Latest posts

jelalu husseyn (abu zikra)
22 Sept, 18:40
እጅግ በርካታ ከሆኑ ምንጠላቸው ነገሮች ላይ ሳንታገስ የምንወደውን ነገር አናገኝም።
jelalu husseyn (abu zikra)
22 Sept, 18:13edited
ተመልከቱ የሆነ ሰው እየቀረፃቸው እንደሆነ ሲያውቁ ያሳዩት አክትያ አላህ ሀያእ ግን ለሴት ልጅ እንዴት ያለ ውበቷ ነው‼بارك الله فيهما
jelalu husseyn (abu zikra)
22 Sept, 14:29

jelalu husseyn (abu zikra)
21 Sept, 12:10edited
وا شباباه....!!!ዋ ወጣትነቴ‼
jelalu husseyn (abu zikra)
21 Sept, 12:09
📚ወደ ውስጥ ዘልቀው በሚገቡ ንግግሮች የተሞላ ለበርካታ ነገሮች ብርታት የሚሆኑ እና የሚያነቁ ምክሮችን ያዘለ አጠር ያለ ከልብ የሆነ ወደልብ ዘልቆ የሚገባ የትልቅ ሰው ምክር………ክፍል 1⃣📝የኪታቡ ስም :— "ለፍተቱ-ል ከቢድ ኢላ ነሲሀቲል ወለድ"✍ፀሀፊ:—ኢብኑ-ል ጀውዚይ رحمه الله ለልጃቸው የመከሩት ምክር🔊 አቅራቢ:- ወንድም ጀላሉ ሁሰይን▪️ትምህርቱ የተሰጠው:—ለመርከዝ ኢብኑ ዐባስ 2018 ተመራቂ ተማሪዎችhttps://t.me/bin_Husseynfurii
jelalu husseyn (abu zikra)
21 Sept, 09:42

jelalu husseyn (abu zikra)
21 Sept, 06:14
ለፍተቱል ከቢድ ኢላ ነሲኸቲል ወለድ.pdf
jelalu husseyn (abu zikra)
21 Sept, 06:11
👆👆 በተከታታይ ፅሁፍ ሲለቀቅ የነበረው የለፍተቱ አል ከቢድ ኪታብ አማርኛ pdf ነው።
jelalu husseyn (abu zikra)
21 Sept, 06:08
كتاب لفتة الكبد إلي نصيحة الولد ኪታብ "ለፍተቱ-ል ከቢድ ኢላ ነሲሀቲል ወለድ"ኢብኑ-ል ጀውዚይ رحمه اللهለልጃቸው የመከሩት አጠር ያለች ምክርወደ ውስጥ ዘልቀው በሚገቡ ንግግሮች የተሞላ ለበርካታ ነገሮች ብርታት የሚሆኑ እና የሚያነቁ ምክሮችን ያዘለ አጠር ያለ ከልብ የሆነ ወደልብ ዘልቆ የሚገባ የትልቅ ሰው ምክር……
jelalu husseyn (abu zikra)
21 Sept, 04:44edited
📚 አዲስ የኪታብ ደርስ📖የኪታቡ ስም፦👇 "ሂልየቱ ጧሊበልዒልም" (የሸሪዐ እውቀት ተማሪ መሸብረቂያዎቹ)ክፍል 1⃣9⃣✍የኪታቡ አዘጋጅ፦ ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ رحمه الله🔭ትምህርቱ የሚሰጠውለዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መድረሳ ሴት ተማሪዎች ጁሙዐና ቅዳሜ ከዐሱር ቡሀላ🎙የትምህርቱ አቅራቢ፦ ወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ)የኪታቡን ፒዲ ኤፍ ለማግኘት👇
jelalu husseyn (abu zikra)
20 Sept, 18:29edited
ሐቂቃ የኢማንን ጥፍጥና ቀምሶ፣ የለሊት ሶላትን ለዛ አጣጥሞ፣ በሰኞና ሀሙስ ፆም ነፍሱ ረክታ የነበረች ቀልብ... ዛሬ ግን ልቡ ደርቆ የለይል ሶላት የከበደውን ሰው ያህል የተቀጣ ማንም የለም!ከመቅረብ በኋላ መራቅ፣ እንዴት ያለ ስውር ስቃይ ነው?! አላህ ሆይ፤ ትልቁ ቅጣት ዱንያን ማጣት ሳይሆን አንተን ማጣት ነውና... የደረቀ ልባችንን በራህመትህ አርጥበው፤ ያጣነውን ጣዕም መልስልን፣ ወደ አንተ መልሰን!منقولآمين يارب
jelalu husseyn (abu zikra)
20 Sept, 16:27

jelalu husseyn (abu zikra)
20 Sept, 16:25edited
ሱፍያን አል ሰውሪይ رحمه الله እንዲህ ይላሉ-:የሆነ ቀን ቁጭ ብዬ ወንጀሌን መቁጠር ጀመርኩኝ ያኔም የወንጀሌ ብዛት በሺ የሚቆጠር ሆነ ከዚያም አንተ ሱፍያን አላህ ፊት ቆመህ በሺ ስለሚቆጠረው መንጀልህ ልትጠየቅ ነው?እሺ ምን ብለህ ልትመልስ ነው?በአላህ ይሁንብኝ ይሄን ቆሻሻ ወንጀልህ ይዘህ ከፊቱ ስትቀርብ አላህን ከማፈርህ የተነሳ የፊትህ ስጋ ነው የሚወድቅብህአንተ ሱፍያን ይሄ ሁሉ ወንጀልኮ አንተ ያስታወስከው ነው ታዲያ አንተ የረሳህውና ጌታህ ቆጥሮት ያስቀመጠውስ እንዴት ሊሆን ነው።?!»
jelalu husseyn (abu zikra)
20 Sept, 16:13

jelalu husseyn (abu zikra)
20 Sept, 16:02edited
አላህ የአንዲትን ሴት ቀልብ ከውስጧ ሀያእ የሚባለውን ትልቁ መዋቢያዋ ከመውሰድ የበለጠ በምንም አልቀጣትም።
jelalu husseyn (abu zikra)
20 Sept, 15:59edited
[ ከውጫዊ ገፅታዋ በፊት ዐቅሏ ]ኢማም አህመድ ማግባት በፈለጉ ጊዜ በሁለት እህትማማቾች መካከል አስመረጧቸው ،ከሁለቱ አስተዋይዋና በሳሏ የትኛዋ ነች ብለው ጠየቁ?በሳሏማ በቁንጅናዋ አነስ የምትለዋ ነች ተባሉ .ያኔም እሷን ዳሩኝ አሉ። .[ إحياء علوم الدين للغزالي ]👉ምንጭ
jelalu husseyn (abu zikra)
20 Sept, 15:47
ተከታታ ቲላዋ ረጋ ባለ አቀራርበተለይ ለጀማሪዎች ይጠቅማቹሀልሱረቱ አልነህል ካለፈው የቀጠለ ሁለት ሰፍሀ🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ)👉 ቁርአን ያማረ አፅናኝ‼👇👇👇👇👇👇 https://t.me/quran_yamare_atsnagn
jelalu husseyn (abu zikra)
20 Sept, 14:53edited
አራት ነገሮች ሀገርን ከበላእ ይጠብቃሉ✍ ኢማም አል ቁርጡቢይ رحمه الله - :📌 አራት ነገሮች ያሉባት ሀገር ሁሉ ባለቤቶቿ ከበላእ ይጠበቃሉ ይላሉ።:① - የማይበድል የሆነ ፍትሀዊ መሪ ሲኖር② - በቅናቻ መንገድ ላይ ያለ ዐሊም ሲኖር③ - በጥሩ የሚያዙ ከመጥፎ የሚከለክሉ እንዲሁም ቁርአንንና የሸሪዐ እውቀትን በመማር ላይ የሚያነሳሱ የሆኑ ታላላቅ ሰዎች ሲኖሩ④ - ሴቶቻቸው እንደመሀይማኑ ዘመን ሴቶች ማይገላለጡና ሲሆኑነቀ ራሳቸውን ሸፈን የሚያደርጉ ሲሆኑ .
jelalu husseyn (abu zikra)
20 Sept, 13:05

jelalu husseyn (abu zikra)
19 Sept, 16:20edited
اللهم فرج أهل غزة
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
