Latest posts

Big Habesha Tech
23 Sept, 18:13edited
ጠቃሚ የGmail ሚስጥሮች1. Confidential email Gmail ስትልኩ የምትልኩላቸው ሰዎች ኢሜሉን copy, forward ወይም screenshot እንዳያደርጉት ከፈለጋቸው confidential mode on አድርጋቸሁ መላክ ትችላላችሁ። ይህን ለማድረግ compose የሚለውን ነክታችሁ ኢሜሉን ከፃፋችሁ በኋላ 3 ነጥቡን ነክታችሁ confidential mode የሚለውን ትመርጣላችሁ። ከዛ expire የሚያደርግበትን የጊዜ ገደብና የpasscode አማራጭ መርጣችሁ save አድርጋችሁ ትልኩላቸዋላችሁ።2. Lebel ሙሉ ሚሴጁን ፊትለፊት ከምትደረድሩት በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ለይታችሁ label ማድረግ ትችላላችሁ። ይህን ለማድረግ 3 ሰረዙን ነክታችሁ create label የሚለውን በመምረጥ label create ታደርጋላችሁ። ከዛ ዋናው የGmail list ውስጥ ገብታችሁ label ማድረግ የምትፈልጉትን message ትመርጡና 3 ነጥቡን ነክታችሁ label as ብላችሁ የምትፈልጉት label ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ።3. Keywords Search bar ላይ specific የሆኑ የተለያዩ ኪ-ዎርዶችን በማስገባት ሙሉ message filter ማድረግ ትችላላችሁ። ለምሳሌ "has:attachment" ብላችሁ search ብታደርጉ የተለያዩ የፋይል attachment ያላቸውን ኢሜሎች filter ያደርግላችኋል።ሌሎች ተጨማሪ keywords ⚫from:client@example.com = Emails from a sender ⚫to:client@example.com = Emails you sent to someone ⚫subject:proposal = Emails with a word in the subject ⚫has:attachment = Emails with attachments ⚫filename:pdf = Emails with PDF attachments ⚫larger:10M = Emails larger than 10 MB ⚫older_than:1y = Emails older than a year ⚫after:2026/09/01 before:2026/10/01 = Emails within this date range ⚫is:unread = Unread emails ⚫is:starred = Starred emails ⚫in:snoozed = Snoozed emails@bighabesha_softwares


Big Habesha Tech
21 Sept, 08:31edited
Telegram በWear OS ላይ መጠቀም እንደሚቻል ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?Apple Watch ወይም Wear OS የሚጠቀም Smart watch ካላችሁ የቴሌግራም መተግበሪያን ስማርት ሰዓታችሁ ላይ በማውረድ፦ ⚫የተላከላችሁን text መመልከት ⚫መልዕክት መመለስ ⚫Chat Manage ማድረግና የተለያዩ ነገሮችን ማድረግ ትችላላችሁ።©@Bighabeaha_softwares


Big Habesha Tech
20 Sept, 05:37
chatGPT የMicrosoft word ad-in ተሰርቶለታል።እንደሚታወቀው Microsoft office ላይ ብዙ አይነት add-ins አሉ። Microsoft add-in ማለት Microsoft office ላይ የሚጫኑና ተጨማሪ አገልግሎት የሚሰጡ 3rd party አፕሊኬሽኖሽ ናቸው።chatGPTም ሰሞኑን Microsoft office ላይ ተካቷል። ከጫናችሁት በኋላ በቀላሉ text generate እንዲያደርግላችሁ፣ ግራፍ እንዲሰራላችሁ፣ page number, table of content እንዲሰራላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።ለመጫን Microsoft word ወይም excel ከከፈታችሁ በኋላ insert የሚለውን click አድርጉ። ከዛ Get Add-ins የሚለውን ከፍታችሁ chatGPT ብላችሁ search አድርጉ። Add አድርጉትና account create አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።Microsoft office ላይ Add-in ለመጫን ግዴታ activate ማድረግ አለባችሁ።@bighabesha_softwares


Big Habesha Tech
18 Sept, 09:17edited

Big Habesha Tech
16 Sept, 07:14
ለተማሪዎች የሚጠቅሙ ድረገፆችMathematics math.stackexchange.com geogebra.orgchemistry chemguide.com compoundchem.comPhysics physicsclassroom.com physicsfox.org/fundamentals/what-is-physicsCoding html.com : Beginner HTML learning javascript.info : Complete JavaScript guide angular.dev/tutorials : Angular tutorials. nextjs.org/learn : Next.js official education
Big Habesha Tech
12 Sept, 13:17
Google የGemini Desktop version ይፋ አድርጓል።ከዚህ link download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። https://gemini.google/desktop/Install ካደረጋችሁ በኋላ (Alt + Space) በመጫን መክፈት ትችላላችሁ።@bighabesha_softwares


Big Habesha Tech
11 Sept, 10:40edited
እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ። ከታች የተዘረዘሩትን ማለትም⚫Telegram Premium ⚫Telegram Star ⚫TikTok Video Boost & followers ⚫Facebook and Instagram Boostማግኘት ከፈለጋችሁ Contact me➡️ @bighabeshaእንዲሁም በተለያየ category ለoffice ሰራተኞች፣ ለContent creators፣ ለተማሪዎች እንዲሁም አስተማሪዎች የሚሆኑ ከ400ና 800 በላይ አሪፍ አሪፍ ድረገፆችን የያዙ Ebook በ199ና 499 ብር ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ።➡️400+ websites https://ye-buna.com/bighabesha?ref=product_detail&product=6a0227768ab06_bighabesha➡️800+ Websites https://ye-buna.com/bighabesha?ref=product_detail&product=6a01d55e96ce7_bighabesha


Big Habesha Tech
10 Sept, 21:00edited
✔️🔢🔢🔢🔢✔️ ለመላው የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ።አዲሱ አመት 🌻 የሰላም፣ የፍቅር፣ የስኬትና የመተሳሰብ ያድርግልን። 🌻 ሁላችንም የምንናፍቀውን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን።🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼@bighabesha_softwares


Big Habesha Tech
9 Sept, 19:19edited
በአዲሱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ John Ternus መሪነት በተካሄደው የApple ማስተዋወቂያ መድረክ ላይ ከiPhone 18 Pro በተጨማሪ በርካታ አዳዲስ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ይፋ ሆነዋል።1️⃣ iPhone Ultra / Duo — የአፕል የመጀመሪያው ተጣጣፊ (Foldable) ስልክ! አፕል ታሪካዊ የሆነውን የመጀመሪያውን ተጣጣፊ ስልክ ይፋ አድርጓል። ⚫ሲታጠፍ 5.5 ኢንችnormal ስልክ ሲሆን ሲከፈት ወደ 7.8 ኢንች ግዙፍ OLED ታብሌትነት ይለወጣል። ⚫ሲከፈት የ4.5mm ቅጥነት ያለው ሲሆን የዕጥፋት መስመሩ እንዳይታይ በLiquid Metal ማጠፊያ የተሰራ ነው። ባህሪያት፦ በA20 Pro ቺፕሰት የሚሰራ፣ 48MP ሁለት ካሜራዎች ያሉት፣ ከApple Pencil ጋር የሚሰራና የጣት አሻራ በጎን በኩል የተገጠመለት ነው።2️⃣ iPhone 18 Pro እና 18 Pro Max ⚫Variable Aperture ካሜራ ⚫2nm A20 Pro ቺፕ ⚫ረጅም የባትሪ ዕድሜ ⚫ተጨማሪ Glacier (በረዶ መሰል)ና Burgundy ቀለማት።3️⃣ Apple Watch Series 12ና Ultra 4 ⚫Apple Watch Series 12 በአዲስ S12 ቺፕ የተገጠመለት ሲሆን


Big Habesha Tech
9 Sept, 19:05
Apple በከፍተኛ የካሜራ እና የፕሮሰሰር ማሻሻያዎች የታጀቡትን iPhone 18 Pro እና iPhone 18 Pro Max ስልኮችን ይፋ አድርጓል።🔹 ዋና ዋና የአዲሱ iPhone 18 Pro ባህሪያት፦ 📷 ትልቅ የካሜራ ማሻሻያ፦ የካሜራው ሌንስ ወደ ውስጥ የሚገባውን የብርሃን መጠን በራሱ ወይም በተጠቃሚው ፍላጎት ማስተካከል የሚያስችል 48MP Variable-Aperture ዋና ካሜራ ተገጥሞለታል። በቂ ብርሃን በሌለበት ወይም ማታ በሚነሱ ፎቶዎች ላይ ሌንሱ ሰፋ በማለት (Aperture በመክፈት) ጥራታቸው የላቀና ግልጽ የሆኑ ምስሎችን ያነሳል። ለቪዲዮ ቀረጻ የሚረዱ አዳዲስ Pro Controlsና በDolby Vision HDR የተቀረጹ 4K Time-lapse ቪዲዮዎችን handle ያደርጋል።⚡️ የመጀመሪያው 2nm A20 Pro ቺፕሰት፦ ስልኩ በ2nm ቴክኖሎጂ የተሰራውን A20 Pro ፕሮሰሰር የሚጠቀም ሲሆን ግራፊክሱን እስከ 40% ያፈጥነዋል። የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Apple Intelligence) ስራዎችን በ2 እጥፍ በፍጥነት የማስላት አቅም አለው።🔋የባትሪ ዕድሜ በችፕሴቱ ቀልጣፋነት ምክንያት የባትሪው ዕድሜ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። iPhone 18 Pro እስከ 36 ሰዓታት Pro Max ደግሞ እስከ 45 ሰዓታት የቪዲዮ እይታ (Video Playback) መስጠት ይችላሉ። በ15 ደቂቃ Wired ቻርጅ በማድረግ ብቻ እስከ 6 ሰዓት መጠቀም ይቻላል።✨ ዲዛይን እና ቀለማት፦ ስክሪን ላይ የሚገኘው Dynamic Island መጠኑ በትንሹ የቀነሰ ሲሆን ተጨማሪ የስክሪን ቦታ ይሰጣል። ስልኮቹ ቀደም ከነበራቸው


Big Habesha Tech
9 Sept, 18:15
Apple አዲሱን iPhone 18 Pro እና 18 Pro Max ይፋ አደረገ።Apple በዛሬው ዕለት የተለያዩ አዳዲስ ስልኮችን፣ smart watch እንዲሁም AirPods 5 እያስተዋወቀ ይገኛል።ዝግጅቱ ባለፉት 15 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በቲም ኩክ ምትክ በአዲሱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጆን ተርነስ የተመራ ሲሆን በርካታ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ይፋ እያደረገ ይገኛል።አዲሱ ሥራ አስፈጻሚ እንደተናገሩት በዓለም ላይ ከተሰሩት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) መሳሪያዎች ሁሉ iPhone አሁንም ቢሆን ወደር የሌለው ምርጡ መሳሪያ እንደሆነ ገልጸዋል።ዋና ስራ አስፈፃሚው የገለጿቸው ዋና ዋና ነጥቦች ⚫አፕል ለአርቲፊሻል ኢንቴሊጀንስ ስራዎች የሚጠቀመው On-device processingና የግል መረጃ ደህንነትን የሚጠብቁ ቴክኖሎጂዎችን (Private Cloud Compute) በመሆኑ ከሌሎች የተለየ ያደርገዋል። ⚫ተጠቃሚዎች ተጨማሪ ሌላ የAI መሳሪያ መያዝ ሳያስፈልጋቸው በለመዱት አይፎን ስልካቸው አማካኝነት የላቁ የ AI አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ። ⚫በአዲሶቹ አይፎኖች ላይ የተገጠመው A20 Pro ፕሮሰሰር የAI ስራዎችን በ2 እጥፍ በፍጥነትና ያለ ምንም መዘግየት ለማከናወን የሚያስችል አቅም ሰጥቶታል ብለዋል።ዝርዝር መረጃ እየተከታተልሁ አቀርብላችኋለሁ።@bighabesha_softwares


Big Habesha Tech
8 Sept, 07:45
SAMSUNG ሁለት አፕሊኬሽኖቹን ሊዘጋ መሆኑን አስታወቀ።Samsung የራሱን የመልዕክት መላኪያ መተግበሪያ (Samsung Messages) አገልግሎት ካቆመ በኋላ አሁን ደግሞ ሌሎች ሁለት ታዋቂ አፖችን ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ መሆኑን ለተጠቃሚዎች ማሳወቅ ጀምሯል።የሚዘጉት አፖች Quick Measureና AR Doodle ሲሆኑ ከDecember 31 2026 ጀምሮ ከአገልግሎት ውጪ ይሆናሉ ተብሏል።ሳምሰንግ የአፖቹ መዘጋት በተጠቃሚዎች ላይ መስተጓጎል ሊፈጥር እንደሚችል በመግለጽ ወደፊት ይበልጥ በተሻሻለና አዲስ መልክ አገልግሎቱን ይዞ ለመመለስ ቃል ገብቷል። ይሁን እንጂ አፖቹ ተሻሽለው በራሳቸው ይመለሱ ወይም በሌሎች ነባር መተግበሪያዎች ውስጥ ተካተው ይምጡ እስካሁን ግልጽ አልተደረገም።@bighabesha_softwares


Big Habesha Tech
6 Sept, 08:19edited
ስለTikTok boostና ad አሰራር ማወቅ ከፈለጋችሁ ይህን video ማየት ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=QHMJxWPNN0E
Big Habesha Tech
3 Sept, 07:05
ለየት ለየት ያሉ አስገራሚ ድረ-ገፆችradiooooo.com በየአመተምህረቱ የወጡ የሀገራትን ዘፈኖች ያጫውታል። የሀገራችንም አለ።visquill.com/gallery/world-demographics/ የየሀገራትን የህዝብ ፒራሚድ (Population)፣ የሞትና የውልደትና ምጣኔ interactive በሆነ መንገድ ያሳያል።thetruesize.com ትክክለኛ የሀገራት ስፋት ከሌሎች ሀገራት ጋር ለማነፃፀር ያስቻል።worldometers.info Live የአለማችን የህዝብ ቁጥር፣ የሚሞተውን፣ የሚወለደውን ማየት ያስችላል።internetlivestats.com በየቀኑ ያለውን የinternet መረጃ በቊጥር ያሳያል።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 በተለያየ category ለoffice ሰራተኞች፣ ለContent creators፣ ለተማሪዎች እንዲሁም አስተማሪዎች የሚሆኑ ከ400ና 800 በላይ አሪፍ አሪፍ ድረገፆችን የያዙ Ebook በ199ና 299 ብር ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ።
Big Habesha Tech
31 Aug, 19:50

Big Habesha Tech
29 Aug, 15:22
የኮምፒተራችሁን ሙሉ spec ለማወቅ የሚጠቅሟችሁ ሶስት ሶፍትዌሮች1. HWinfo https://t.me/big_habesha/3652. Crystal Diskmark https://t.me/big_habesha/3663. Unigine Superposition https://t.me/big_habesha/364
Big Habesha Tech
28 Aug, 12:08
በMeta platforms(Facebook, Instagram) ላይ ማስታወቂያ ለመስራት ሁለት አይነት መንገዶች አሉ።Facebook Boostና Facebook Ads Campaignየነዚህ ነገሮች ልዩነታቸውና ጥቅማቸው ምን እንደሆነ በዝርዝር ልንገራችሁ።Facebook Boost በፌስቡክ ፔጅ ላይ ቀድሞ የተለቀቀን post በቀላሉ ሰማያዊዋን "Boost Post" በተን በመጫን ለብዙ ሰው በፍጥነት እንዲደርስ የምናስተዋውቅበት መንገድ ነው።Pros (ጥቅሞች)፦ ⚫Quick & Easy፦ ምንም ጥልቅ የዲጂታል ማርኬቲንግ እውቀት አይጠይቅም። በደቂቃዎች ውስጥ ማስተዋወቅ ትችላለህ። ⚫Beginners Friendly፦ ውስብስብ ነገሮች የሉበትም። Engagement ለመጨመር አሪፍ ነው፦ ፖስትህ ብዙ Likes, Comments, እና Shares እንዲያገኝ ይረዳል። ⚫Low Budget፦ በትንሽ ብር መጀመር ይቻላል።ጉዳቶች ⚫Targeting ውስን ነው፦ ማስታወቂያውን እንዲያይ የምንፈልገውን ሰው (Audience) በጥልቀት መምረጥ አአያስችልም። ⚫Detailed Objective ማስተካከል አይቻልም፦ የማስታወቂያው ዋና ዓላማ ሽያጭ ወይም Lead ማግኘት ቢሆን እንኳን Boost በአብዛኛው የሚያተኩረው Engagement (ላይክ እና ኮሜንት) ላይ ብቻ ነው።


Big Habesha Tech
26 Aug, 10:37edited
የSamsung Galaxy S27 Ultra አዲስ የዲዛይን ለውጥ ሊደረግለት እንደሚችል ተነገረ።ሳምሰንግ ለዓመታት ሲጠቀምበት የቆየውን የGalaxy Ultra ሞዴሎች የካሜራና body ዲዛይን ሙሉ በሙሉ ሊቀይረው እንደሚችል የሚያሳይ አዲስ ዘገባ በ9to5Google ይፋ ሆኗል። በቅርቡ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃኖች የተሰራጩት የGalaxy S27 Ultra Concept Renders ስልኩ ላይ ትልቅ የዲዛይን ለውጥ እንደሚደረግ ያሳያሉ።በRenders ላይ የታዩ ዋና ዋና የዲዛይን ለውጦች ⚫Camera Island/Bump፦ ሳምሰንግ ከGalaxy S22 Ultra ጀምሮ ሌንሶቹን በተናጠል ከጀርባው አካል ጋር አጣብቆ (Floating Lenses) ሲጠቀም ቆይቷል። በአዲሱ Render ላይ ግን ሌንሶቹን በአንድ ላይ የሚያቀናጅ አዲስ Unified Camera Island እንደሚጠቀም ተገምቷል።⚫Rounded Corners፦ ከዚህ ቀደም የUltra ስልኮች በጣም sharp የሆኑ ማዕዘኖች Rectangular Edges የነበሯቸው ሲሆን አዲሱ ዲዛይን ግን በእጅ ለመያዝ ምቹ ይሆን ዘንድ ማዕዘኖቹን ይበልጥ Rounded ይሆናሉ።⚫Thinner Bezels፦ የፊት ለፊት ስክሪኑ ፍሬም በከፍተኛ ሁኔታ ቀጥኖ እና ሙሉ በሙሉ በሁሉም አቅጣጫ እኩል ሆኖ ይታያል።⚫የS Pen ቦታ፦ ስክሪኑን ለመደገፍና ለመያዝ ምቹ እንዲሆን ሲባል


Big Habesha Tech
25 Aug, 10:37
🕌 እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!☪በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የደስታ ይሁንላችሁ።ይቅርታ ስለዘገየሁ።
Big Habesha Tech
23 Aug, 09:09
በChina እየተዘጋጀ ባለው የHumanoid robot ውድድር ብዙ አስገራሚ ነገሮች እየታዩ ነው።በዚህ ውድድር ላይ የአለማችን ፈጣኑ ሰው የUsian Bolt የ100 ሜትር ሪከርድ ተሰብሯል።የቻይናው ስማርትፎን እና ቴክኖሎጂ አምራች ኩባንያ Honor ያበለጸገው Lightning የተሰኘው ባለ ሁለት እግር Humanoid ሮቦት 100 ሜትርን በ9.39 ሰከንድ በመጨረስ ታሪካዊ ውጤት ማስመዝገቡ ተዘግቧል። ይህ ሰዓት ጃማይካዊው ፈጣን ሯጭ ዩሴን ቦልት እ.ኤ.አ. በ2009 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ያስመዘገበውን የ9.58 ሰከንድ የሰው ልጆች ክብረ ወሰን በ0.26 ሰከንድ የሚያሻሽል ነው።Lighting ከዚህ ቀደም በሚያዝያ ወር በተካሄደው የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን (21 ኪሎ ሜትር) ላይ ተሳትፎ 50 ደቂቃ ከ26 ሰከንድ በማስመዝገብ አንደኛ ወጥቶ እንደነበር ይታወሳል።የስፖርት ባለስልጣናት ይህ ሰዓት በሮቦት የተመዘገበ በመሆኑ ከሰው ልጆች ኦፊሴላዊ የዓለም አትሌቲክስ ክብረ ወሰን ጋር በቀጥታ እንደማይመደብ ቢገልጹም በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና ሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ ውስጥ የታየ ታላቅ እመርታ መሆኑ ተነግሯል።@bighabesha_softwares
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
