّةٌ لِجَمِيعِ طُلَّابِ الْعِلْمِ! بِفَضْلِ اللَّهِ تَعَالَى، يَسُرُّنَا إِعْلَامُكُمْ عَنْ إِقَامَةِ دَوْرَةٍ عِلْمِيَّةٍ مَكَّثَفَةٍ لِمُدَّةِ شَهْرٍ كَامِلٍ عَبْرَ الْإِنْتَرْنِت لِقِرَاءَةِ وَتَدَارُسِ الْكُتُبِ الْعِلْمِيَّةِ. فُرْصَةٌ ذَهَبِيَّةٌ لِزِيَادَةِ حَصِيلَتِكُمُ الْعِلْمِيَّةِ وَالدِّينِيَّةِ وَأَنْتُمْ فِي بُيُوتِكُمْ عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ! ---📚 الْكُتُبُ الْمُقَرَّرَةُ وَالأُسْتَاذَانِ الْفَاضِلَانِ: 1️⃣ الأُسْتَاذُ أَبَلُ خُبَيْب📖 الْكِتَابُ: الْفِرْقَةُ النَّاجِيَةُ وَالطَّائِفَةُ الْمَنْصُورَةُ✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ جَمِيل زَيْنُو (رَحِمَهُ اللَّهُ) 2️⃣ الأُسْتَاذُ أَبُو عِمْرَان مُرَاد📖 الْكِتَابُ: نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ سَعِيدُ بْنُ عَلِيِّ بْنِ وَهْفٍ الْقَحْطَانِيُّ (رَحِمَهُ اللَّهُ) ---⏰ مَوَاعِيدُ وَنِظَامُ الدُّرُوسِ: 📅 الأَيَّام
    Image from a post by asselefya3Image from a post by asselefya3
  • asselefya3

    10 Sept, 07:12

    forwarded from @abu_amar_mohammed

    ጥቆማ 59🧕ስም፦ ⤵ኡሙ አቲካ ሱመያ🔗የቻናል ሊንክ፦⬇https://t.me/Asselefya6🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇= t.me/FKR_ESKE_JENET/13637
    Telegram​رعــايــة الــقـلــوب🍂በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል እሷም ቀልብ (➣ልብ) ነች። 🍂ቡኻሪና ሙስሊም
  • asselefya3

    10 Sept, 05:38

    https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13513 https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523
  • asselefya3

    10 Sept, 05:37

    https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13513 https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523
    Telegramፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒጥቆማ 1 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ ፈውዛን ሶፊያ ቢንት አብደሏህ 🔗 የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/Asselefya3 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13513
  • asselefya3

    9 Sept, 18:17

    ሰይድ ቁጥብ ማለት ይሄ ነው ??👉 ከ 10 አመት በፊት የተደረገ🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)https://t.me/UstazKedirAhmed/10695
    510file21Open in Telegram
  • asselefya3

    9 Sept, 06:09

    forwarded from @al_qewlu_as_sedida

    ​يا من أهديتِني الورد الجميل وكتب السنة التي تضيء الروح، أود أن أقول لكِ كم أحبكِ في الله! وجودكِ في حياتي هو أجمل هدية، وأشكركِ من صميم قلبي على كل ما تقدمينه لي. دمتِ لي أختاً وصديقةً لا تعوض 💐💐💐💐💐💐 ام فوزان صوفيا عبد الله🎀 ام عبد الوهاب كنزي محمد🎀 احبكم🎀
    Image from a post by asselefya3Image from a post by asselefya3Image from a post by asselefya3
  • asselefya3

    9 Sept, 05:07

    forwarded from @fkr_eske_jenet

    ✅ልዩ ማበረታቻ ለጠንካራ የሱና እህቶቻችን!✅በዳዕዋው ዘርፍ፣ ቁርኣን በማቅራት፣ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጋራት እና ለሌሎችም አርአያ በመሆን ሌት ተቀን የሚለፉ ምርጥ የሱና እህቶች አሉን።🧕የእነዚህን ውድ እህቶቻችንን ልፋት አሏህ በትልቁ የሚመነዳቸው ቢሆንም እኛም ለስራቸው ተገቢ ምስክር መሆን ማበረታታት እና ማድነቅ ተገቢ ነው ! እናም ቻናሎቻቸውን በቋሚነት ለማሳደግ እና ለሌሎችም መነቃቃት ይሆን ዘንድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል! ከሚጠቆሙት ውስጥ ከፍተኛ ድጋፍ (Like) የሚያገኙትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ የሚወጡ እህቶችን በመለየት ቻናላቸውን በቋሚነት የምናሳድግ ይሆናል።✅ ምን ማድረግ ይጠበቅቦታል?ይህቺ እህት ልትበረታታ፣ ልትደገፍ እና ልትመሰገን ይገባታል! የምትሏትን ጠንካራ አርአያ ሴት ስሟን እና የቻናሏን ሊንክ (Link) ከታች ባለው ቦት (Bot) ላኩልን። ብዙ ድጋፍ (Like) ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ! 💪✔️ ማሳሰቢያ፦ጥቆማ የምንቀበለው እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው! አሁን ጀምሮ እጩዎችን ፖስት ማድረግ ስለምንጀምር ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይላኩልን።👇 ስማቸውን እና የቻናላቸው ሊንክ ለመላክ ይህንን ቦት ይጠቀሙ
  • asselefya3

    8 Sept, 21:37edited

    🍂የግጥሜ ርእስ :—ሒጃብሽ ነጃ መውጫ ሰበብሽ ነው🍁🌾የሱና እህቴ ጠንካራይቱ ጀግና፣ ጨምድደሽ የያሺው የነብዩን ሱናከውስጥሽ ያበበው የሰለፎች ፋና አዳምጪኝ እህቴ ትኩረት አድሪጊና🌸ሂጃቡን ልበሽው ሸርጡን አሟይና ክብርሽን ጠባቂ መከታሽ ነውናጌታችን የቸረሽ አሏሁ ረቡና በይ ልበሽውማ የሱናዋ ጀግናሂጃቡን ልበሺው ይጎዝጎዝ ልቀቂው ክብርሽን ጠባቂ ልዩ ውበትሽ ነው🌾ሃያሉ ያላቀሽ ያለበሰሽ ኑር ነው ልበሽው በሸርጡ ልዩ ንብረትሽ ነው
  • asselefya3

    8 Sept, 18:07

    ​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
  • asselefya3

    7 Sept, 19:56

    ​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም!❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
    Image from a post by asselefya3Image from a post by asselefya3
  • asselefya3

    7 Sept, 17:42

    🚫 ሴትነት በኮሜንቶች ስር! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬• የሴትነት ክብር - በየ ኮሜንቱ ስር፤ • ጥፍጥናውን ትቶ - እንደ እሬት ሲመር፤ • መስፈሪያውን ስቶ - እንደ ቁራ ሲበር፤ • መቀመጫን ለቆ - በጎዳና ሲያድር፤ • መኖሪያውን ርቆ - በየሚዲያው ሲዞር፣ • በጣም ያሳዝናል - ያስኮንናል የምር፤ • ሰምተነው አናቅም - ከደጋጎች ሰፈር፤ • ታይቶም አይታወቅ - ከቅኖቹ መንደር፤ ▬▬▬▬▬▬▬▬ • አይናፋሯ እንስት - ሐያእን ስታፈርጥ፤ • በየ ኮሜንቱ ስር - ለመፃፍ ስትሮጥ፤ • ካገኘችው ሁሉ - መልስ ስትሰጣጥ፤ • አድ አድርገዋት - እፍረቷ ሲመጠጥ፤ • ራሷም አድ አድርጋ - ክብሯን ስትረግጥ፤ • በግል እያዋራች - እሳት ስታጨበጥ፤ • ባሏን ችላ ብላ - በሚዲያ ስትማግጥ፤ • ከአጅነቢይ ጋር - በድፍረት ስትዘንጥ፤
  • asselefya3

    7 Sept, 15:11

    ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦" ﻭﺃﻣّﺎ ﻛﺜﻴﺮٌ ﻣِﻦَ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻓﻬﻮ ﻣﻊ ﺍﻟﺤﻖ ﺇﺫﺍ ﻭﺍﻓَﻖَ ﺍﻟﻬﻮﻯ ، ﻭﺿﺪّﻩ ﺇﺫﺍ ﺧﺎﻟﻒ ﺍﻟﻬﻮﻯ ، ﻓﻬﻮ ﻓﻲ ﺍﻟﺤﻘﻴﻘﺔ ﻣﺎ ﺍﺗَّﺒَﻊَ ﺇﻻ ﻫﻮﺍﻩ " "ብዙ ሰው ከስሜቱ ጋር ሲገጥምለት ከሐቅ ጋር ይሆናል። ከስሜቱ ጋር ሲቃረንበት ደግሞ በተቃራኒው ይሆናል። ይህ ማለት በተጨባጭ ስሜቱን ብቻ እንጂ የሚከተል አይደለም ማለት ነው።" [አት-ተዕሊቃቱል ባዚያህ ዐላ ሸርሒ አጥ-ጦ ሐዊየህ፡ 1253]= የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    Image from a post by asselefya3Image from a post by asselefya3
  • asselefya3

    7 Sept, 07:45

    ለመተውም ለመያዝም የማይመቹ ሰዎች አሉ... ልታርቃቸው ስትል ትስስሩ ያምሃል፣ ልታቀርባቸው ስትል ደግሞ ባህሪያቸው ነፍስህን ያደክማታል። በዚህ መካከል የሚፈጠረው ግራ መጋባት ከማንኛውም ስብራት በላይ ይከብዳል። ​ለዚህ ነው ዝምታ ምርጥ መልስ የሚሆነው፤ አትጣላ፣ አትከራከር... ሰላምህን ለመጠበቅ ሲባል ብቻ በጸጥታ ርቀትህን ጠብቅ!t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
    Image from a post by asselefya3Image from a post by asselefya3
  • asselefya3

    7 Sept, 07:11

    ፈውዛን እንዲህ ይላሉ፦" ልብ፣ አላህን ከማውሳት ከዞረ (ከራቀ) ከድንጋይ የደረቀ ይሆናል።"[ሸርሑል ከባኢር፡ 100] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    Image from a post by asselefya3Image from a post by asselefya3
  • asselefya3

    6 Sept, 03:28

    ያሰላም ወሏሂ በምርጥ ድምፅ ምርጡን ቁርአን
  • asselefya3

    5 Sept, 22:19

    ንቀት ከበዛበት ወዳጅነት... ክብር ያለው ብቸኝነት ይሻላል👇👇👇👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029VbDHkrE3GJOqY28Pjs1y
  • asselefya3

    5 Sept, 18:46

    ​✨ የመርከዝ መናሩ ሱና ታላቅ የደስታ እና የምረቃ ጥሪ! ✨ ​📖 "ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ከሁሉ በላጭ ሰው ነው! ​ተማሪዎችን ከቃዒዳ ጀምሮ ቁርኣንን በነዞር የሚያስተምረው መርከዝ መናሩ ሱና፤ ለረጅም ጊዜያት በፅናትና በትጋት ሲማሩ የቆዩ፣ ቃዒዳ ኑራኒያን በአግባቡ ያጠናቀቁ እና ቁርኣንን በነዞር ያኸተሙ ውድ ተማሪዎቹን ለመጀመሪያ ጊዜ (#1) በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል። ​በዚህ ታላቅ የኸይር እና የደስታ መድረክ ላይ እርሶም የክብር ተጋባዣችን
  • asselefya3

    5 Sept, 15:29

    ✍<የኒቃቢስቷ ንግስት>➛ከሀያዕ'ዋ ጋራ አጂብ ነው ውበቷ ➛ከሩቅ ይናገራል ግሩም ስረኣቷ➛ለዛዋ ደስ የሚል ቁጥብ ንግግሯ ➛ሰዎች ማትረብሽ ደሞም በተግባሯ➛የኒቃቡ ግርማ ቆንጆ አረማመዷ ➛ከሙስሊሞች ኩራት አንዷ'ኮ ነሽ ውዷ
    Image from a post by asselefya3Image from a post by asselefya3
  • asselefya3

    5 Sept, 14:56

    ደርስ ~ • ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም • ክፍል:- 27 • የኪታቡ ፋይል በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- https://t.me/IbnuMunewor/9421 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 68