gram news
E-LMIS - ብቁ channel avatar

E-LMIS - ብቁ

@bequelmis1

ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ

ProjectsENOther

105,978subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • E-LMIS - ብቁ

    19 Sept, 13:33

    በኢትዮጵያ እና በሳዑዲ አረቢያ የሥራ ስምምነት ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ እና በሳዑዲ አረቢያ መካከል ስላለው የሥራ ስምምነት እና የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ሂደት ዙሪያ የተለያዩ የተሳሳቱ እና መሠረተ ቢስ መረጃዎች ሲሰራጩ ተመልክቷል።ዜጎችና እና ባለድርሻ አካላት ትክክለኛ መረጃ እንዲኖራቸው፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ “አንድም ሰው ወደ ሳዑዲ አረቢያ መሄድ አልቻለም”፤ “የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ የተዘጋጀው ለጥቂቶች ብቻ ነው” ፤ “የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (E-LMIS) ተዘግቷል”፤ “ለውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ኤጀንሲዎች በበቂ ሁኔታ መረጃ አልተሰጣቸውም ” ወዘተ የሚሉ ብዥታ ሊፈጥሩ የሚችሉ፣ መሠረተ-ቢስ አሉባልታዎችን ለማጥራት ይሻል።የኢትዮጵያ የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ሥርዓት የቅጥር ሂደትን ለመቆጣጠር፣ መስፈርቱን የሚያሟሉ ኤጀንሲዎች ሕጋዊ የሥራ ስምሪት እንዲያከናውኑ ለማረጋገጥ እና ለመቆጣጠር ብሎም ሕጋዊ፣ ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ክብር ያለው የሥራ ስምሪት ተጠቃሚነትን ለኢትዮጵያውያን ለማረጋገጥ የተመሠረተ ነው። በዚህም ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያውያን የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ዋና መዳረሻ ከሆኑ አገራት አንዷ ስትሆን፣ በኢትዮጵያ ቁጥጥር የሚደረግበት የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ማዕቀፍ ውስጥ ቁልፍ አጋር ሆና ትቀጥላለች። በሳዑዲ አረቢያ የሥራ ስምሪት ውስጥ የሚሠሩትን ጨምሮ በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ምኅዳር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው የቅጥር ኤጀንሲዎች የዚህ ሂደት የማይነጠል አካል ሆነው ቀጥለዋል። ይሁንና ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በሥራ
    28,40039816951302119Open in Telegram
  • E-LMIS - ብቁ

    10 Jul, 14:08

    📢 ለሁሉም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ አመልካቾች በሙሉበተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ ሂደት ላይ የማመልከቻ ሂደታችሁ ሳይጠናቀቅ ለቀረ አመልካቾች፤ጉዳያችሁን በአግባቡ ለማጣራትና ተገቢውን መፍትሔ ለመስጠት እየሰራን ነው። ስለዚህ ከዚህ በታች በተቀመጠው ማመልከቻ ሊንክ በመግባት የሚጠየቀውን መረጃ በትክክል እንድትሞሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።በተጨማሪም፣ ከኤጀንሲው ጋር ያደረጋችሁትን ግንኙነት፣ ሂደቱ የቆየበትን ጊዜ እና የተሰጣችሁን ምላሽ (ካለ) በዝርዝር እንድታስገቡ እንጠይቃለን።የምትሰጡት መረጃ ጉዳያችሁን በፍጥነት ለማጣራትና ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ያግዘናል።🔗 የማመልከቻ ሊንክ: https://forms.lmis.gov.et/agancy_form/
    Image from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁ
    102,00060823061584735Open in Telegram
  • E-LMIS - ብቁ

    9 Jul, 05:48

    🎓🌍የስልጠና እድል 🚀Yokogawa Electric Corporation ከInternational Organization for Migration (IOM) እና የኢትዮጵያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች በነጻ የሚሰጥ ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና አዘጋጅቷል። 📚የስልጠና ዘርፎች 🔹Business Ethics & Professional Conduct 🔹Logistics & Supply Chain Management 🔹Import/Export Regulations 🔹የAfCFTA ንግድ እድሎች 🔹የGCC አገራት የስራ ገበያ እና የቅጥር እድሎች 🔹Entrepreneurship 🔹 Workplace Readiness 🔹የጥራት ማረጋገጫና የጥራት ቁጥጥር 🔹የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ 👥መስፈርቶች 🔹ዕድሜ፦ ከ30 በታች 🔹ትምህርት፦ በ2018 ዓ.ም. የሚመረቁ የባችለር ወይም የማስተርስ ምሩቃን፣ ወይም ባለፉት 2 ዓመታት ውስጥ የተመረቁ። 🔹የትምህርት መስኮች፦ • Supply Chain Management • Procurement • Logistics • Business Administration
    Image from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁ
    98,30031372241065Open in Telegram
  • E-LMIS - ብቁ

    7 Jul, 09:03

    🚀 ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 👷 ክፍት የስራ መደቦች 🔹 HR/Admin Officer – 2 ቦታ ትምህርት፡ BA Degree በManagement፣ Accounting ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የስራ ልምድ፡ 3–4 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት 🔹 Store Keeper – 2 ቦታ ትምህርት፡ Degree በSupply Chain Management፣ Accounting፣ Management ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት 🔹 Excavator Operator III – 15 ቦታ ትምህርት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የስራ ልምድ፡ በExcavator Operator 8 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ቋሚ🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/midroc-construction-ethiopia/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎትን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 29/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ።☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።
    Image from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁ
    82,400224551413102Open in Telegram
  • E-LMIS - ብቁ

    6 Jul, 08:54edited

    🔊🗣️አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች! የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ፣ በዝውውር; እና በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል። 🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_three/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎትን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 29/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ።☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።
    Image from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁ
    70,50012638201083Open in Telegram
  • E-LMIS - ብቁ

    6 Jul, 08:54

    Image from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁ
    93,90074137533Open in Telegram
  • E-LMIS - ብቁ

    23 Jun, 12:07

    🎓🏦 በባንክ ዘርፍ መሰማራት ለምትፈልጉ አዲስ ተመራቂዎች 🏦🎓🌍🌎 በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጎች በባንክ ዘርፍ እያደገ በመጣው የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሙያ እድገት ለማድረግ ለሚፈልጉ ወጣት ምሩቃን ዘምዘም ባንክ (ZamZam Bank) 300 ለሚሆኑ Graduate Trainee የስራ እድሎችን አዘጋጅቷል።✅ የሚፈለጉ መስፈርቶች🎓 በማንኛውም የማህበራዊ ( Business Filed) 🏦 Graduate Trainee 📅 በመጨረሻዎቹ 3 ዓመታት (2015-2018ዓ.ም ) ውስጥ የተመረቁ፣ 📝 የNational Exit Examination ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቁ፣ 💼 የስራ ልምድ አያስፈልግም፣ 🕌 በBanking የባንክ አገልግሎት ላይ ፍላጎት ያላቸው፣ 💻 መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት (MS Office, Email, Internet) ያላቸው፣ 🗣 ጥሩ የእንግሊዝኛ የመግባቢያ ክህሎት ያላቸው፣ 🤝 የቡድን ስራ፣ የተሻለ ግንኙነት እና የደንበኛ አገልግሎት ክህሎት ያላቸው፣ 📈 ለመማር፣ ለመለወጥ እና ለመላመድ ዝግጁ የሆኑ፣ 🧠 መሠረታዊ የትንታኔና የችግር መፍታት ችሎታ ያላቸው፣ 📍 በተለያዩ ክልልሎች እና ከተማ አስተዳደር ላይ ለመመደብ ፈቃደኛ የሆኑ።🏫 ስለሆነም ይህንን እድል ለመጠቀም የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et በመግባት በመመዝገብ፣ በአቅራቢያችሁ የሚገኘውን የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ/ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) በመያዝ በዚህ
    Image from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁ
    108,00047913923191514Open in Telegram
  • E-LMIS - ብቁ

    4 Jun, 14:33edited

    🌏✈️ የውጪ ሀገር የስራ ማስታወቂያ 🚀 በህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች የሰው ኃይል ይፈለጋል። የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ለመስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን። 🚧 የሞያ ዘርፎች፦ 🔹የጥበቃ ሰራተኛ 🔹ፅዳት ሰራተኛ 🔹አጠቃላይ ረዳት 🔹የሲቪል ግንባታ ረዳት 🔹የኮንስትራክሽን ዕለታዊ ሰራተኛ / ረዳት 🔹ኤሌክትሪሻን / የኤሌክትሪክ ባለሙያ 🔹ቧንቧ ሰራተኛ / የቧንቧ ባለሙያ 🔹የኤር ኮንዲሽነር ባለሙያ 🔹ብየዳ ሰራተኛ / የብየዳ ባለሙያ 🔹የእሳት አደጋ መከላከያ ባለሙያ 🔹ግንብ ሰራተኛ / የድንጋይና ጡብ ግንባታ ባለሙያ 🔹ቀለም ቀቢ 🔹ምርጋትና ልስን ሰራተኛ 🔹የጂፕሰም ባለሙያ 🔹የፎርምወርክ አናጺ / የማገር አናጺ 🔹የአሉሚኒየም ስራ ባለሙያ 🔹ላሚኔተር / የላሜራ ስራ ባለሙያ
    Image from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁ
    136,000979380111715142Open in Telegram
  • E-LMIS - ብቁ

    4 May, 07:56

    👷🏾‍♂️ወደ ውጭ አገር የምሥራት ህልም አሎት?👷🏾‍♂️ ✈️✈️🌏🌎 በተለያዩ ተፈላጊ በሆኑ የሙያ መስኮች ላይ እየተጠየቀ ባለው የሥራ እደሎች ላይ E-LMIS በኩል ተጠቃሚ ይሁን። ከታች በተዘረዘሩት በርካታ የስራ መስኮች ላይ በማመልከት ዛሬዎኑ የስራውን ዓለም በመቀላቀል ዕውቅዎቶንና እና ልምዶን ወደ ገንዘብ ይቀይሩት:-🔹 የግንባታ ሰራተኛ/Carpenter / Construction Worker 🔹 የብረታ ብረት ባለሙያ/ Steel Fixer 🔹 ቴክኒሻን / Technician 🔹 ሲቪል ሱፐርቫይዘር / Civil Supervisor 🔹 ምግብ አብሳይ / Chef 🔹 የግንባታ ረዳት ሰራተኛ / Construction Helper 🔹 አጠቃላይ ግንበኛ / General Mason 🔹 የጽዳት ሰራተኛ / Cleaner 🔹 የኤሌክትሪክ ባለሙያ /Electrician 🔹 የቧንቧ ሰራተኛ /Plumber🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።📞 ለተጨማሪ መረጃ፡ በስልክ መስመር 9138 ይደውሉ ። የስራ ባለቤት እርስዎ ነዎት !
    Image from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁ
    143,00087833992784935Open in Telegram
  • E-LMIS - ብቁ

    20 Apr, 07:56

    🚨አስቸኳይ ማስታወቂያ🚨ይህ እዚህ የተገለፀው ማለትም (https://www.lmiset.org/ ) ድህረ ገጽ የእኛ ድህረ ገጽ አንዳል ሆነ እና ከእኛ ጋርም ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌለው እንገልፃለን።ለደህንነታችሁ ስትሉና እራሳችሁን ከሐሰተኛ መረጃ ለመጠበቅ ይህን ድህረ ገጽ ከመጠቀም እንድትቆጠቡ በትህትና እያሳወቅን ትክክለኛው የELMIS ድህረ ገጽ www.lmis.gov.et መሆኑን እንገልፃለን።እንዲሁም የELMIS አገልግሎቶች ሁሉ ነፃ መሆናቸውንም እናሳስባለን። ምዝገባም ሆነ የባዮሜትሪክ መመዝገቢያ ማንኛውም አገልግሎቶቻችን ክፍያ እንደ ማያስፈልጋቸው በማወቅ ከጥቃት እንድት ጠብቁ እናሳሰባለን።እባክዎን ሁልጊዜ መረጃን ከተረጋገጡ ምንጮቻችሁ በማረጋገጥ በጥንቃቄ ይጠቀሙ።
    Image from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁ
    143,00065337076443127Open in Telegram
  • E-LMIS - ብቁ

    4 Apr, 07:02

    🎙️🌱አስደሳች ዜና🧑‍🌾በAgri SME ዘርፍ ላይ ስራ ለመጀመር ወይም ለመቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ፣ ይህ ድጋፍ እድል ለእርስዎ ነው።🌾E-LMIS የሚቀጥለውን እርምጃ እንዲወስዱ እና እቅዶችዎን ወደ ተግባር ለመቀየር የድጋፍ አገልግሎቶችን እያመቻቸ ይገኛል።👉 የድጋፍ ማመልከቻውን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡ https://forms.lmis.gov.et/agri_msme/🛅ይህ ድጋፍ ራስን የመቻልና የማሻሻል እድልዎ ነው።🌿 Plant the Seed for Your Future🧑🏽‍🌾Looking to build a career in the AgriSME sector?🌾E-LMIS is providing access to financial support to help you take that next step and turn your plans into action.👉 Apply here: https://forms.lmis.gov.et/agri_msme/
    Image from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁ
    143,00043315736262018Open in Telegram
  • E-LMIS - ብቁ

    30 Mar, 14:52edited

    🌍✨ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ!በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጐች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር በጋራ በተለያዩ የስራ ዘርፍ በE-LMIS በኩል ሰራተኞችን መመልመል ይፈልጋል።የስራ መደቦች📌 CIVIL FOREMAN (ሲቪል ፎርማን (የግንባታ ተቆጣጣሪ)- ብዛት 100 📌 CIVIL CHARGEHANDS ( ሲቪል ቻርጅሃንድ (ረዳት ተቆጣጣሪ)- ብዛት 200 📌 MASONS (ግንበኞች)- ብዛት 100 📌 SHUTTERING CAPENTERS (ቅርጽ አውጪዎች)- ብዛት 100 📌 STEEL FIXERS ( ብረት አሳሪዎች) - ብዛት 100 📌 CONSTRUCTION HELPERS (የግንባታ ረዳት ሰራተኞች (ቀን ሰራተኞች)- ብዛት 500🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።
    Image from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁ
    122,00043313451301814Open in Telegram
  • E-LMIS - ብቁ

    30 Mar, 12:37

    🔊ክፍት የስራ ማስታወቂያ! የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት በተለያዩ የስራ መደቦችን ከE-LMIS ጋር በመተባበር የስራ መደቦች ላይ በቋሚ , በዝውውር እና በኮንትራት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_three/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎትን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 21/07/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ።☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።
    Image from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁ
    154,0002084913754Open in Telegram
  • E-LMIS - ብቁ

    30 Mar, 12:37

    Image from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁImage from a post by E-LMIS - ብቁ
    111,000557Open in Telegram