Latest posts
Live stream finished (33 minutes)
21 Sept, 07:46
Live stream started
21 Sept, 07:12

መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
19 Sept, 16:53
ስማኝ!ዛሬ ላይ ሆነህ በትላንት የምትያዝ ከሆነ ነገን መኖር አትችልም! ትላንት ማንም ሁን በምንም ሁኔታ እለፍ በቃ አልፏል። ከትላንት መማር ያለብህን ተማርና ዛሬ ላይ ቆመህ ለነገህ ሩጫ የሚመች ጥሩ መስመር ማስመር ጀምር!! ነገ የሚባለው የሚመጣ ከሆነ።ዛሬ በምህረት የእንደገና እድል አግኝተሀል። እድሉን ተጠቀም የተደረገልህን ምህረት ትርጉም ስጠው።በዚሁ አጋጣሚ ልነግርህ የምፈልገው ማንም ይሁን ትላንት ላይ ወስዶህ ከሚሰፋህ ሰው እና ትላንት ካደናቀፈህ የራስህ መሻት ተፋታ!ተባረኩ


መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
10 Sept, 19:18edited
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! በአዲስ ዓመት አደይ አበባው ምድሩን በወርቅ ምንጣፍ ሲያደምቀው፣ እንቁጣጣሽ ብለን በአዲስ ተስፋ የምንቀበለው የዘመን መለወጫ ብቻ አይደለም፤ የልብን ጓዳ አጽድቆ፣ ቂምን በይቅርታ አጥቦ፣ በፍቅር ወደ አዲስ ምዕራፍ መሻገሪያ እንጂ። በአገራችን ባህልና እምነት ይቅርታ የትልቅነት፣ የጨዋነትና የቅንነት መገለጫ ነው። አሮጌውን ዘመን ስንሸኝ ያስቀየመንን ይቅር ሳንል፣ ያሰቀየምነውን ሳንክስ አዲሱን ዘመን መጋበዝ ልክ እንደ ቆሸሸ ልብስ በአዲስ ላይ የመልበስ ያህል ነው።መጽሐፍ ቅዱስም ይህንኑ የልብ መታደስና የይቅርታን ምስጢር እንዲህ ይነግረናል፦ “እርስ በእርሳችሁ ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔር ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።” (ኤፌሶን 4:32) — ፈጣሪ የእኛን ጥፋት በምሕረቱ ደምስሶ አዲስ ህይወት እንዲህ በነጻ እንደሰጠን ሁሉ፣ እኛም ለወንድማችን ልባችንን ልንከፍት ይገባናል። በተጨማረም “ጌታ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ፤ ከእነዚህም ሁሉ ጋር ፍጹም ማሰሪያ የሆነውን ፍቅርን ልበሱት።” (ቆላስይስ 3:13-14) ፍቅርና ይቅርታ የሌሉበት አዲስ ዓመት አደይ አበባው ቢፈካ፣ እንጨቱ ቢነድ፣ ማዕዱ ቢደራ ሙላት አይኖረውም። እንግዲህ የዘመን መለወጫችን የቃላት ብቻ ሳይሆን የእውነተኛ እርቅ ይሁንልን። የተቀየመንን ሰው “ወንድሜ/እህቴ ይቅር አድርግልኝ” ብለን እጅ እንንሳ፤ የበደለንንም በሙሉ ልብ ይቅር ብለን ከልባችን እንፍታ።እግዚአብሔር አዲሱን ዘመን የፍቅር፣ የሰላም፣ የዕርቅና የበረከት ዘመን ያድርግልን፤ አገራችንንም

Channel photo updated
24 Jul, 12:12

መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
13 Jul, 10:57
ራስህን ተቀበል!!
መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
13 Jul, 10:55

መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
11 Jul, 17:18
ፀጋው ብቻhttps://youtu.be/oBcPJ-oepd8?si=QU1uoMMZ6-QYzJbTYouTubeፀጋው ብቻ/ Grace of godThis Amharic Christian song is about the full grace of God. We are living with his Grace. We become strong with in it. Glory to be God
መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
11 Jul, 17:17edited
ፀጋው ብቻ2,020Open in Telegram
መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
9 Jul, 07:55
https://t.me/boost/BiblicalmarriageTelegramመፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻBoost this channel to help it unlock additional features.2,230Open in Telegram
መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
8 Jul, 18:50
Do not click such links!


መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
8 Jul, 16:24edited
‼️‼️ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️‼️‼️እንዲህ አይነት ሊንክ አትክፈቱ‼️‼️ከምታውቁት ሰው ይሄ ሊላክላችሁ ይችላል! እናንተም ሊንኩን እንደከፈታችሁት የቴሌግራም አካውንታችሁ ከቁጥጥራችሁ ውጭ ሆኖ Huck ተደረጋችሁ ማለት ነው።የላከላችሁ ሰው እሱም አካውንቱ ተወስዶበት ነው!አደራ አደራ‼️‼️


መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
18 Jun, 08:35
Live stream finished (1 minute)
13 Jun, 08:37
Live stream started
13 Jun, 08:35

መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
8 Jun, 15:10edited
🙏ፀጋህ ይበቃኛል
መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
17 May, 04:59
መንፈሳዊ ውጊያ ማለት አማኞች ወደ መለኮት እውቀት እንዳያድጉና መንፈሳዊ ሕይወታቸው በመንፈስ ፍሬ እንዳይሞላ የሚደረግ የዲያቢሎስ የእለት ተእለት የሽንገላ ስራ ነው።ቤተሰቦቼ ወደ መለኮት እውቀትና በመንፈሳዊ ሕይወት ማደግ ምንም አማራጭ የሌለው የሕይወት ምርጫ ነው።መንፈሳዊ ውጊያ ማለት ሰይጣን ብር ወይም እቃ ሲሰርቅባችሁ ሳይሆን የመለኮትን እውቀት እንዳታውቁ ሰይጣን ነፍሳችሁን ሲያጨልምና ሲያደነዝዝ እንዲሁም መንፈሳዊ ሕይወታችሁ እንዳያድግ ከእግዚአብሔር ቃልና ከፀሎት ሲነጥላችሁ ማለት ነው።ኤፌሶን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።¹¹ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።በክርስቶስ አምናችሁ ዳግም ከተወለዳችሁ በመንፈሳዊ ሕይወታችሁ ማደግና ፍሬ ማፍራት አማራጭ የሌለው ሕይወት ነው።
መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
14 May, 13:25



መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
9 May, 10:40



መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
6 May, 16:16
አትክፈቱት❌ከምታውቁት ሰው እንዲህ አይነት Message ሲላክላችሁ #ሊንኩን አትክፈቱት! ከከፈታችሁት እካውንታችሁ ይጠለፋል ከቁጥጥራችሁ ውጭ ይሆናል።ያ የላከላችሁ ሰው ሀክ ተደርጎ እንጂ እሱ አይደለም የላከላችሁ!#ጥንቃቄ አድርጉአብርሽ™

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
