Latest posts

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
13 Nov, 07:12
ህሊና ሲታወር | ክፍል 1 | የድምፅ መጽሐፍ | አዲስ የኢትዮጵያ ልብወለድ https://youtu.be/3RysnUF61TY
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
12 Nov, 14:17
forwarded from @qualitymovbot_bot
ነፃ internet 🌐ተመልሷልለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
12 Nov, 13:29
ጨረቃ 🌕ጨረቃዋ ሆና የልቤ ጓደኛ እጠብቃታለሁ እንቅልፌን ሳልተኛ ደሞ ነግራታለሁ አንደናፈቀቺኝ አዘነች መሰለኝ አቀርቅራ አየቺኝ ቀና ብዬ አይቻት ስላንቺ ነገርኳት ተከፍች መሰለኝ አንባ አመለጣት አይ የኔ ጨረቃ የዋህ ደግ እኳ ናትለብዙ ደቂቃ ስናወራ ቆየን እኔ ጨረቃ በጣም ተወያየን ለካ አሷም አፍቅራለች ፀሀይን ለማግኘት በጣም ናፍቃዋለች ነገርኳት ብታዝንም አንደማታገኘው ፀሀይ ቀን ቀን እንጂ ለሊት ምን ስራ አለው አዘነች ትዘና ተከፋች ትከፋ አኔን አታይም ወይ ስጠብቅ በተስፍየኔም ፍቅር ሆኖ ልክ እንደጨረቃ ላገኝሽ አልቻልኩም አቅቶኛል በቃ ጨረቃዬን ቃኘሁ ብድግ አልኩኝ ቀና አይዞሽ አትከፊ ለኛም ቀን አለና ምን አልባት ፈጣሪ ፀሀይን በለሊት ወይ አንቺን ቀንአርጎ ለቀናችን ድምቀት ያሳካው ይሆናል ያንቺን ፍቅር አውነት ብዬ ነገርኳት ዋሸኋትፈገግ አለች ጨረቃዬ ሳቀች ጥርሷ ፈካ ደና ዋል አለቺኝ ሊነጋ ነው ላካ አይ ጨረቃ አምናኛለች መሰል ክፋቱን ሳታውቀው በፀሀይ መቃጠል ደስ ብሏት ሄደች ክብ ሆና እየበራች አኔ ግን ተከፋሁ የሚያፅናናኝ ፍጡር መካሪ ስላጣሁከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
12 Nov, 11:12
forwarded from @qualitymovbot_bot
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
12 Nov, 10:59
forwarded from @qualitymovbot_bot
1GB ስንት MB ነው?
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
12 Nov, 10:50
forwarded from @qualitymovbot_bot
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅JOINይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
12 Nov, 10:15
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
12 Nov, 10:08
forwarded from @qualitymovbot_bot
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝗝𝗢𝗶𝗻👇👇
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
22 Sept, 09:24
📖 ለልጆት አስጠኚ ይፈልጋሉ?እንግዲያዉስ ያናግሩን!! ልምድ ባላቸዉ አስጠኚዎቻችን ልጆትን አስጠንተን ለቁም ነገር እናበቃሎታለን፡፡ከዚህ በፊት ያስጠናናቸው ምስክሮቻችን ናቸዉ፡፡ ጥራት መለያችን ነው።አዲስ አበባ ( አለምባንክ ቤተል ፣ አየርጤና)Contact - @yoni1639
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
22 Sept, 07:52
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
20 Sept, 07:32edited
🎓 2026 Management Exit Exam Mastery Guide🔗 DOWNLOAD NOWExit Exam ለመዘጋጀት ብዙ የተለያዩ መጽሐፍትንና የጥያቄ ምንጮችን መፈለግ አያስፈልግም።2026 Management Exit Exam Mastery Guide በአንድ PDF ውስጥ የተደራጀ የጥናት እና የፈተና ልምምድ መመሪያ ሲሆን በተለያዩ Management የትምህርት ዘርፎች ላይ የራስዎን ዕውቀት ለመፈተሽ እና ለExit Exam ዝግጅትዎን ለማጠናከር ይረዳዎታል።📚 በውስጡ ምን ያገኛሉ?☑ 531 Practice Questions — የተለያዩ ርዕሶችን የሚሸፍኑ የልምምድ ጥያቄዎች☑ 10 Major Subject Areas — የManagement ዋና ዋና የትምህርት ዘርፎችን በአንድ ቦታ☑ Detailed Answers & Explanations — መልሱን ብቻ ሳይሆን መልሱን ለመረዳት የሚረዱ ማብራሪያዎች☑ Exam-Style Practice — ከፈተና በፊት በጥያቄ ልምምድ እውቀትዎን ለመፈተሽ☑ Quick-Reference Formulas & Definitions — አስፈላጊ ፎርሙላዎችንና ትርጉሞችን በፍጥነት ለመድገም
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
20 Sept, 06:22edited
ክብሬ የጠፋበት ምሽትበነጩ አንሶላ ለክብሬ እንዲመጥን ለውብ ሴትነቴ... ከልጃገረድነት ወግ ወደ ሴትነት ለመሸጋገሪያዬ....በውብ አልጋ ...ውብ ቀይ አበባ ለሚፈሰው ደሜ ቅድመ ማሳመሪያ በሚያምር የሻማ እራት በውብ ቀይ ቀሚስ ቀስ እያልን በእይታ ብቻ መግባባት ብዙ ንግግር የሌለው መተያየት ብቻለስለስ ባለ ሙዚቃ ወዝወዝ በመጠጋጋት ውስጥ ጠረን መቀያየርአዎ... ሁሉም ውብ ነው
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
19 Sept, 16:54
አስታራቂ መደብበጣራስር ውለው ሁለት አባዎራ፣አንድ ወንበር ቢያገኙ በእንጨት የተሰራ፣እኔ ልቅደም እኔ በማለት ሲጋፉ፣ቢሰበርባቸው .........ሁለቱም ተስማምተው መደብ ላይ አረፉ።ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
19 Sept, 08:27
ያመሻሽ ስንኞች (በእውቀቱ ስዩም)በቀዝቃዛ ጎጆ፤ በደብዛዛ ኩራዝ እንባ እያጣቀስኩኝ ፤ በምገልጠው ጥራዝ፤ ኑሮየን ባጠናው፤ ፍቺው አይገለጥ ሊቅ ሆኘ ተፈጠርሁ፤ በቂል ለመበለጥ፤“”””” እሳቴን አንድጄ ጭራሮ ማግጄ ሰታቴየን ጥጄ ሺ ጊዜ ባማስል፣ ራት አላበሰልሁ እኔ ከማገዶው፤ ቀድሜ እየከሰልሁ፤ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
18 Sept, 13:13
https://youtu.be/33w-GqArx7kYouTubeተስፋ ከመቁረጣችሁ በፊት ይህን የግድ ስሙት! የሳንቲያጎ አስገራሚ ጉዞ... Alchemistከ65 ሚሊዮን በላይ ቅጂዎች በመሸጥ በዓለም ዙሪያ ያሉ የብዙዎችን ህይወት የቀየረው የፓውሎ ኮልሆ (Paulo Coelho) ድንቅ ስራ የሆነው "አልኬሚስት" (The Alchemist) መጽሐፍ ሙሉ ትረካ እነሆ! ይህ ትረካ ሳንቲያጎ የተባለውን እረኛ እና የህይወት አላማውን (Personal Legend) ለማሳካት የሚያደርገውን ልብ አንጠልጣይ ጉዞ ይዟል። በህይወታችን ውስጥ ልባችንን እንዴት ማዳመጥ እንዳለብን፣…2,630Open in Telegram
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
18 Sept, 04:26edited
የገበሬ በሬ🐂🖤ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
17 Sept, 06:47
#የሰሞንኛ የእናቶች ገጠመኝከክረምት ጀምሮ ልጄን ትምህርት ቤት ለመሸኘት ሽር ጉድ ስል ሰንብቻለሁ ያስፈልጋታል ያልኩትን ነገር ሁሉ ገዝቼላታለሁ—ቦርሳ፣ እርሳስ፣ ደብተር…ክረምቱም አልፎ… “አበባየሁሽ” ብላልኝ ይኸው ዛሬ የመማሪያዋ ቀኑ ደረሰ።በንጋታው እንደ ጀግና እናት ተነስቼ... ያቺን ሚጢጢ ትንሽዬ ቆንጅዬዋን ልጄን ዩኒፎርም አልብሻት በመስታወት ፊት አቆምኳት። ስመለከታት… አንጀቴ ስፍስፍ አለላት… ደስስ አለኝ… የኔ ልጅ ማያዬ አደገችልኝ ማለት ነው።መሄድ ጀመርን— “እማ… የት ነን?” በኮልታፋ አንደበቷ “ትምህርት ቤት ነን ልትማሪ…” ። “አንቺስ?” አብረን ነዋ እማዬ አለችኝ ። “እኔ… አይ እኔ ተምሬያለሁ…” አልኳት በፈገግታ ''እንዴ ለምን ጥለሽኝ ተማርሽ? ኮስተር ብላእንዲህ እንዲህ ....እያወራን የትምህርት ቤቱ ግቢ በር ላይ ደረስን። በር ላይ ሚስ ቆማለች እኔም ልሰናበታት— “ቻው በይኝ በቃ… የኔ አበባ…” ። እሷ ግን እጄን ጠንክራ ያዘቹ “እማ… ለምን እንዳትሄጂብኝ…” ድምፅዋ ተንቀጠቀጠ… ከዚያን በኋላ—ማልቀስ ጀመረች።
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
16 Sept, 16:41
መቆየት ጥሩ ነውጭው ባለ ስፍራ እንደተቀመጠ ... የውስጡን ባዶነት ዘልቆ እያዳመጠ ፊቱ ያለው ገመድ ቀርቦ እየጠራዉ እንደ ወዳጅ ዘመድ እንጥፍጣፊ ብርሃን ቢፈልግም እንኳን ገልጣ እያሳየችው አለም ቡግር መልኳን እንደ ብኩን አሳ ተይዞ በመረብ ለቀዝቃዛ ስጋው መግነዝ ለመደረብ እየተቻኮለ ..ከርቀት...አንዲት ግሩም ፍጥረት ወፍ ነው መሰል ሚሏት ክንፏ ተሰባበሮ.. ..ህፃናት በእጃቸው አንስተው ሲጥሏት የመብረር ተስፋዋ የመኖር ተስፋዋ እንደተሟጠጠ
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
16 Sept, 15:30
ይህን ሚስጥር ካወቃችሁ ህይወታችሁ በቅፅበት ይቀየራል! (99% ሰው የማያውቀው የዩኒቨርስ ሚስጥር) #audiobook https://youtu.be/7vravxcUno0YouTubeይህን ሚስጥር ካወቃችሁ ህይወታችሁ በቅፅበት ይቀየራል! (99% ሰው የማያውቀው የዩኒቨርስ ሚስጥር) #audiobookከ65 ሚሊዮን በላይ ቅጂዎች በመሸጥ በዓለም ዙሪያ ያሉ የብዙዎችን ህይወት የቀየረው የፓውሎ ኮልሆ (Paulo Coelho) ድንቅ ስራ የሆነው "አልኬሚስት" (The Alchemist) መጽሐፍ ሙሉ ትረካ እነሆ! ይህ ትረካ ሳንቲያጎ የተባለውን እረኛ እና የህይወት አላማውን (Personal Legend) ለማሳካት የሚያደርገውን ልብ አንጠልጣይ ጉዞ ይዟል። በህይወታችን ውስጥ ልባችንን እንዴት ማዳመጥ እንዳለብን፣…
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
13 Sept, 15:04
https://youtu.be/WNJfwG53A6M?si=D--lMLfQZgaiQfwCYouTubeአከራዮቼን ለማምለጥ የሰራሁት ጉድ! ያልተጠበቀው የባንክ ደብተር ሚስጥር... | አጭር ትረካልብ የሚነካ እና ፈገግ የሚያሰኝ አዲስ የአማርኛ ትረካ! በዚህ ቪዲዮ የቤት ኪራይ መክፈል አቅቶት አከራዮቹን ለማሳመን የባንክ ደብተር ስላወጣው ወጣት እና የድሮ ሰዎች ባንክን እንዴት እንደሚፈሩ የሚያሳይ አስገራሚ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በ15 ቀናት የኪራይ ውዝፍ ምክንያት የሚደርሰውን ጫና ለማምለጥ የተጠቀመበት ብልሃት ብዙዎቻችንን ወደ ኋላ ይመልሰናል:: በተጨማሪም ከልጅነት ጀምሮ ቤተሰብን የማስተዳደር…
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
