Latest posts

Bahir Dar University,Ethiopia
18 Sept, 16:51

Bahir Dar University,Ethiopia
18 Sept, 16:51

Bahir Dar University,Ethiopia
18 Sept, 16:51
ለሲኒማና ቴአትር ጥበባት ትምህርት የኤክስቴንሽን መርሐግብር ትምህርት ፈላጊዎች:-የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በሲኒማና ቴአትር ጥበባት (BA Degree in Cinema & Theatre Arts) በመደበኛ ያልሆነ/ማታ እና የቅዳሜና እሁድ (Extension Program) አዲስ ተማሪዎችን ይቀበላል!🎭 የትምህርቱ ዋና ዋና መስኮች- ትወናና ክዋኔ (Acting & Performance): የመድረክ፣ የፊልም እና የድምፅ ስልጠናዎች - ዳይሬክቲንግ (Directing): የመድረክ ቴአትርና የፊልም ዝግጅት - ድርሰት (Scriptwriting): ለቴአትር፣ ፊልም፣ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ስክሪፕት መጻፍ - የፊልም ፕሮዳክሽን (Film Production): የካሜራ ቀረጻ (Cinematography)፣ ኤዲቲንግ እና የድምፅ ዲዛይን - ተግባራዊ ቴአትር (Applied Theatre): ማህበረሰብ ተኮር (TfD) እና ሀገር በቀል ክዋኔዎች - የጥበብ ስራዎች አስተዳደር (Arts Management): የፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ የሁነቶች ዝግጅት እና የህዝብ ግንኙነት📋 የመግቢያ መስፈርቶች1. የትምህርት ደረጃ: - የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አልፈው ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ የሚያበቃ ውጤት ያላቸው ወይም - የደረጃ 4 (Level IV) ሰርተፍኬት ያላቸው እና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያላለፉ/ያላቸው። 2. ችሎታ መመዘኛ: በትምህርት ክፍሉ የሚዘጋጀውን የተግባር ችሎታ መመዘኛ (Audition) እና ቃለ-መጠይቅ ማለፍ የሚችሉ።Bahir Dar University,Ethiopia pinned a photo
15 Sept, 19:09

Bahir Dar University,Ethiopia
15 Sept, 16:31
ተማሪዎቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ!
Bahir Dar University,Ethiopia
14 Sept, 17:11

Bahir Dar University,Ethiopia
14 Sept, 17:11
ማስታወቂያ ለሁሉም የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም 1ኛ አመት ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የትምህርት ክፍል ምደባ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች ከመስከረም 6-7 ቀን 2019 ዓ.ም ሪፖርት እንድታደርጉ ጥሪ መተላለፉ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ሪፖርት የምታደርጉበት ግቢ ለውጥ ስለተደረገ ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡1. የOther Social Science ተማሪዎች ከAbay Mola Chane እስከ Samrawite Fetene Mebratu ያላችሁ በSelam Campus 2. Other social Science ከ Samrawit Gashawtena Abate እስከ Zinalem Agalu Mekuria Peda 3. Engineering and Technology ከ Natenael Zemenu Adis እስከ Zekremariam Abiy Beze ያላችሁ Selam Campus 4. Engineering and Technology ከ Abatnew Ayayu Melaku እስከ Natnael Wessenu Amare) BiT/Poly 5. Other Natural Science ከAbaynew Mola Wondimhunegne እስከ Eyachew Andualem Admas ወንዶች በ Peda 6. Other Natural ከ Eyasu Bekele Sulamo እስከ Zewdu Kassa Baye ወንዶች በCoBE 7. All Other Natural Science ሴቶች በ COBE የተመደባቹህ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Bahir Dar University,Ethiopia
11 Sept, 06:00
ጷጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ምየምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም አማራጭ የመምህራን ስልጠና ስትከታተሉ ለነበራችሁ ሰልጣኞች በሙሉበ2018 ዓ.ም አማራጭ የመምህራን ስልጠና ስትከታተሉ ለነበራችሁ ሰልጣኞች በ2019 ዓ.ም ቀሪ ኮርሶችን ለማጠናቀቅ ምዝገባ የሚካሄደው ከመስከረም 07-08/2019 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።በመሆኑም ሰልጣኞች በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመቅረብ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳውቃለን።የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Bahir Dar University,Ethiopia
11 Sept, 06:00
4. Master of Science in Bioinformatics and Data Base Management PhD 1. Doctor of Philosophy in Biotechnology (Health Biotechnology, Agricultural Biotechnology, Industrial Biotechnology, Environmental Biotechnology)16. School of Veterinary Medicine Master Programs 1. Master of Science in Veterinary Epidemiology and Economics 2. Master of Science in Veterinary Microbiology 3. Master of Science in Veterinary Public Health
Bahir Dar University,Ethiopia
11 Sept, 06:00
3. Master of Science in Geo-information Science 4. Master of Arts in Social Anthropology 5. Master of Arts in Environmental Management 6. Master of Arts in Social Work 7. Master of Arts in History 8. Master of Arts in Heritage and Museum Studies 9. Master of Arts in Political Science 10. Master of Arts in Peace and Conflict Studies 11. Master of Arts in Gender and Development Studies 12. Master of Arts in Sociology 13. Master of Arts in Urban and Regional Development Planning PhD Programs 1. Doctor of Philosophy in Geography & Environmental Studies 2. Doctor of Philosophy in History 3. Doctor of Philosophy in Political Science and International Studies 4. Doctor of Philosophy in Social Anthropology 5. Doctor of Philosophy in Geospatial Analytics and Remote Sensing 6. Doctor of Philosophy in Social Work and Social Development 9. Faculty of Humanities Master Programs
Bahir Dar University,Ethiopia
11 Sept, 06:00
6. Master of Science in Biology (Zoological Science) 7. Master of Science in Ecological and Systematic Zoology 8. Master of Science in Chemistry (Analytical Chemistry, Physical Chemistry, Organic Chemistry and Inorganic Chemistry) 9. Master of Science in Physics (Space Physics, Solid State Physics, Physical Electronics, Quantum Optics, Laser, Atmospheric, Nuclear Physics, and Semiconductor.) 10. Master of Science in Statistics (Biostatistics, Industrial Statistics, Econometrics) 11. Master of Science in Industrial Quality Control and ManagementPhD Programs 1. Doctor of Philosophy in Mathematics (Algebra, Analysis, Differential Equations, Numerical Analysis, Optimization, Mathematical Modeling, Financial Mathematics, Inverse Problem) 2. Doctor of Philosophy in Physics (Space Physics, Solid State Physics, Applied Conduced Mater Physics, Atmospheric Physics) 3. Doctor of Philosophy in
Bahir Dar University,Ethiopia
11 Sept, 06:00
21. MSc in in Emergency Medicine and Critical Care Nursing PhD Programs 1. Doctor of Philosophy in Public Health 2. Doctor of Philosophy in Public Health Nutrition 3. Doctor of Philosophy in Environmental Health 4. Doctor of Philosophy in Reproductive Health 5. Degree of Doctor of Philosophy in Epidemiology 6. Doctor of Philosophy in Biostatistics 7. Doctor of Philosophy in Nursing 8. Doctor of Nursing Practice Specialty 1. Specialty in General Surgery 2. Specialty in Gynecology and Obstetrics 3. Specialty in Internal Medicine 4. Specialty in Orthopedics and Trauma Management 5. Specialty in Pediatrics and Child Health 6. Specialty in Dermatovenerology 7. Specialty in Anesthesiology and critical care 8. Specialty in Ophthalmology 9. Specialty in Psychiatry
Bahir Dar University,Ethiopia
11 Sept, 06:00
41. Master of Science in Artificial Intelligence and Data Science 42. Master of Science in Industrial Biotechnology 43. Master of Science in Industrial Management PhD Programs 1. Doctor of Philosophy in Hydraulic Engineering 2. Doctor of Philosophy in Hydrology and Water Resources Management 3. Doctor of Philosophy in Water Supply and Sanitary Engineering 4. Doctor of Philosophy in Irrigation Engineering and Management 5. Doctor of Philosophy in Construction Engineering and Management 6. Doctor of Philosophy in Structural Engineering 7. Doctor of Philosophy in Geotechnical Engineering 8. Doctor of Philosophy in Road and Transport Engineering 9. Doctor of Philosophy in Sustainable Energy Engineering 10. Doctor of Philosophy in Agricultural Mechanization Engineering 11. Doctor of Philosophy in Agricultural Machinery Engineering 12. Doctor of Philosophy in Mechanical Design 13. Doctor of
Bahir Dar University,Ethiopia
11 Sept, 06:00
ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ማስታወቂያ ለድኅረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለተኛ ዲግሪ (Master’s) እና በሶስተኛ ዲግሪ (PhD) ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ሲመዘግብ መቆየቱ ይታወቃል። የትምህርት ዕድሉን ለማመቻቸት የማመልከቻ ጊዜው እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን እንገልጻለን። ስለሆነም የመግቢያ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታች በተጠቀሱት አማራጮች ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የማመልከቻ መንገዶች: - በኦንላይን፦ https://studentportal.bdu.edu.et ላይ በመግባት፤ በአካል፦ በሚመለከታቸው ኮሌጅ/ኢንስቲትዩት/ፋኩልቲ ሬጅስትራር ጽሕፈት ቤቶች በመቅረብ፤ በኢሜይል፦ ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ማስረጃዎችን በመላክ፦ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ: firew.firew@gmail.com ማህበራዊ ሳይንስ ፋኩልቲ: yitayalabebe11@gmail.com ሂውማኒቲስ ፋኩልቲ: temesgenb35@gmail.com ህግ ትምህርት ቤት: meserettamir9@gmail.com ትምህርት ኮሌጅ: jjjase2016@gmail.com ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ: adamuyimer16@gmail.com የመሬት አስተዳደር ኢንስቲትዩት: hailishmiss@gmail.com ሳይንስ ኮሌጅ: cos_registrar@bdu.edu.et ስፖርት አካዳሚ: berhanie98@gmail.com የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት: abrhamdestaw25@gmail.com የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት:
Bahir Dar University,Ethiopia
9 Sept, 18:12
ቀን፡ 04/13/2018 ዓ.ም ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለትምህርት ኮሌጅ የድህረ ምረቃ ም/ማ/ተ/ምክትል ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ የትምህርት ኮሌጅ የድህረ ምረቃ ም/ማ/ተ/ምክትል ዲን የማወዳደሪያ መስፈርት፡- 1ኛ. የትምህርት ማዕረግ/ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት 2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማትወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤ 3ኛ. በሚያመለክቱበት አካዳሚክ ክፍልና ዘርፍ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነት፣ ፍትኃዊነት፣ጥራት፣ ተገቢነትና ዓለምአቀፋዊነትን ለማሳካት፣ አካዳሚክ ክፍሉን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ፣ ተጨማሪ ሀብት ለማስገኘት፣ እንዲሁም ዓለማቀፋዊና አገራዊ ጉድኝቶችን ለመፍጠርና ቸማስፋት በሚደረገው ሂደት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ማዘጋጀትና ማብራሪያ መስጠት የሚችል/ምትችል፤ 4ኛ. የአካዳሚክ ክፍሉ ማህበረሰብ፣ የአካዳሚክ ኮሚሽኑ አባላት እንዲሁም የሚመለከታቸው ተጋብዘው በሚገኙበት መድረክ በአጀንዳዎች ላይ በአካል ተገኝቶ/ታ ማብራሪያና ገለጻ መስጠት የሚችል/ምትችል፤ አመልካቾች፡- ይህ ማስታወቂያ በዩኒቨርሲቲው ድህረ- ገጽ፣ ፌስቡክና ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ከተገለጸበት ጳጉሜ 05 /2018 ዓ.ም
Bahir Dar University,Ethiopia
9 Sept, 18:12
ቀን፡ 04/13/2018 ዓ.ም ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለ Enterpreunership Development Incubation Center Director የኃላፊነት ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡ ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ Enterpreunership Development Incubation Center Director የማወዳደሪያ መስፈርት፡- 1ኛ. የትምህርት ማዕረግ/ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት 2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማትወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤ 3ኛ. በሚያመለክቱበት አካዳሚክ ክፍልና ዘርፍ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነት፣ ፍትኃዊነት፣ጥራት፣ ተገቢነትና ዓለምአቀፋዊነትን ለማሳካት፣ አካዳሚክ ክፍሉን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ፣ ተጨማሪ ሀብት ለማስገኘት፣ እንዲሁም ዓለማቀፋዊና አገራዊ ጉድኝቶችን ለመፍጠርና ቸማስፋት በሚደረገው ሂደት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ማዘጋጀትና ማብራሪያ መስጠት የሚችል/ምትችል፤ 4ኛ. የአካዳሚክ ክፍሉ ማህበረሰብ፣ የአካዳሚክ ኮሚሽኑ አባላት እንዲሁም የሚመለከታቸው ተጋብዘው በሚገኙበት መድረክ በአጀንዳዎች ላይ በአካል ተገኝቶ/ታ ማብራሪያና ገለጻ መስጠት የሚችል/ምትችል፤ አመልካቾች፡- ይህ ማስታወቂያ በዩኒቨርሲቲውBahir Dar University,Ethiopia pinned a photo
9 Sept, 07:19

Bahir Dar University,Ethiopia
9 Sept, 07:18

Bahir Dar University,Ethiopia
7 Sept, 18:40edited
ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ምየምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ጀማሪ መርሃ ግብር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ1ኛ አመት ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ የዲፓርትመንት ምደባ እየጠበቃችሁ ላላችሁ(ማለትም Other Social Science, Other Natutral and Health Science and Engineering and Technology Band) ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ከመስከረም 06-07/2019 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ከዚህ በታች በተገለጸው ግቢ ሪፓርት እንድታርጉ Band/department Campus Other Natural and Health Science Peda/CoBE Other Social Science Gish Abay Engineering & Technology Band Selam በተጨማሪም የዲፓርትመንት ምደባ የሚካሄደው በተማሪዎች የመምረጫ ሲስተም(SIMS) ስለሆነ የመምረጫ ሲስተሙ ክፍት የሚሆነው ከመስከረም 05-08/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ስለሆነ ባላችሁበት ሆናችሁ በኦንላይን መማር የምትፈልጉትን የትምህርት መስክ መምረጥ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፤ § ዲፐርትመንት ምደባ የሚጠናቀቀው መስከረም 08/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 መሆኑን አውቃችሁ እንድትመርጡ፡፡ § በሲስተም ያልመረጠን ማንኛውንም ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ እያንዳንዱ ዲፓርትመንት የሚቀበሉትን የተማሪ ቁጥር/ኮታ በትክክል አይታችሁ እንድትመርጡ በጥብቅ እንገልፃለን:: § ከተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣንBahir Dar University,Ethiopia pinned a photo
7 Sept, 18:39
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
