gram news
Awash Bank channel avatar

Awash Bank

@awash_bank_official

The First Private Bank in Ethiopia Website- https://awashbank.com/ Awash Bank Bot: @awash_bank_info_bot E-mail- contactcenter@awashbank.com Direct line- 8980

ProjectsENFinance

155,297subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Awash Bank

    23 Sept, 15:14

    በዓል ወቅት ወዳጅ ዘመዶችዎን በስጦታ ያስደስቱ! 🎁💚 ------------------ እርስዎ ብቻ ለወዳጅ ዘመድዎ በአዋሽ ሬሚት ገንዘብ ይላኩ እንጂ ባንካችን አዋሽ 10% ጉርሻ ( Bonus) ጨምሮ ከወዳጅዎ እጅ ያደርስልዎታል! አሁኑኑ ሊንኩን https://onelink.to/yhqrwa በመጫን መተግበሪያውን ያዉርዱ፡ አዋሽ ባንክ! Waktii ayyaanaa kana, hiriyootaa fi maatii keessan kennaadhaan gammachiisaa! 🎁💚 ---------------------- Isin maatiifi firoota keessaniif "Awas Remit" fayyadamaatii maallaqa ergaa malee, Baankiin keenya 10% itti dabalee harkaan isinii gaha! Ammuma liinkii kana https://onelink.to/yhqrwa cuqaasuun appilikeeshinii awaash remiit buufadhaa. Baankii Awaash! #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #AwashRemit #Digital
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    4,850143Open in Telegram
  • Awash Bank

    23 Sept, 07:46

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ! ====== ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %10 isiniif dhiheessina. #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate #Remittance
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    8,570201Open in Telegram
  • Awash Bank

    22 Sept, 14:13

    📢 የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. ከላይ በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፣ የጨረታውን መመሪያዎችና ዝርዝር መረጃዎች በመመልከት መሳተፍ ትችላላችሁ። 🔗 ለበለጠ መረጃ፦ https://awashbank.com/የሽያጭ-ጨረታ-ማስታወቂያ-3/ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Bids
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    11,300143Open in Telegram
  • Awash Bank

    22 Sept, 11:01

    እናስታውስዎታለን! ስለ አዋሽብር ፕሮ ደህንነትዎ በአጭሩ እናስተዋውቃችሁ። =============== 🛡 አዋሽብር ፕሮን (Awashbirr Pro’n) በመተማመን ይጠቀሙ፤ እኛ ደግሞ በዘመናዊ የደህንነት ስርዓት እንጠብቅዎታለን። 🔔 ወደ መተግበሪያው ሲገቡ ‘Settings’ የሚለውን በመምረጥ ‘Biometric Authentication’ን Enable’ ያድርጉ። 🔒 የባዮሜትሪክ ማረጋገጫን ይጠቀሙ! የእርስዎ የጣት አሻራ ወይም የፊት ማረጋገጫ፤ የእርስዎ ዲጂታል ቁልፍ ነው! 🔔 አዋሽብር ፕሮ አጠራጣሪ የሆነ የመግቢያ ሙከራ ሲኖር (3 ተከታታይ የተሳሳቱ PIN ሙከራዎች ሲፈጸሙ) ወዲያውኑ ያሳውቅዎታል። 🕒 አዋሽብር ፕሮ 24/7 ሳያቋርጥ በዘመናዊ የደህንነት ስርዓት ስለሚጠበቅ፣ አስተማማኝ የዲጂታል ባንክ አገልግሎት ያቀርባል። 💡 ደህንነት የጋራ ኃላፊነት ነው! እኛ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንጠብቃለን፤ እርስዎም በጥንቃቄ ይጠቀሙ። ✅ እንደ የልደት ቀን ወይም የስልክ ቁጥር ያሉ በቀላሉ ሊገመቱ የሚችሉ PIN አይጠቀሙ። ✅ ፒንዎን( PIN) ከማንም ጋር አያጋሩ። ✅ የግል መለያዎ፣ የእርስዎ ብቻ ይሁን! 📞 ማንኛውም አጠራጣሪ ሁኔታ ሲያጋጥምዎ በ8980 ይደውሉልን። ደህንነትዎን እንጠብቃለን፤ እርስዎም ይጠብቁት! ከአዋሽ ባንክ ጋር በመተማመንዎ እናመሰግናለን። #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #AwashbirrPro #CyberSecurity #DigitalBanking #SafeBanking
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    11,800115Open in Telegram
  • Awash Bank

    22 Sept, 07:45

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ! ====== ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %10 isiniif dhiheessina. #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate #Remittance
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    11,600114Open in Telegram
  • Awash Bank

    21 Sept, 08:24

    14,10025105Open in Telegram
  • Awash Bank

    21 Sept, 05:40

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 መልካም የሥራ ሳምንት! የአውደ ዓመት ስጦታው እንደቀጠለ ነው! ================ በተመረጡ የንግድ ተቋማት በአዋሽ ካርድ በመጠቀም በአዋሽ ባንክ POS ማሽን ወይም በአዋሽብር ፕሮ የአዋሽ QR ላይ እስከ ብር 5,000 የሚደርስ ግብይት ሲፈጽሙ 7% ገንዘብ ተመላሽ ገንዘብ የሚያገኙበት የአውደ ዓመት ስጦታችን ለመስቀል በዓልም ድባቡ ሞቅ ደመቅ እንዳለ ይቀጥላል። ገና መች ተነካና! የንግድ ተቋማቱን ዝርዝር ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:- https://awashbank.com/qr-and-pos-merchant-list/ እንደተመራረቅን ዓመት ያድርሰን! አዋሽ ባንክ! #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #NewYear #Cashback #AwashCashback #MerchantSpotlight
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    13,8002642Open in Telegram
  • Awash Bank

    19 Sept, 12:57edited

    External Vacancy Announcement Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following positions.Qualification & Experience 1.Position :Manager - Digital Media Management Division Qualification & Experience BA Degree in Marketing Management, Communications/ Public Relations/ Journalism, Business Administration, Information Technology, or a related field plus a minimum of ten (10) years of relevant experience in digital marketing or media management, preferably in the Banking Sector or Financial Institutions, with at least three (3) years in supervisory role. · Master’s Degree in related field (added advantage) · Training in Digital Media Management (added advantage) Job Summary The jobholder is responsible for planning, developing, implementing and monitoring digital media strategy that promotes the Bank’s brand, products and services. s/he maintains the Bank’s online
    AwashbankAwash Bank Job Application SystemAwash Bank Job Application System - Apply for available job opportunities.
    18,300791411111Open in Telegram
  • Awash Bank

    19 Sept, 12:57

    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
  • Awash Bank

    19 Sept, 06:43

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ! ================== አዲስ ዓመትን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ፍክት ድምቅ ብለው እንዲያከብሩ በዕለቱ የምንዛሬ ተመን ላይ እኛ 10% ጉርሻ ጨምረን ደስታዎን ሙሉ እናደርጋለን። እንደተመራረቅን ዓመት ያድርሰን! አዋሽ ባንክ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate #Remittance
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    16,900134Open in Telegram
  • Awash Bank

    18 Sept, 12:07edited

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 እናስታውሶ!! በዕለት ተዕለት ግብይትዎ ላይ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ! በተመረጡ የንግድ ተቋማት በአዋሽ ካርድ በመጠቀም በአዋሽ ባንክ POS ማሽን ወይም በአዋሽብር ፕሮ የአዋሽ QR ላይ እስከ ብር 5,000 የሚደርስ ግብይት ሲፈጽሙ 7% ገንዘብ ተመላሽ ይደረግልዎታል። የንግድ ተቋማቱን ዝርዝር ለመመልከት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ፡ https://awashbank.com/qr-and-pos-merchant-list/ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #NewYear #Cashback #AwashCashback #MerchantSpotlight
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    18,3002664421Open in Telegram
  • Awash Bank

    18 Sept, 08:19edited

    አዲስ ዓመትን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ፍክት ድምቅ ብለው እንዲያከብሩ በዕለቱ የምንዛሬ ተመን ላይ እኛ 10% ጉርሻ ጨምረን ደስታዎን ሙሉ እናደርጋለን። እንደተመራረቅን ዓመት ያድርሰን! አዋሽ ባንክ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate #Remittance
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    18,200105421Open in Telegram
  • Awash Bank

    18 Sept, 04:48

    Jumma Mubarak! 🌱 ዛሬ በሸሪዓ መርህ ይቆጥቡ፤ ነገን በእምነት ይገንቡ።ባንካችን የሸሪዓ መርሆችን በመከተል ያዘጋጃቸውን የቁጠባ እና የኢንቨስትመንት ሂሳብ አማራጮች ይጠቀሙ።Qusannoo qajeelfama shari'aa irratti hundaa'een egeree keessan ijaaraa.🤝🌱Baankiin keenya qajeelfamoota Shari’aa hordofuun filannoowwan herreega qusannoo fi Invastimantii isiniif qopheessetti fayyadamaa.#AwashBank #NurturingLiketheRiver #AwashIkhlas #Full_fledged_Interest_Free_Banking_Services
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    17,100335331Open in Telegram
  • Awash Bank

    17 Sept, 15:17

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 ያዙ ምርቃት የአውደ ዓመት! እናስታውስዎ! በተመረጡ የንግድ ተቋማት ይሸምቱ፣ ወዲያውኑ ተመላሽ ያግኙ! እስከ 5,000 ብር ድረስ በሚፈጽሙት ክፍያ የ7% ተመላሽ ወዲያውኑ ይደርስዎታል። ክፍያዎን በአዋሽ ካርድ በመጠቀም በአዋሽ POS ማሽኖች ወይም በአዋሽ ብር ፕሮ አዋሸ QR ላይ ይፈጽሙ! የንግድ ተቋማቱን ዝርዝር ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:- https://awashbank.com/qr-and-pos-merchant-list/ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #NewYear #Cashback #AwashCashback #MerchantSpotlight
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    18,1002975211Open in Telegram
  • Awash Bank

    17 Sept, 07:28

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 ያዙ ምርቃት የአውደ ዓመት በ10% ጉርሻ ይደምቃል የበዓሉ ደስታ 🎁💚 ======================= አዲስ ዓመትን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ፍክት ድምቅ ብለው እንዲያከብሩ በዕለቱ የምንዛሬ ተመን ላይ እኛ 10% ጉርሻ ጨምረን ደስታዎን ሙሉ እናደርጋለን። እንደተመራረቅን ዓመት ያድርሰን! አዋሽ ባንክ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate #Remittance
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    16,8001532Open in Telegram
  • Awash Bank

    17 Sept, 04:04edited

    ያዙ ምርቃት ለዓውደ ዓመት! ግብይትዎን ያድርጉ፣ ስጦታዎን ይውሰዱ! በተመረጡ የንግድ ተቋማት የአዋሽ ካርድዎን በመጠቀም በአዋሽ POS ማሽኖች ወይም በአዋሽ ብር ፕሮ አዋሸ QR ላይ እስከ ብር 5000.00 ድረስ ክፍያ ሲፈጽሙ፣ 7% ተመላሽ ገንዘብ ያገኛሉ! የተመረጡ የንግድ ተቋማትን ዝርዝር ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፦ https://awashbank.com/qr-and-pos-merchant-list/ እንደተመራረቅን ዓመት ያድርሰን! አዋሽ ባንክ!Daldala keessan raawwadhaa, kennaa keessanis fudhadhaa! Bittaafi gurgurtaa Ayyaanaan walqabatu gaggeessuuf bakkeewwan giddu gala daldalaa filataman deemtanii Kaardiiwwan Baankii Awaash POS maashinii irratti akkasumas Awaash Birr Pro fayyadamtanii QR koodii iskaan taasiftanii hanga Qarshii 5,000.00 yeroo kaffaltii raawwattan, deebii kaffaltii 7% argattu. Maqaa dhaabbilee daldalaa argachuuf geessituu itti aanu fayyadamaa; https://awashbank.com/qr-and-pos-merchant-list/ Baankii Awaash! #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #NewYear #Cashback #AwashCashback #MerchantSpotlight
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    16,700134321Open in Telegram
  • Awash Bank

    16 Sept, 08:17

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 ያዙ ምርቃት የአውደ ዓመት በ10% ጉርሻ ይደምቃል የበዓሉ ደስታ 🎁💚 ======================= አዲስ ዓመትን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ፍክት ድምቅ ብለው እንዲያከብሩ በዕለቱ የምንዛሬ ተመን ላይ እኛ 10% ጉርሻ ጨምረን ደስታዎን ሙሉ እናደርጋለን። እንደተመራረቅን ዓመት ያድርሰን! አዋሽ ባንክ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate #Remittance
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    18,50030621Open in Telegram
  • Awash Bank

    16 Sept, 04:11

    ያዙ ምርቃት ለዓውደ ዓመት! 🎉 ምርቃቱ እንደቀጠለ ነው! በተመረጡ ሱፐር ማርኬቶች፣ ሬስቶራንቶች እና ካፌዎች ግብይትዎን በአዋሽ ካርድ በPOS ማሽን ወይም በአዋሽ ብር ፕሮ QR ኮድ እስከ 5000 ብር ድረስ ግብይት ሲፈጽሙ የ7% ወዲያውኑ ይደርስዎታል! 🎁💚የንግድ ተቋማትን ዝርዝር ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፦ https://awashbank.com/qr-and-pos-merchant-list/#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #NewYear #Cashback #AwashCashback #MerchantSpotlight
    17,300video194321Open in Telegram
  • Awash Bank

    15 Sept, 15:04edited

    ያዙ ምርቃት፣ የአውደ ዓመት ስጦታ! ተጠናቀቀ! 12፡00 ባንካችን የ2019 ዓ. ም አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ያዘጋጀውና ከጳጉሜ 03 እስከ መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ. ም ሲካሄድ የነበረው አበባየሆሽ/ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ውድድር እነሆ በይፋ ተጠናቀቀ። ውድ ተወዳዳሪዎች፣ በተዘጋጀላችሁ የውድድር መድረክ ላይ የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ያላችሁን ችሎታና ተሰጥኦ በመጠቀም ወድድሩ ያማረና የደመቀ እንዲሆን ስላደረጋችሁት አበርክቶ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። አሸናፊዎችን በቅርብ ቀን ይጠብቁ! አዋሽ ባንክ! Xumurame! 12: 00 ============== Dorgommiin Shinooyyee Baankiin keenya ayyaana bara haaraa 2019 sababeeffachuun Qaammee 3 bara 2018 hanga Fulbaana 5 bara 2019tti gaggeessaa ture xumuramee jira. Kabajamtoota dorgomtoota keenya, kennaa addaa qabdan fayyadamuun haala hoo’aafi hawwataa ta’een hirmaattanii miidhagina dorgommichaa waan dabaltaniif guddaa galatoomaa jenna! Mo’attoota dorgommichaa yeroo dhiyootti kan isin beeksifnu ta’a. Baankii Awaash! #AwashBank #MyAwashMoment #MoveWithAwashChallenge #AwashBirrProChallenge #AwashChallenge
    Image from a post by Awash BankImage from a post by Awash Bank
    17,70033441Open in Telegram
  • Awash Bank

    15 Sept, 10:36edited

    ያዙ ምርቃት ለዓውደ ዓመት! 🎉 ምርቃቱ እንደቀጠለ ነው! የአዋሽን ምርቃት እንዴት ያገኛሉ? የበዓል ሸመታና መዝናኛዎን በተመረጡ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ሲያደርጉና በአዋሽ ብር ፕሮ የQR ኮድ እንዲሁም በአዋሽ ካርድን በPOS ማሽን እስከ 5000 ብር ድረስ ግብይት ሲፈጽሙ የ7% ተመላሽ አዋሽ ባንክ ይበረክትልዎታል! የንግድ ተቋማቱን ዝርዝር ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:- https://awashbank.com/qr-and-pos-merchant-list/Eebba Ayyaana Waggaa fudhaa 🎉 Deebiin maallaqaa bittaafi gurgurtaa Baankii Awaash akkuma itti fufetti jira! Deebii maallaqaa bittaafi gurgurtaa kana akkamitti argattu? Bittaafi gurgurtaa Ayyaanaaf ykn badhannannaaf giddu gala kenna tajaajilaa filataman deemuun QR koodii Baankii Awaash iskaan taasisuudhaan ykn Kaardiiwwan Baankichaa fayyadamuun kaffaltii hanga Qarshii 5,000.00 yeroo raawwattan Baankiichi maallaqa deebii 7% isiniif kenna. Maqaa dhaabbilee daldalaa argachuuf geessituu itti aanu fayyadamaa: https://awashbank.com/qr-and-pos-merchant-list/Akkuma wal eebbisnetti waggaa waggaan nuhaa gahu!
    16,6001887Open in Telegram