Latest posts

Bemnet Library
23 Sept, 17:22
ምርጥ ፕሮግራመርና የኮምፒዩተር አዋቂ ለመሆን የሚያግዙ መጽሀፎች👇👇 @EthiopiaDigitalLibrary 📚 @EthiopiaDigitalLibrary 📚


Bemnet Library
23 Sept, 14:00
ለሰው ጉድጓድ አትቆፍር፣ ከቆፈርክም አታርቀው። እራስህ ልትወድቅበት ትችላለህ።📕ርዕስ፦ኦማሂሬ ✍️ደራሲ፦ሚኒሊክ ዘለቀ📚 @Bemnet_Library


Bemnet Library
23 Sept, 12:06
👩🎓ሁሉም የኢትዮጵያ 🇪🇹 ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ ምርጥ 10 የትምህርት ቻነሎች!™️ Ministry of Education | 250K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ English for Ethiopia | 194K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ እንማር | 121K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ Learn English | 116K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ Bemnet Library | 100K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ ቀሰም አካዳሚ | 85K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ MOE | 77K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ Temari News | 127K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
Bemnet Library
23 Sept, 10:13
«ፍቅር ማለት ጠብ ሲመጣ መጠጥ ቤት ውስጥ አልኮል እየጠጡ ማምሸትና ማደር ነው»፣ «ፍቅር ማለት ወደተዉት ሲጋራ መመለስ ነው»፣ «ፍቅር ማለት ትራሱ እስኪርስ ማልቀስ ነው»፣ «መደበር» ነው። ይህን ሁሉ ዋጋ የምትከፍለው፤ «አልበላም፣ አልጠጣም» የምትለው ለማን ነው? ለፍቅር ነው? ፍቅር ማለት ዋጋ የምንቀበልበት ሳይሆን ዋጋ የምንከፍልለት ነው።📕ርዕስ፦ምን ሆኛለሁ ✍️ደራሲ፦ትዕግሥት ዋልተንጉሥ📚 @Bemnet_Library


Bemnet Library
23 Sept, 08:00edited
ቀጣይ አመት ተፈታኝ ለሆናቹ በTutor Spot የተዘጋጀ የ tutorial programለ2019 ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ልምድ ባላቸው መምህራን የሚሰጥ📖 Full class(All subject); የመጀመሪያው እና ዋነኛው ክፍል ሲሆን 6 የትምህርት አይነቶችን ሙሉ በሙሉ አመቱን በሙሉ የምታገኙበት ክፍል ነው!!!በዚህ ስር ለናቹራል እንዲሁም ለሶሻል ተማሪወች 6 የትምህርት አይነቶች ከ 9-12 በአዲሱ መፅሀፍ ሆነው ይሰጣሉ!!!🟡 ከ 500 በላይ እንድታመጡ ማስቻል ራዕያችንን ነው።የ 1ወር ነጻ tutor program መስከረም 4 ይጀመራል📝 Natural 📝 Social ☑️English ✔ English ☑️Aptitude ✔Aptitude ☑️Maths ✔ Maths ☑️Physics ✔ Geography ☑️Chemistry ✔ History ☑️Biology ✔ Economicsክላሶቹም የሚሰጡት 👇 - Note on each topic - Worksheet for each topic - Video class on each topic - UEE 2014-2018& Pilot Exam 2017&18 - Video explanation for UEE questions and pilot questions - online quiz for each chapter - online model exam with 3 roundየ tutor ተጠቃሚ ለመሆን ከታች ባለው ሊንክ ያለውን ቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ 👇https://t.me/+7-A6TzASgxBjMjU8 https://t.me/+7-A6TzASgxBjMjU8


Bemnet Library
22 Sept, 19:40
ዝምብዬ ሳይሽ ደስ ትያለሽ...ይሄን መጽሐፍ ተጋበዢልኝ👇👇 https://t.me/EthiopiaDigitalLibrary/6037 https://t.me/EthiopiaDigitalLibrary/6037


Bemnet Library
22 Sept, 17:40
ራስ ወዳድነት በጣም መሰረታዊ የሆነ የሰው ልጅ ባህርይ ነው።ለመኖርም አስፈላጊ ነው።ከሌሎች ጋር የምንኖረው ሌሎችን ስለምንወድ ሳይሆን ከሌሎች ጋር አለመኖር ስለማንችል ነው።ገዳም እንኳን ብትገባ ከሌሎች ገዳም ከገቡ ሰዎች ጋር ነው የምትኖረው።ከሌላው ማምለጥ የሚባል ነገር በህይወት ውስጥ የለም።በአንድ ወይም በሌላ መልክ አንተ ፈለክም፣አልፈለክም ሌሎች ለአንተ መኖር አስፈላጊ ናቸው📕ርዕስ፦አለመኖር ✍ደራሲ፦ዳዊት ወንድምአገኝ📚 @Bemnet_Library


Bemnet Library
22 Sept, 15:34
#Advertisement🚨 DO NOT MISS THIS CHANCE! 🚨 የLinkedIn አካውንትዎትን በማከራየት በየሳምንቱ በዶላር ይክበሩ! 💵ምንም አይነት ስራ መስራት ሳይጠበቅብዎ፣ አካውንትዎትን ለ Business Networking ብቻ በማዋል ክፍያዎን በ Bank ወይም በ Binance ይቀበላሉ።💸 Weekly Payout Tiers: ▪️ 50+ Conn. ➜ $7 (1120 Birr) ▪️ 100+ Conn. ➜ $8 (1280 Birr) ▪️ 300+ Conn. ➜ $15 (2400 Birr) ▪️ 500+ Conn. ➜ $20 (3200 Birr) ▪️ 1000+ Conn. ➜ $25 (4000 Birr) ▪️ 2000+ Conn. ➜ $30 (4800 Birr)🔒 የእኛ ዋስትና (Our Guarantee):✔️ Password በፍፁም አይቀየርም! ✔️ በፈለጉት ሰዓት አካውንትዎን መልሰው መውሰድ ይችላሉ።


Bemnet Library
22 Sept, 14:04
ለማንም ብዬ የምቀይረው ማንነት የለኝም። የተወለድኩት ራሴን ሆኜ ነው። እርቃኔን። ከልብስም ሆነ ከሀሳብም ንፁህ ሆኜ ተወልጃለሁ። የምኖረውም በራሴ ዓለም ነው።ዛሬ ተመልክቶኝ ነገ ለሚረሳው ገፅታዬ ምንም የምቀባባው ማሳመሪያ አልፈልግም።እንዲሁ እንዳለሁ ከተቀበሉኝ እሰይ።ካልሆነ ግን ገደል ይግቡ!📕ርዕስ፦ጥሪ ወደ ሞት ✍️ደራሲ፦አህመድ ሁስ(ሻድ)📚 @Bemnet_Library


Bemnet Library
22 Sept, 07:03
የሚያስፈራው ያፈቀርሽው ሰው ሳይሆን፤ማፍቀር ራሱ ነው።ካፈቀርሽ በኃላ "እኔ" የምትይው ሁሉ ይጠፋል።ለራስሽ ትርፍ ትሆኛለሽ።በፈቃደኝነት ከራስሽ የምታስቀድሚውና የምታስበልጪው ሌላ ሰው ይኖራል ማለት ነው።📕ርዕስ፦አለመኖር ✍ደራሲ፦ዳዊት ወንድምአገኝ📚 @Bemnet_Library


Bemnet Library
21 Sept, 16:39
ስለገንዘብ ሁላችንም ማስተዋል ያለብን መሰረታዊ ነገር «ምን ያህል ገንዘብ አገኘን» የሚለውን ሳይሆን «ምን ያህል ገንዘብ ነው ለረጅም ጊዜ ልናቆይ የምንችለው?» የሚለውን መሆን አለበት።📕ርዕስ፦ሀብታሙ አባትና ደሀው አባት ✍️ደራሲ፦ሮበርት ኪዮሳኪ📚 @Bemnet_Library


Bemnet Library
21 Sept, 11:25
የሆስፒታሉ ክፍል ቀዝቅዟል። ካትሪን ሞታለች።ፊቷን ለመጨረሻ ጊዜ አይቼ ለመሰናበት ሞከርኩ፤ ነገር ግን ድንጋይ እንደመሳም ያለ ባዶ ስሜት ሆነብኝ። በሩን ከኋላዬ ዘጋሁ፤ ከሆስፒታሉ ወጥቼ በጨለማው ውስጥ ብቻዬን በዝናብ መሃል ወደ ሆቴሌ ተመለስኩ። ማንም የሚያጽናናኝ ቃል አልነበረውም፤ ሰማዩም ዝም ብሎ ይዘንባል። ህይወት ልቧን በሰበረችው ሰው ላይ አንዲትም ጠብታ ርኅራኄ እንደሌላት በዚያች ሌሊት አወቅኩ...”📕 ርዕስ፦ ለጦርነት ስንብት ✍️ ደራሲ፦ ኤርነስት ሄሚንግዌይ📚 @Bemnet_Library


Bemnet Library
20 Sept, 13:03
ከእንግዲህ ሰዎችን ለማሳመን ወይም ጥፋተኛ አለመሆኔን ለማስረዳት ምንም ዓይነት ጉልበት የለኝም። ሰዎች በሚናገሩት የተሳሳተ ፍርድ ላይ ፈገግ ብዬ ዝም ማለትን መርጫለሁ። ድካሜ ከመጠን በላይ በዝቷል፤ የውስጤን ሰላም ለማዳን ስል ከማንኛውም ክርክር ራሴን አግልያለሁ።የፈለጋችሁትን ውሰዱት፤ በክርክሩም አሸንፉ፤ እኔ የልቤን ሰላምና ጸጥታዬን ብቻ ይዤ ወደ ራሴ ዓለም እመለሳለሁ!”📕 ርዕስ:- ወንጀልና ቅጣት ✍️ ደራሲ:- ፊዶር ዶስቶቬስኪ📚 @Bemnet_Library


Bemnet Library
20 Sept, 11:03
የልብህን በር ለሁሉም ሰው አትክፈት፤ ምክንያቱም ዛሬ ስብራትህን የሚያዳምጥህ ሰው፣ ነገ ያንን ስብራት ተጠቅሞ ሊወጋህ ይችላል።በዚህ ምድር ላይ ትልቁ ስቃይ ማንም ሰው ያንተን ምስጢር ሊሸከም እንደማይችል መረዳትህ ነው።📕 ርዕስ:- የጥበብ መንገድ ✍️ ደራሲ:- ካህሊል ጅብራን📚 @Bemnet_Library


Bemnet Library
19 Sept, 13:18edited
ሰዎችን ለመለወጥና ባህሪያቸውን ለመቀየር ጉልበትህን አታባክን! ልክ እሾህ መውጋቱን፣ እባብም መርዘኛ መሆኑን እንደምትቀበለው ሁሉ፤ የሰዎችንም ክፉ ባህሪ እንደ ተፈጥሮ ተረድተህ ራስህን ጠብቅ እንጂ ማንም እንዲለወጥ አትጠብቅ።📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች ✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን📚 @Bemnet_Library


Bemnet Library
19 Sept, 07:00
የእኛ ሆነው የማይረዱን፣ የእኛ ሆነው የማያስቡልን የእኛ ሆነው የማያዝኑልን፣ የእኛ ሆነው የእኛ ያልሆኑ ሰዎች ጋር ያለንን ኮንትራት እንደ መቅደድ ያለ እፎይታ የለም፡፡📕ርዕስ፦በመኖር በኩል ✍ደራሲ፦አድኃኖም ምትኩ📚 @Bemnet_Library


Bemnet Library
19 Sept, 05:39
አይንህን የሚስበውን ሳይሆን ልብህን የሚስበውን ሰው ፈልግ!📕 ርዕስ፦የተሰበሩ ክንፎች ✍🏻 ደራሲ፦ካህሊል ጂብራን📚 @Bemnet_Library


Bemnet Library
18 Sept, 17:07
ሰዎች ከእናንተ ጋር ሲከራከሩ እውነቱን ፈልገው ነው ብላችሁ በየዋህነት እንዳታስቡ! የሰው ልጅ ተፈጥሮ እውነትን ሳይሆን፤ የራሱን የበላይነት፣ ኩራትና አሸናፊነት ብቻ ነው የሚፈልገው። አንድ ሰው በክርክር መሃል በምክንያትና በማስረጃ እንደተሸነፈ ሲረዳ፤ ወዲያውኑ እውነቱን ከመቀበል ይልቅ ወደ ስድብ፣ ወደ ስም ማጥፋትና ወደ ግል ጥቃት ይሸጋገራል።ከዛም ድንቁርናውን በግልጽ ስላጋለጣቹበት፣ ያንን ሽንፈት ለመበቀል የዕድሜ ልክ ጠላታችሁ ይሆናል!📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች ✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን📚@Bemnet_Library


Bemnet Library
18 Sept, 16:02
ሰዎች በይቅርታ በቀላሉ ይለወጣሉ ብላችሁ አትመኑ! የሰው ልጅ ባህሪ ልክ እንደ ቋጥኝ የጠጠረ ነው። አንድ ሰው አንዴ ካታለላችሁ፣ አንዴ ከከዳችሁ ወይም ድክመታችሁን ተጠቅሞ ካጠቃችሁ፤ሁኔታዎች ሲመቻቹለት ያንኑ ድርጊት ደግሞ መፈጸሙ አይቀርም። ስለዚህ የሰዎችን ይቅርታ ሳይሆን ያለፈ ታሪካቸውንና ተደጋጋሚ ተግባራቸውን እመኑ። እባብ ቆዳውን ስለቀየረ መርዙን አይጥልም!📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች ✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን📚@Bemnet_Library


Bemnet Library
17 Sept, 16:05
ማንንም ሰው በሰዎች ፊት እንዳታዋርዱ! አንድን ሰው በገንዘብ ብትጎዱት በጊዜ ሂደት ሊረሳው ይችላል፤ ክብሩን ነክታችሁ ካሳፈራችሁት ግን ያንን ቁስል እስከ ዕለተ-ሞቱ ድረስ በልቡ ይዞት ይኖራል። የሰው ልጅ ትልቁ ፍላጎት «የተከበርኩና ዋጋ ያለኝ ሰው ነኝ» ተብሎ መታየት ነው። ያንን ስሜቱን የቀማችሁት ዕለት፣ ምንም ያህል ፍትሐዊ ብትሆኑ እንኳን የዕድሜ ልክ ጠላታችሁ ታደርጉታላችሁ።ስለዚህ ቂመኛ ጠላት ካልፈለጋችሁ በሰው ፊት ማንንም ሰው ለማዋረድ እንዳትሞክሩl📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች ✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን📚 @Bemnet_Library

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
