Latest posts

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
23 Sept, 15:07
👉 ለተበዳይ ልብ እረፍት የሆነ አንቀፅ !ከቁርኣን አንቀፆች ውስጥ በበዳይ ላይ ቀስት ለተበዳይ ቀልብ ደግሞ እረፍት የሆነች አንቀፅ አለች አሉ ኢማሙ ሻፍዕይ ።የትኛዋ አንቀፅ ናት ተብለው ጢጠየቁ እንዲህ የምትለዋ አሉ : – { …وَمَا كَانَ رَبُّكَ نَسِيًّا } مريم (64) «… ጌታህም ረሺ አይደለም " ፡፡https://t.me/bahrutekaTelegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka2,630Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
23 Sept, 14:48
forwarded from @abuabdurahmen
🎙🎙🎙ታለቅ ብስራት ለሰለፊዮች በሙሉالسلام عليكم ورحمة الله وبركاتهታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ እና የደዕዋ ፕሮግራም ለሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሙስሊም ተማሪዎች የመስጅድ ቦታ ግዢ ።እነሆ የፊታችን ሀሙስ ረቢዓ ሳኒ /13/ 1448 ወይም መስከረም 14/2019 ከምሽቱ በእትዮ #3:00 ጀምሮ የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሙስሊም ተማሪዎች የመስጅድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ እና የደዕዋ ፕሮግራም በኢሞ# ሩም ተዘጋጅቷል። በዚህ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ እና የደዕዋ ፕሮግራም በመሳተፍ የበኩልዎን አስተዋጽኦ ያበርክቱ የታሪክ ተካፋይ ይሁኑ እያልን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።➡የእለቱ ተጋበዥ እንግዶቻችን 🎙️ታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ አብዱልሀሚድ አለተሚይ {ሀፊዘሁሏህ} 🎙️ ኡስታዝ ሙሀመድ ኪርማኒ{ሀፊዘሁሏህ} 🎙ኡስታዝ አቡመርዋን ከሳንኩራ{ሀፊዘሁሏህ} 🎙ኡስታዝ ሙህይዲን በድሩ {ሀፊዛሁሏህ} 🎙️ኡስታዝ አብዱሹኩር ካሚል ከፎንቆ {ሀፊዘሁሏህ} 🎙ኡስታዝ ሙሀመድ ወልቂጢይየፕሮግራሙ አስተባባሪ ➢ኡስታዝ ሙህይዲን ከሌራ እና ሌሎች ወንድሞችም ይኖራሉ💺:- አዘጋጅ :-ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ።ሆሳእናን ተባብረን ከኩፍር ጨለማ እንታደጋትበሀዲያ ዞን ላይ አሻራ ማስቀመጥ እነደሌላው ቦታ አይደለም🕒 የፕሮግራሙ ሰዓት፦ 🇪🇹 በኢትዮ 3:00pm 🇸🇦 በሳዑዲ 9:00pm 🇰🇼 ዱባይ 10:00pmየመገናኛ ልንክ We're in room የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሙስሊም ተማሪዎች የገቢ ማሰባሰቢያ. Join us! https://s.imoim.net/4fG2Is?from=copy_linkየወትሳፕ ልንክ👇🏻👇🏻 https://chat.whatsapp.com/FapnD7O97xlLbZXPQTLFWKቴሌግራም https://t.me/HHSMSCJ
1,920Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
23 Sept, 14:39
forwarded from @alateriqilhaq
💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️☄️ የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️1. የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2. ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3. ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4. ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8. ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11. ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባ 15. ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ… ከሀሮ 16. ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብራሂም... ከመዲና 17. ኡስታዝ ሰልማን... ከመዲና 18. ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን.... ከአዲስ አበባ 19. ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን... ከአዳማ 20. ኡስታዝ ሙሀመድ እባቡ... ከቻግኒ 21. ወንድም አቡ ሷሊህ አል ኡስይሚን ኢልያስ… ከኩዌት☄️ የፕሮግራሙ መሪዎች ☄️1. ኡስታዝ ባህሩ ተካ.... ከአዲስ አበባ 2. ኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ.... ከመርሳ 3. ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን... ከደሴ 4. ኡስታዝ አቡቦክር ዩሱፍ … ከባህር ዳር 5. ኡስታዝ ሬድዋን ዳውድ… ከባህር ዳር[ሁሉንም አሏህ ይጠብቃቸው]ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት:- 🔻ቀን - መስከረም 16Telegramበባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያበባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45 አቢሲኒያ :- 245566778 ሂጅራ :- 100-927-373-0001 አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን1,140Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
20 Sept, 19:03edited
👉 የማይጠገን ስብራት ማለት !يقول عبدالله بن سليمان – رحمه الله –ليست المصيبة أن يصاب الإنسان بنفسه أو ماله أو ولده، وإنما المصيبة العظيمة والجبر الذي لا ينجبر ، أن يصاب الإنسان بدينه، فيحل الشك محل اليقين ، فيرى الباطل حقا، والحق باطلا، والمعروف منكرا والمنكر معروفا "الدرر السنية ( 15/466)ዐብዱላሂ ኢብኑ ሱለይማን የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : –" ሙሲባ ማለት አንድ ሰው በነፍሱ ወይም በገንዘቡ ወይም በልጁ የሚደርስበት ሙሲባ አይደለም ። ነገር ግን ትልቁ የማይጠገነው ሙሲባ ማለት አንድ ሰው በዲኑ ሙሲባ ሲደርስበት ነው ። ጥርጣሬ የእርግጠኝነት ቦታ ሲዪዝ ፣ ባጢል ሐቅ, ሐቅ ደግሞ ባጢል , የሚታወቅ ነገር የማይታወቅ,የማይታወቅ ነገር ደግሞ የሚታወቅ ( ሱናው ቢዳዓ, ቢዳዓው ሱና) ሲመስለው ነው " ።https://t.me/bahrutekaTelegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka5,120Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
20 Sept, 18:47
👉 ለሙስሊሞች አቧራ እንዳልመዝን ነው !ፉደይል ኢብኑ ዒያድ ልጁ የሚዛንን ሳህን በልብሱ ጫፍ ሲጠርግ ያየውና ልጄ ሆይ ለምድነው እደዚህ የምታደርገው ይለዋል ። ልጁም ለአባቱ እንዲህ ሲል መለሰ : – " አባቴ ሆይ ይህን ያደረግሁት ለሙስሊሞች የመንገድ አቧራ እንዳልመዝንላቸው ነው " ፉደይልም እያለቀሰ ለልጁ እንዲህ አለው : – ይህ ተግባርህ እኔ ዘንድ ከሁለት ሐጅና ከሁለት ዑምራ ይበልጣል ።ከቱራሱል ዐረብይ የተወሰደ ።https://t.me/bahrutekaTelegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka4,680Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
20 Sept, 18:26
forwarded from @sheikmohmmedhyathara
ወቅታዊ የሆነ ወሳኝ የጁምዓ ኹጥባ🔑 ርዕስ :- ከ አህለል ቢድዓ መራቅ ና ማስጠንቀቅ🎙 በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሓራ (حفظه الله)📅ቀን :- መስከረም 8/ 2019ቦታ:- ሰሜን ወሎ - ሀራ - መስጂል ፉርቃንለሁሉም በማዳረስ ይህን ወሳኝ ምክር እንዲሰሙት እናድርግhttps://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
20 Sept, 18:25
forwarded from @medresetulislah
🟢እባብ ጭንቅላቱ ሲመታ ጅራቱ ይወራጫል:"እንደሚታወቀው እባብ አደገኛ መርዝ ያለው ተናዳፊ ተሳቢ ነፍሳት ነው:: በመሆኑም ሰዎች እባብን መግደል የሚቻለው ጭንቅላቱ ሲመታ ብቻ መሆኑን ያውቃሉና በከፍተኛ ጥንቃቄ አናቱን ይመቱታል:: እባቡም በደመ-ነፍስ ጅራቱን በማወራጨት ለመናደፍ ሲጣጣር ገዳይ ግን ዝም ብሎ ይመለከተዋል (ጭንቅላት ተመቶ መትረፍ አይታሰብምና):: "ንፁህ እና ሙሉ በሆነው ዲን (ኢስላም) ላይ አዳዲስ የቢድዓህ መርዝ የሚረጩ ፈታኞችን ለማስጠንቀቅ ሰለፊዮች ምላሽ ሲሰጡ የሚፈራገጡ ጅራቶች ብዙ ናቸው። ጭንቅላታቸው ስለተመታ በደመነፍስ በየአካባቢው ሲፍጨረጨሩ ይታያል::ይሁን እንጅ ጭንቅላቱ የተመታ እባብ አቅምም መርዝም ስለሌለው ቢዘገይም የከፋ ጉዳት ሳያደርስ ይሞታልና አትፍሩት።ስለዚህ የሙብተዲዖች ዋና ዋናዎቹ ሲነኩ ተከታዮቹ መፈራገጣቸው የተለመደ ነው። አሻኢራ ፣ሱፊይ፣ ኢኽዋን ፣ሱሩሪይ ፣ነባሮቹ ሙመይዓዎች ፣አዲሶቹ ጠበቆቻቸው በየደረጃው ጭንቅላቶቹ ሲመቱ ተከታይ ጅራቶቹ እየተወራጩ አብሮነታቸውን ይገልፃሉ።👉ወሰን ተለፈባቸው ፣ ተቸኮለባቸው ፣ በሳሎች ናቸው ፣ በሪፍቅ አናግሯቸው፣ ላ የልዘሙኒ ፣ የኢኽዋን ፊርቃ የለም ፣ የሙመዓህ ፊርቃ የለም ፣ አልቀበልም ወዘተ እያሉ ወድቀው ሲፈራገጡና የእባቡን ጭንቅላት የመቱትን የሱና ኡለማዎች ሲሳደቡ አልሰማችሁም⁉️ጉዳዩ አላህ ዐዘ ወጀል እንዳለው ነው《…وَإِنَّ الظَّالِمِينَ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ ۖ وَاللَّهُ وَلِيُّ الْمُتَّقِينَ (19)》سورة الجاثية《በዳዮች እኮ3,360Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
20 Sept, 18:22
🔹 ወደ አላህ የማያቃርብ ፀጋ የአላህ ቅጣት ነው !يقول سليمان بن دينار – رحمه الله –" كل نعمة لا تقربك من الله فهي بلية "تهذيب الكمال (11/275)" ወደ አላህ የማያቃርብህ ፀጋ ሁሉ የአላህ ቅጣት ነው " ።https://t.me/bahrutekaTelegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka3,430Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
20 Sept, 12:25edited
✅ ጠቃሚ እውቀት ማለት !ኢማሙ ሻፍዕይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : –" እውቀት ማለት የጠቀመ ነው እንጂ እውቀት ማለት የተሸመደደው አይደለም " ።https://t.me/bahruteka
4,930Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
20 Sept, 10:30

5,070Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
20 Sept, 10:10edited
የአሕቃፍ ምእራፍ ክፍል 03" በዚያም እናንተን በእርሱ ባላስመቸንበት (ድሎት) በእርግጥ አስመቸናቸው ፡፡ ለእነርሱም መስሚያንና ማያዎችን ፣ ልቦችንም አደረግንላቸው ፡፡ ግን መስሚያቸውና ማያዎቻቸው ፣ ልቦቻቸውም ከእነሱ ምንም አልጠቀሟቸውም ፡፡ በአላህ አንቀጾች ይክዱ ነበሩና ፡፡ በእነርሱም ላይ ያ በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩት ቅጣት ወረደባቸው "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
19 Sept, 05:40edited
የአሕ ቃፍ ምእራፍ ክፍል 02" ሰውንም በወላጆቹ በጎ መዋልን በጥብቅ አዘዝነው፡፡ እናቱ በችግር ላይ ኾና አረገዘችው ፡፡ በችግርም ወለደችው ፡፡ እርግዝናውና ከጡት መለያውም ሰላሳ ወር ነው ፡፡ ጥንካሬውንም ወቅት በደረሰ ጊዜ (ከዚያ አልፎ) አርባ ዓመትንም በደረሰ ጊዜ «ጌታዬ ሆይ! ያችን በእኔ ላይና በወላጆቼ ላይ የለገስካትን ጸጋህን እንዳመሰግን የምትወደውንም መልካም ሥራ እንድሠራ ምራኝ ፡፡ ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ ፡፡ እኔ ወዳንተ ተመለስኩ ፡፡ እኔም ከሙስሊሞች ነኝ» አለ" ፡፡ የሚለውነ ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
18 Sept, 10:44
forwarded from @alateriqilhaq

5,190Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
18 Sept, 10:40
👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ !ክፍል አስራ አንድሰይድ ቁጥብ የነብዩን ሶሓቦች የሚሳደብ ስለመሆኑ ከራሱ መፅሐፍ ማረጋገጥከአንደኛው የቀጠለ : –ሰይድ ቁጥብ ሶስተኛውን ኸሊፋና የአላህ መልእክተኛ በጀነት የመሰከሩለትን ለኢስላም እስከ ህይወት መሰዋእትነት የከፈለውን ኡስማን ኢብኑ ዓፋንን ከእስልምና መንፈስ የራቀ እንደነበርና የሱ ገዳዩች ይመሩት የነበረው አብዮት ከሱ ስርኣት ይበልጥ ለእስልምና መንፈስ የቀረበ ነበር ይላል ።‼ ስለኡስማን ደረጃ ነብዩ የተናገሩትን በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ያንብቡ :–https://t.me/bahruteka/7744 ይህን ሶስተኛ ኸሊፋና ሲመራው የነበረውን ስርኣትና አስተዳደሩን አስመልክቶ የትኛውም የነብዩና የሶሓቦች ጠላት የማይናገረው አይነት ትችትና ማብጠልጠል ያዘንባል ። እንኳን አላህና መልእክተኛው የመሰከሩለትን ኡስማን ኢብኑ ዐፋንን ይቅርና ተራ ሰው ሆኖ ለእስልምና የለፋን መሪ ማክበር ግዴታ መሆኑን ነው ኢስላም የሚያስተምረው ። እንደሚታወቀው የነብዩን ባልደረቦች የሚተቹትና የሚያነውሩት እንዲሁም በፍትሀዊነታቸው ሰዎች እንዲጠራጠሩ የሚያደርጉት ሺዓዎች ራፊዳዎች ናቸው ። ምክንያታቸው ደግሞ እስልምናን ለመናድ ነው ። ይህም የሚሆነው የእስልምና ሸሪዓ የመጣው በሶሓቦች አማካይነት ነው ። ሙስሊሞች ይህን ሸሪዓ ተሸክመው ባደረሱት የኢስላም የበኩር ልጆች ላይ እምነት ሲያጡ ባደረሱት እስልምና እምነት እንዲያጡ ስለሚያደርግ ነው ። የእነዚህም የኢስላም ጠላቶች ዋነኛ ኣላማ ሶሓቦች ላይ እምነት እንዳይኖር በማድረግ ኢስላምን ውድቅ ለማድረግ ነው ። የሰይድ ቁጥብTelegramባህሩ ተካ - Bahiru Teka👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ ! ክፍል አስር ሰይድ ቁጥብ የነብዩ ሶሓቦች የሚሳደብና ክብር የሚነካ ለመሆኑ ከራሱ መፅሃፍ ማረጋገጥ ! አንደኛ – ዑስማን ኢብኑ ዓፋንን ! ሰይድ ቁጥብ ከሚሰድባቸውና ክብራቸውን ከሚነካቸው የነብዩ ሶሓቦች ውስጥ አንዱ ሶስተኛው የነብዩ ኸሊፋ ዑስማን ኢብኑ ዐፋን ይገኝበታል ። ሰይድ ቁጥብ ስለዑስማን…6,090Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
18 Sept, 03:24
قال شيخ الإسلام -رحمه الله-: فلزوم زيّ مُعيّن من اللباس سواء كان مُبَاحا أَو كان مِمَّا يُقال إِنَّه مكرُوه، بِحَيْثُ يجعل ذلك دينا ومستحبًا وشعارا لأهل الدّين؛ هو من البدع أَيضا، فكما أَنه لا حرام إِلَّا ما حرمه الله، فلا دين إِلا ما شرعه الله. [الاستقامة:Telegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka7,390Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
18 Sept, 03:16
forwarded from @hussinassilty
قال شيخ الإسلام -رحمه الله-:فلزوم زيّ مُعيّن من اللباس سواء كان مُبَاحا أَو كان مِمَّا يُقال إِنَّه مكرُوه، بِحَيْثُ يجعل ذلك دينا ومستحبًا وشعارا لأهل الدّين؛ هو من البدع أَيضا، فكما أَنه لا حرام إِلَّا ما حرمه الله، فلا دين إِلا ما شرعه الله.[الاستقامة: (ص٢٦٠)]4,560Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
17 Sept, 07:13
👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌🔴ሰበር ዜና🔴🏖️ከባህርዳር🏖️▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝 ✅️ አሊሞች ✅️ ሼይኾች ✅️ኡስታዞችና ✅️ዳኢዎች በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ5,760Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
17 Sept, 07:10
🚫 የቲክ – ቶክ አደጋ♻️ ቲክ – ቶክ ማለት በአሁኑ ጊዜ በጣም ብዙ ሰዎች የተፈተኑበትና ከስነ-ምግባርና ግብረ–ገብነት ያፈነገጠ ትውልድን የሚያጠፋ መርዘኛ ሚዲያ ነው።🔎 በጣም የሚገርመው ቲክ – ቶክን ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች በፓርላማዎቻቸው አማካይነት እንዲታገድ እያደረጉ ነው። ምክንያታቸው ደግሞ እምነትና መልካም ባህልን የሚያጠፋ ነው የሚል ነው። ምክንያቱ ይለያይ እንጂ ብዙ የምእራብ ሀገሮችም እንዲታገድ እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።➲ በርግጥ እነርሱ እንደአፍሪካዊያን እምነትና ባህልን ይጎዳል በሚል አይደለም የሚጠሉት ይልቁንም ምክንያታቸው ፖለቲካዊ ነው።➪ ከማንም በፊት ኢስላም የሰዎችን ዲን፣ ጤና፣ ንብረትና ክብር የሚጎዳን ነገር ይከለክላል። የኢስላም ሸሪዓ ትኩረት ሰጥቶ ከሚጠብቃቸው ነገሮች ዋናውና ትልቁ ዲን ነው። ዲንን የሚጎዳ ማንኛውም ነገር በኢስላም ክልክል ነው።➧ ታዲያ እንኳን በመለኮታዊ የህይወት መመሪያ የሚመራ የኢስላም አስተምሮ ይቅርና ጤነኛ አእምሮ ያላቸው ከሀዲያን እንኳን የልጆችን ስነምግባር ያበላሻል የሰዎችን እምነትና መልካም ልማድ አደጋ ላይ ይጥላል ብለው የሚያወግዙትን ቲክ – ቶክ የሱና ሰዎች ነን ከአቋማችን አልተንሸራተትንም እያሉ የሚሞግቱ አካላት ወጣቱን ወደ ቲክ – ቶክ ሲጣሩ ምን ይባላል ‼?↪️ አላህ ሐቅን አውቀን የምንከተለውና ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን።የአደጋው አድማስ በተለይ በሙስሊሞች ላይ እየሰፋ እየሄደ ስለሆነ በድጋሚ የተለቀቀ ።https://t.me/bahrutekaTelegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka10,300Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
17 Sept, 05:40
forwarded from @hutemariwochchannel
ምስጋና በጠቅላላ ለአላህ ለአለማቱ ጌታ ይገባው። የአላህ ውዳሴና ሰላም በነቢያችን ሙሐመድ፣ በተከታዮቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ሁሉ ይሁን።ከዚህ በመቀጠል፦ እኔ አቡ ሙዓዝ፥ ከወሎ ደሴ ከተማ ወደ ሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ ተዛውሬያለሁ። ከሱና ሰዎች ጋር ለመቀራረብ ፣ ከሰለፊዮች ጋር አብሮ ለመሆን እና በዚች ቦታ ላይ የሰለፊያ ደዕዋን ለመደገፍና ለመርዳት በማሰብ እዚያው ሐዋሳ ውስጥ ከሰለፊይ ወንድሞች ጋር ለመኖር ወስኛለሁ።እነሱንም—አላህ ይውፈቃቸውና—ከመላው የስሜት ባለቤቶች፤ ወሰን ካለፉና ካላለፉ ሱፊዮች፣ ከዘመነኞቹ የፖለቲካ ኢኽዋኖች፣ እንዲሁም የሰለፊያን ስም ከሚያበላሹ መርሆቻቸውን ካላሉ (ሙመዪዓዎች) ሁሉ ተለይተው አግኝቻቸዋለሁ። ጥራት የተገባውና የበላይ የሆነው አሏህ ከእስልምናና ከሙስሊሞች (በመርዳታቸው) መልካሙን ምንዳ ይክፈላቸው።ከወንዶች፣ ከሴቶች፣ ከትላልቆችና ከትናንሾች የሆኑ ተማሪዎችን የሚያስተምሩባቸው መድረሳዎች አሏቸው። የጌታቸውን መጽሐፍ (ቁርኣንን) እና የነቢያቸውን ﷺ ሱና ያስተምሯቸዋል፤ እንዲሁም በሰለፎች መንገድ ላይ በዐቂዳ (በእምነት)፣ በዒባዳ (በአምልኮ)፣ በአኽላቅ (በሥነ-ምግባር) እና በአካሄድም ጭምር ያንጿቸዋል።ነገር ግን ወንድሞች ሆይ!👉 ልብን የሚሰብረውና የሚያስደነግጠው ነገር ቢኖር፥ እነዚህ የሰለፊያ ጀመዓዎች የራሳቸው የሆኑ (የባለቤትነት መብት ያላቸው) መስጂዶችም ሆኑ ማእከላት (መርከዞች) የሏቸውም። ይልቁንም እነሱ ያሉት በተከራዩባቸው ቤቶችና ማእከላት ውስጥ ሲሆን፥ የኪራዩን ጫና፣ የሁኔታዎችን መዋዠቅ እንዲሁም ቦታውን የመልቀቅ ስጋትን እየተሸከሙTelegramሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሰለፊይ ተማሪዎች ቻናልالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته هذه القناة هي قناة طلاب مسلمي جامعة هواسا والغرض الرئيسي للقناة هو تبادل المعلومات مع خريجينا وطلابنا هنا ይህ ቻናል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪወች ቻናል ሲሆን የቻናሉ ዋና አላማ ለተመረቁ ተማሪወች እንድሁም እዚህ ላሉ ተማሪወች INFORMATION SHARE ማድረግ ነው።5,370Open in Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
16 Sept, 10:37
forwarded from @sead429
🚨ስለ መንሃጅ መናገር የማይወድን ሰው ተጠንቀቀው!!🎙አሸይኽ ሙሀመድ ኢብን ሃ'ዲ አል-መድኸሊይ-حفظه الله-https://t.me/sead429 https://t.me/sead429
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
