Latest posts

Berhan Bank
23 Sept, 13:26
ሚስጥራዊ መረጃዎን ይጠብቁ‼️💰 ገንዘብ ሲያዘዋውሩ ✔️ ከመላክዎ በፊት የተቀባይን ማንነት ያረጋግጡ ✔️ አጠራጣሪ ጥያቄ ካጋጠመዎት ክፍያ አይፈጽሙ🔑 የመረጃ ደህንነት ✔️ የይለፍ ቃልዎን ለማንም አያካፍሉ ✔️ OTP / ኮድ ለ3ኛ ወገን አያሳዩ ✔️ ባንኩ በስልክ ምንም አይነት መረጃ አይጠይቅም🌐 ዲጂታል ጥንቃቄ ✔️ ያልታመኑ ሊንኮችን አይክፈቱ ✔️ መተግበሪያ ከታመነ ምንጭ (Play Store/App Store) ብቻ ያውርዱ🏧 ATM እና ሞባይል ባንኪንግ ✔️ የሂሳብዎን እንቅስቃሴ ዘወትር ይከታተሉ ✔️ ከባንካችን ሰራተኞች ውጭ ከማንም እርዳታ አይቀበሉ🚨 አስቸኳይ ሁኔታ ✔️ ስልክዎ/ሲም ካርድዎ ከጠፋ ወዲያውኑ ያሳውቁ ✔️ አጠራጣሪ እንቅስቃሴ ካዩ እርምጃ ይውሰዱለየትኛውም ችግር 👉 ወደ 8292 በነጻ ይደውሉ 👉 አቅራቢያዎ ወዳለ ቅርንጫፍ ሄደው ያሳውቁብርሃን ባንክ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!


Berhan Bank
23 Sept, 03:04
በእያንዳንዱ ዶላር 10 % ጭማሪ !! 1ዶላር = 177.8948 ብርከባህር ማዶ የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ አዲስ ዓመትን በማስመልከት በእያንዳንዱ ዶላር 10 % ጭማሪ ማድረጋችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።በብርሃን ባንክ ይቀበሉ ይመንዝሩ!Exchange Rate Applicable for Wednesday, September 23, 2026.


Berhan Bank
22 Sept, 13:19
Send it home; we add 10% more (1 USD = 177.8948 Birr)This holiday season, enjoy an extra 10% bonus on the day’s exchange rate when you: 👉 Receive international transfers via #MoneyGram, #Ria, #WesternUnion, #Transfast, or #Dahabshiil at our bank, or 👉 Exchange foreign currency at any of our branches!Receive. Exchange.Enjoy.#berhanbank #Mto #stressfreebanking #exchange #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia https://linktr.ee/Berhanbanksc


Berhan Bank
22 Sept, 03:05
በእያንዳንዱ ዶላር 10 % ጭማሪ !! 1ዶላር = 177.8948 ብርከባህር ማዶ የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ አዲስ ዓመትን በማስመልከት በእያንዳንዱ ዶላር 10 % ጭማሪ ማድረጋችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።በብርሃን ባንክ ይቀበሉ ይመንዝሩ!Exchange Rate Applicable for Tuesday, September 22, 2026.


Berhan Bank
21 Sept, 08:50
INVITATION FOR BIDS (IFB)Procurement of Construction Works for the Berhan Bank Transitional Head Office Building (National Competitive Bidding - NCB)For More: Visit our Official Website https://berhanbanksc.com/ or Tel. 011 663 2097/011 650 7422ብርሃን ባንክ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን! https://linktr.ee/Berhanbanksc



Berhan Bank
21 Sept, 03:05
ለአዲስ ዓመት ስጦታ - 10% ታላቅ ጭማሪ!! 1ዶላር = 177.8948 ብር 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ከባህር ማዶ የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ በዓሉን በማስመልከት በእያንዳንዱ ዶላር 10 % ጭማሪ ማድረጋችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።በብርሃን ባንክ ይቀበሉ ይመንዝሩ!Exchange Rate Applicable for Monday, September 21, 2026.


Berhan Bank
19 Sept, 08:33
ባለ ብዙ የክፍያ አማራጮች ያሉትን ብርሃን ስኩል ፔይን ተጠቅመው ክፍያን፡ · በብርሃን ሞባይል ባንኪንግ (App ወይም በUSSD 881#) · በኢንተርኔት ባንኪንግ፣ እና · በሁሉም የብርሃን ባንክ ቅርንጫፎች በኩል በቀላሉ መክፈል የሚችሉ ሲሆን አሁን ደግሞ በቴሌ ብር አማራጭ ቀርቦልዎታል!ብርሃን ባንክ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን! https://linktr.ee/Berhanbanksc


Berhan Bank
19 Sept, 03:05
ለአዲስ ዓመት ስጦታ - 10% ታላቅ ጭማሪ!! 1ዶላር = 177.8948 ብር 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ከባህር ማዶ የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ በዓሉን በማስመልከት በእያንዳንዱ ዶላር 10 % ጭማሪ ማድረጋችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።በብርሃን ባንክ ይቀበሉ ይመንዝሩ!Exchange Rate Applicable for Saturday, September 19, 2026.


Berhan Bank
18 Sept, 13:05
ከብርሃን ባንክ ጋር የትምህርት ቤትዎን የክፍያ ስርዓት ያዘምኑ!ትምህርት ቤትዎ የብርሃን ስኩል ፔይ ሥርዓት ተጠቃሚ ሲሆን የሚያገኛቸው ጥቅሞች፦ 👉የእያንዳንዱን ተማሪ የክፍያ ታሪክ በፈለጉበት ጊዜ እንዲያገኙ ማስቻል 👉አዳዲስ የክፍያ ዓይነቶችን ለወላጆች በቀላሉ ለማሳወቅ የሚረዳ 👉በአንድ ጊዜ ለተመረጡ ወይም ለሁሉም ወላጆች ማንኛውንም መረጃ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት መላክ 👉 አስተዳደራዊ ሪፖርት በፈለጉት ወቅት ማግኘት 👉 ወላጆች ከረጅም ሰልፍና እንግልት ነፃ ሆነው ክፍያቸውን በብርሃን ሞባይል ባንኪንግ (App / 881#)፣ በኢንተርኔት ባንኪንግ፣ በቅርንጫፎቻችን እንዲሁም በቴሌብር App በኩል በቀላሉ መክፈል ይችላሉ!ለማስጀመር እና የደንበኞችዎን እንግልት ለማስቀረት ዝግጁ ነዎት?👉 አሁኑኑ በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የባንካችንን ቅርንጫፍ ያነጋግሩ፤ ወይም 8292 ይደውሉ!!ብርሃን ባንክ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን! https://linktr.ee/Berhanbanksc


Berhan Bank
18 Sept, 03:05
ለአዲስ ዓመት ስጦታ - 10% ታላቅ ጭማሪ!! 1ዶላር = 177.8948 ብር 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ከባህር ማዶ የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ በዓሉን በማስመልከት በእያንዳንዱ ዶላር 10 % ጭማሪ ማድረጋችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።በብርሃን ባንክ ይቀበሉ ይመንዝሩ!Exchange Rate Applicable for Friday, September 18, 2026.


Berhan Bank
17 Sept, 13:11
ወደ ዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ይሸጋገሩ - ብርሃን ስኩል ፔይ!የትምህርት ቤት ክፍያን በዘመናዊ መንገድ ያስተዳድሩ፡፡ለበለጠ መረጃ: በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የባንካችንን ቅርንጫፍ ያነጋግሩ፤ ወይም 8292 ይደውሉ!!ብርሃን ባንክ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን! https://linktr.ee/Berhanbanksc #exchangerate #Stressfreebanking #berhanbank


Berhan Bank
17 Sept, 03:05edited
ለአዲስ ዓመት ስጦታ - 10% ታላቅ ጭማሪ!! 1ዶላር = 177.8948 ብር 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ከባህር ማዶ የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ በዓሉን በማስመልከት በእያንዳንዱ ዶላር 10 % ጭማሪ ማድረጋችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።በብርሃን ባንክ ይቀበሉ ይመንዝሩ!Exchange Rate Applicable for Thursday, September 17, 2026.


Berhan Bank
16 Sept, 13:34edited
Send it home; we add 10% more (1 USD = 177.8948 Birr)This holiday season, enjoy an extra 10% bonus on the day’s exchange rate when you: 👉 Receive international transfers via #MoneyGram, #Ria, #WesternUnion, #Transfast, or #Dahabshiil at our bank, or 👉 Exchange foreign currency at any of our branches!Receive. Exchange.Enjoy.#berhanbank #Mto #stressfreebanking #exchange #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia https://linktr.ee/Berhanbanksc


Berhan Bank
16 Sept, 03:05edited
ለአዲስ ዓመት ስጦታ - 10% ታላቅ ጭማሪ!! 1ዶላር = 177.8948 ብር 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ከባህር ማዶ የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ በዓሉን በማስመልከት በእያንዳንዱ ዶላር 10 % ጭማሪ ማድረጋችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።በብርሃን ባንክ ይቀበሉ ይመንዝሩ!Exchange Rate Applicable for Wednesday, September 16, 2026.


Berhan Bank
15 Sept, 09:03
አስቸኳይ ማሳሰቢያየብርሃን ባንክ ተወካይ በመምሰልና ወደ ደንበኞች በመደወል የኦቲፒ (OTP) ሚስጥር ቁጥር የሚጠይቁ እና ያለፈቃድ የገንዘብ ዝውውር ለማድረግ የሚሞክሩ አጭበርባሪዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን አስተውለናል።ስለሆነም ውድ ደንበኛችን፦ 👉 ባንካችን የኦቲፒ (OTP) ቁጥር በስልክ፣ በፅሁፍ መልዕክት (SMS)]፣ በኢሜይል ወይም በማንኛውም ሌላ የመገናኛ መስመር በፍጹም የማይጠይቅ መሆኑን ተገንዝበው ፤ የኦቲፒ ቁጥርዎን ለማንም ሰው ወይም አካል አሳልፈው እንዳይሰጡ እናሳስባለን።እንዲህ ዓይነት የማጭበርበር ሙከራዎች ሲያጋጥምዎ፣ ወዲያውኑ ግንኙነቱን በማቋረጥ ጉዳዩን በይፋዊ የደንበኞች አገልግሎት መስመራችን 8292 አማካኝነት ለባንኩ በአስቸኳይ ሪፖርት ያድርጉ።ብርሃን ባንክ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!


Berhan Bank
15 Sept, 03:05edited
ለአዲስ ዓመት ስጦታ - 10% ታላቅ ጭማሪ!! 1ዶላር = 177.8948 ብር 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ከባህር ማዶ የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ በዓሉን በማስመልከት በእያንዳንዱ ዶላር 10 % ጭማሪ ማድረጋችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።በብርሃን ባንክ ይቀበሉ ይመንዝሩ!Exchange Rate Applicable for Tuesday, September 15, 2026.


Berhan Bank
14 Sept, 13:07
ዘመናዊ እና ፈጣን ፣ የተሟላ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት ከብርሃን ባንክ!!ብርሃን ባንክ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን! https://linktr.ee/Berhanbanksc
Berhan Bank
14 Sept, 11:12
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!ብርሃን ባንክ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን! #newweek #mondaywish #Stressfreebanking #bankinethiopia #berhanbank #finance


Berhan Bank
14 Sept, 03:05edited
ለአዲስ ዓመት ስጦታ - 10% ታላቅ ጭማሪ!! 1 ዶላር= 177.8948 ብር 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ከባህር ማዶ የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ በዓሉን በማስመልከት በእያንዳንዱ ዶላር 10 % ጭማሪ ማድረጋችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።በብርሃን ባንክ ይቀበሉ ይመንዝሩ!Exchange Rate Applicable for Monday, September 14, 2026.


Berhan Bank
12 Sept, 07:30
በአዲሱ ዓመት ብርሃን ቤታችሁ ይግባ!ብርሃን ባንክ እንደስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!
Links
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
