Latest posts

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
22 Sept, 19:14
🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
21 Sept, 07:15
💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️☄️ የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️1. የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2. ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3. ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4. ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8. ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11. ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባTelegramበባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያበባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45 አቢሲኒያ :- 245566778 ሂጅራ :- 100-927-373-0001 አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
18 Sept, 12:01
አሰሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህየአላህ ፍቃድ ከሆነ ጁሙዓ ጁሙዓ ሲቀሩ የነበሩ ደርሶች ቀጣይ ሳምንት ጁሙዓ የሚጀምሩ ይሆናል።(የኡስታዝ አቡ ሀመዊያ ደርስን ጨምሮ) ለዛሬ ግን ደርስ የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
18 Sept, 10:51

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
15 Sept, 17:37
forwarded from @menhajaselefiyaa
👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌🔴ሰበር ዜና🔴🏖️ከባህርዳር🏖️▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝 ✅️ አሊሞች ✅️ ሼይኾች ✅️ኡስታዞችና ✅️ዳኢዎች በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ‼️🗓 መስከረም 16/2019🕰 በኢትዮ.ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ መገባደጃ📌🇸🇦 ከውጭ በኦንላይን የሚገቡ ታላቅ የሳውዲ አሊም ይኖራሉ::Telegramበባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያበባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45 አቢሲኒያ :- 245566778 ሂጅራ :- 100-927-373-0001 አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
15 Sept, 11:11
. ቢላል ኢብኑ ረባህ መርከዝ ለ2019 ምዝገባ ጀምረናል (ለሴቶች )🔹من يرد الله به خير يفقهه في الدين አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገንዝበዋልካራ ቆሬ በሚገኘው የሴቶች መርከዝ ለ2019 (1448 ሂ) የዲን ትምህርቶችን ለመስጠት ምዝገባ ጀምረናልእንደሚታወቀው በቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳና መርከዝ ውስጥ የተለያዩ የቂርአት ፕሮግራሞች ወጥተው እየተሰጡ ይገኛል። አሁን ላይ ደግሞ የበጋ ወቅት መምጣቱን ተከትሎ የሂፍዝ ና የነዘር እንዲሁም የኪታብ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ተማሪዋች ለመቀበል በዝግጅት ላይ ይገኛል። ከሚሰጡት ፕሮግራሞች ውስጥ👉 ቁርአን በሂፍዝ እና በነዝር (ሴቶች በሴት ኡሰታዝ 👉 የተጅዊድ ትምህርት 👉 የኪታብ ቂርአት 👉 ኢሰላማዊ ተርቢያ እና ሌሎችም🕰 ቂርአቱ የሚሰጥበት ቀን እና ሰአት፦ዘወትር ከሰኞ-ሀሙሰ እና ቅዳሜ ጨምሮ ከጠዋቱ 2:30 እሰከ 9:20 ድረስ ነው።📅 የምዝገባ ግዜ፦ ከመስከረም 5 - መስከረም 15

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ pinned «🔴አስቸኳይ የቅጥር ማስታወቂያ ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ። #⃣ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች - የሰለፊያን መንሀጅ የሚከተል ፤ ከቢድዐ እና ከሙበተዲዖች የራቀ። - ቁርአን በጥሩ ተጅዊድና ሙራጅዓ የሀፈዘና የማስተማር ልምድ ያለው :: - መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ኖሮት ማስተማር የሚችል ። - ለተማሪዎች በሁለንተናው ጥሩ አርአያ መሆን…»
13 Sept, 18:35

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
13 Sept, 18:35edited
🔴አስቸኳይ የቅጥር ማስታወቂያቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።#⃣ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች- የሰለፊያን መንሀጅ የሚከተል ፤ ከቢድዐ እና ከሙበተዲዖች የራቀ። - ቁርአን በጥሩ ተጅዊድና ሙራጅዓ የሀፈዘና የማስተማር ልምድ ያለው :: - መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ኖሮት ማስተማር የሚችል ። - ለተማሪዎች በሁለንተናው ጥሩ አርአያ መሆን የሚችል ። - ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ - ከቃኢደቱ-ኑራኒያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል - ሸሪዐዊ አለባበስን የሚከተል - የስራ ሰአት፦ ከሰዐት 10:00-12:20 ከሰኞ-ሐሙስ እና ቅዳሜን ጨምሮ እንዲሁም እሁድ ጠዋት ከ 1:30 - 3:30 - አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ሳሌ ህንጻ ጀርባ - ደመወዝ፦ በመድረሳው ስኬል መሰረት -መድረሳው ላይ ማደር የሚችል መሆን አለበት ግዴታ- የምንፈልገው የአስተማሪ ብዛት - 2Telegramቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦ - በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣ - ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
13 Sept, 06:53edited
السلام عليكم ورحمت الله وبركاته አስደሳች ዜና መርከዛችን ቢላል ኢብኑ ረባህ ባለፉት 2 የክረምት ወራት ለወንድ ተማሪዎች ልዮ የክረምት ኮርስ በአዳሪ ኘሮግራም ሲሰጥ እንደነበር ይታወቃል። እነሆ አሁን ይህንኑ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ በሰላም መጠናቀቁን ተከትሎ የፊታችን እሁድ 2:30 3/01/2019 አ/ል ልዮ የመዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅተን እርሶን ከወዳጅTelegramቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦ - በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣ - ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_botLive stream started
13 Sept, 06:39

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
12 Sept, 17:32
السلام عليكم ورحمت الله وبركاته አስደሳች ዜና መርከዛችን ቢላል ኢብኑ ረባህ ባለፉት 2 የክረምት ወራት ለወንድ ተማሪዎች ልዮ የክረምት ኮርስ በአዳሪ ኘሮግራም ሲሰጥ እንደነበር ይታወቃል። እነሆ አሁን ይህንኑ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ በሰላም መጠናቀቁን ተከትሎ የፊታችን እሁድ 2:30 3/01/2019 አ/ል ልዮ የመዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅተን እርሶን ከወዳጅቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ pinned «🔴አስቸኳይ የቅጥር ማስታወቂያ ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ። #⃣ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች - የሰለፊያን መንሀጅ የሚከተል ፤ ከቢድዐ እና ከሙበተዲዖች የራቀ። - ቁርአን በጥሩ ተጅዊድና ሙራጅዓ የሀፈዘና የማስተማር ልምድ ያለው :: - መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ኖሮት ማስተማር የሚችል ። - ለተማሪዎች በሁለንተናው ጥሩ አርአያ መሆን…»
12 Sept, 17:32

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
12 Sept, 17:01
forwarded from @bilalibnurebahmedresa
السلام عليكم ورحمت الله وبركاتهአስደሳች ዜና መርከዛችን ቢላል ኢብኑ ረባህ ባለፉት 2 የክረምት ወራት ለወንድ ተማሪዎች ልዮ የክረምት ኮርስ በአዳሪ ኘሮግራም ሲሰጥ እንደነበር ይታወቃል። እነሆ አሁን ይህንኑ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ በሰላም መጠናቀቁን ተከትሎ የፊታችን እሁድ 2:30 3/01/2019 አ/ል ልዮ የመዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅተን እርሶን ከወዳጅ ዘመዶ ጋር ጋብዘኖታል።አላህ ካለ እሁድ መርከዛች ቢላል ኢብኑ ረባህ ተማሪዎቹ ባዘጋጁት የመዝጊያ ፕሮግራሙ ደምቆ ይውላል።እርሶም በጊዜ ተገኝተው ኘሮግራማችንን በመታደም እውቀትን ይሸምቱ ሌሎችን በመጋበዝም አጅሮትን ያብዙ!👉በጊዜው ከሚቀርቡ ፕሮግራሞች መካከል➡️ ነድዋ➡️ ሙሀደራ➡️ የሀዲስ ሂፍዝ ውድድር እና ሌሎችም በተማሪዎች የሚቀርቡ የተለያዩ አጓጊ ፕሮግራሞች ይኖራሉ።🌴 ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራሙ

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
12 Sept, 16:32
🔴አስቸኳይ የቅጥር ማስታወቂያቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።#⃣ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች- የሰለፊያን መንሀጅ የሚከተል ፤ ከቢድዐ እና ከሙበተዲዖች የራቀ። - ቁርአን በጥሩ ተጅዊድና ሙራጅዓ የሀፈዘና የማስተማር ልምድ ያለው :: - መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ኖሮት ማስተማር የሚችል ። - ለተማሪዎች በሁለንተናው ጥሩ አርአያ መሆን የሚችል ። - ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ - ከቃኢደቱ-ኑራኒያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል - ሸሪዐዊ አለባበስን የሚከተል - የስራ ሰአት፦ ከሰዐት 10:00-12:20 ከሰኞ-ሐሙስ እና ቅዳሜን ጨምሮ እንዲሁም እሁድ ጠዋት ከ 1:30 - 3:30 - አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ሳሌ ህንጻ ጀርባ - ደመወዝ፦ በመድረሳው ስኬል መሰረት -መድረሳው ላይ ማደር፤ምግብ ማብሰል ይፈቀዳል- የምንፈልገው የአስተማሪ ብዛት - 2Telegramቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦ - በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣ - ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
12 Sept, 03:39
forwarded from @almuhajrinmedresa
🥇🥈🥉 አስደሳች ዜና ለሰለፍዮች! 🏆📚 የአል-ሙሐጂሪን መድረሳበክረምት ወቅት ሲያስተምራቸው የነበራቸውን ተማሪዎች የሚያስደስት የክረምት መዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅቶል።🌸 የሴቶች ፕሮግራም📅 ቅዳሜ — 02/01/2019⏰ ከ 2:30 ጀምሮ🕌 የወንዶች ፕሮግራም📅 እሁድ — 03/01/2019⏰ ከ 10:00 ጀምሮ🕌 (ለአሱር ሶላት ተሰግዶ)

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
11 Sept, 07:54
. ቢላል ኢብኑ ረባህ መርከዝ ለ2019 ምዝገባ ጀምረናል (ለሴቶች )🔹من يرد الله به خير يفقهه في الدين አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገንዝበዋልካራ ቆሬ በሚገኘው የሴቶች መርከዝ ለ2019 (1448 ሂ) የዲን ትምህርቶችን ለመስጠት ምዝገባ ጀምረናልእንደሚታወቀው በቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳና መርከዝ ውስጥ የተለያዩ የቂርአት ፕሮግራሞች ወጥተው እየተሰጡ ይገኛል። አሁን ላይ ደግሞ የበጋ ወቅት መምጣቱን ተከትሎ የሂፍዝ ና የነዘር እንዲሁም የኪታብ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ተማሪዋች ለመቀበል በዝግጅት ላይ ይገኛል። ከሚሰጡት ፕሮግራሞች ውስጥ👉 ቁርአን በሂፍዝ እና በነዝር (ሴቶች በሴት ኡሰታዝ 👉 የተጅዊድ ትምህርት 👉 የኪታብ ቂርአት 👉 ኢሰላማዊ ተርቢያ እና ሌሎችም🕰 ቂርአቱ የሚሰጥበት ቀን እና ሰአት፦ዘወትር ከሰኞ-ሀሙሰ እና ቅዳሜ ጨምሮ ከጠዋቱ 2:30 እሰከ 9:20 ድረስ ነው።📅 የምዝገባ ግዜ፦ ከመስከረም 5 - መስከረም 15

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
11 Sept, 03:25
forwarded from @bilalibnurebahmedresa
السلام عليكم ورحمت الله وبركاتهአስደሳች ዜና መርከዛችን ቢላል ኢብኑ ረባህ ባለፉት 2 የክረምት ወራት ለወንድ ተማሪዎች ልዮ የክረምት ኮርስ በአዳሪ ኘሮግራም ሲሰጥ እንደነበር ይታወቃል። እነሆ አሁን ይህንኑ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ በሰላም መጠናቀቁን ተከትሎ የፊታችን እሁድ 2:30 3/01/2019 አ/ል ልዮ የመዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅተን እርሶን ከወዳጅ ዘመዶ ጋር ጋብዘኖታል።አላህ ካለ እሁድ መርከዛች ቢላል ኢብኑ ረባህ ተማሪዎቹ ባዘጋጁት የመዝጊያ ፕሮግራሙ ደምቆ ይውላል።እርሶም በጊዜ ተገኝተው ኘሮግራማችንን በመታደም እውቀትን ይሸምቱ ሌሎችን በመጋበዝም አጅሮትን ያብዙ!👉በጊዜው ከሚቀርቡ ፕሮግራሞች መካከል➡️ ነድዋ➡️ ሙሀደራ➡️ የሀዲስ ሂፍዝ ውድድር እና ሌሎችም በተማሪዎች የሚቀርቡ የተለያዩ አጓጊ ፕሮግራሞች ይኖራሉ።🌴 ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራሙ

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
11 Sept, 03:25
forwarded from @bahruteka
👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ !ክፍል ሰባትሰይድ ቁጥብ ቁርኣን መኽሉቅ ነው የሚል ለመሆኑ ከራሱ መፅሐፍ በመረጃ ማረጋገጥ !ውድ ሰለፍዮች ቁርኣን የአላህ ቃል መሆኑ የራሱ የቁርኣን ፣ የነብዩና የሶሓቦች አስተምሮ ነው ። ቁርኣን ፊደሎቹም ንግግሩም መልእክቱም ባጠቃላይ የአላህ ቃል ነው ። አላህ በቀጥታ ተናግሮበት ጅብሪል ሰምቶት ወደ ነብዩ ያደረሰው መለኮታዊ የህይወት መመሪያ ነው ። ንግግር የአላህ ሲፋ ነው ። የአላህ ሲፋ መኽሉቅ (የተፈጠረ) ነው የሚል ይከፍራል ። ይህ ነጥብ የነብዩን ሱና በተከተሉና በዲን ላይ አዳዲስ ፈጠራ ባመጡ የጥመት አንጃዎች መካከል መሰረታዊ የልዩነት ነጥብ ነው ። ከእነዚህ የጥመት አንጃዎች ዋና ዋናዎቹ ጀህምዮችና ሙዕተዚላዎች ፣ እንዲሁም አሻዒራዎች ይገኙበታል ። በመካከላቸው የአገላለፅ ልዩነት ቢኖርም የአላህ ቃል አይደለም መኽሉቅ ነው የሚለው ያገናኛቸዋል ። በመሆኑም የዚህ አይነት ዐቂዳ ባለቤት የሆነ ሰው እንኳን የዲን መሪ ሊሆን ጉዳዩ ዑለሞች ዘንድ ይከፍራል ወይስ አይከፍርም ነው ። ሰይድ ቁጥብ ቁርኣን መኽሉቅ ነው የሚል ለመሆኑ ከራሱ መፅሐፍ እንመልከት : –" إن القرآن ظاهرة كونية كالأرض والسماوات"الظلال: (4/2328 " ቁርኣን ግልፅ የሆነ ሁን በሚለው የአላህ ትእዛዝ እንደ ሰማይና ምድር የተፈጠረ ነው "።"والشأن في هذا الإعجاز هو الشأن في خلق الله جميعاً وهو مثل صنع الله في كل شيء وصنع الناس". الظلال (1/38) " የዚህ ማሳኛ ( ቁርኣን) ጉዳይTelegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
10 Sept, 10:34
forwarded from @bilalibnurebahmedresa
السلام عليكم ورحمت الله وبركاتهአስደሳች ዜና መርከዛችን ቢላል ኢብኑ ረባህ ባለፉት 2 የክረምት ወራት ለወንድ ተማሪዎች ልዮ የክረምት ኮርስ በአዳሪ ኘሮግራም ሲሰጥ እንደነበር ይታወቃል። እነሆ አሁን ይህንኑ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ በሰላም መጠናቀቁን ተከትሎ የፊታችን እሁድ 2:30 3/01/2019 አ/ል ልዮ የመዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅተን እርሶን ከወዳጅ ዘመዶ ጋር ጋብዘኖታል።አላህ ካለ እሁድ መርከዛች ቢላል ኢብኑ ረባህ ተማሪዎቹ ባዘጋጁት የመዝጊያ ፕሮግራሙ ደምቆ ይውላል።እርሶም በጊዜ ተገኝተው ኘሮግራማችንን በመታደም እውቀትን ይሸምቱ ሌሎችን በመጋበዝም አጅሮትን ያብዙ!👉በጊዜው ከሚቀርቡ ፕሮግራሞች መካከል➡️ ነድዋ➡️ ሙሀደራ➡️ የሀዲስ ሂፍዝ ውድድር እና ሌሎችም በተማሪዎች የሚቀርቡ የተለያዩ አጓጊ ፕሮግራሞች ይኖራሉ።🌴 ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራሙ

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
10 Sept, 10:23
forwarded from @abuimranaselefy
♦️| የዑለማዎች ገለፃ ስለ ሰይድ ቁጥብ እና መፀሀፉ— ክፍል አንድ (1)« ቀደም ሲል ተቀርቶ ከተጠናቀቀው የ አጅዊበቱል ሙፊደህ ደርስ ቀጥር 𝟏𝟓 የተቀነጨበ »🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-|| የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.