Latest posts

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 Sept, 21:12edited
ፈጽሞ የማይታመን!አዲሱ EA FC 27 ሁሉንም ሰው የሚያስደነግጥ ፊውቸር አለው። 😅⚽️ በመጨረሻው ደቂቃ ላይ ጎል ካስቆጠሩ እና ተጫዋቾቹ ደስታቸውን ለማክበር ሲሮጡ ፣ ፈጽሞ ያልተጠበቀ ነገር ይከሰታል።ከየት እንደመጣች የማትታወቅ ሴት ደጋፊ በውስጥ ልብስ ብቻ ሆና ከሌሎቹ ተጫዋቾች ጋር ጎሉን እያከበረች ትታያለች። 💀ይህ ምን አይነት ፊውቸር እንደሆነ አይታወቅም፣ ነገር ግን ጨዋታው በግልጽ ከስክሪፕቱ ውጪ ሆኗል። 😂EA FC 27 ላይ ማንኛውም ነገር ሊከሰት የሚችልበት ጌም ነው ። 🤯🎮@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 Sept, 21:01edited
በመጀመሪያ ዙር የእንግሊዝ ሊግ ካፕ ማንችስተር ዮናይትድ 10-1 ሼፊልድ ዮናይትድ አቻቸውን አሸንፈዋል !@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 Sept, 21:00edited
ከዛሬው ድል በኋላ የማንቸስተር ዩናይትድ የሴቶች ቡድን የሰብዌይ ፕሌር ካፕን የደረጃ ሰንጠረዥ መሪ መሆን ችለዋል።አርሰናል ፣ ማንቸስተር ሲቲ እና ቼልሲ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ስላለባቸው ሌላ ጊዜ የሚጫወቱ ይሆናል።@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 Sept, 20:54
የመጀመሪያ ሳምንት የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች⏰ ተጠናቀቀባርሴሎና 5-2 ፓሪስ FCቼልሲ 1-0 ኦስትሪያ ቪዬና@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 Sept, 20:37edited
🚨 በሜሲ 2026 ካፕ ላይ የሚሳተፉ የአካዳሚ ክለቦች !🇦🇷 Boca Juniors 🇦🇷 Newell’s Old Boys 🇦🇷 River Plate 🇧🇷 Flamengo 🇧🇷 Palmeiras 🇪🇨 Independiente del Valle 🇪🇸 Atlético de Madrid 🇪🇸 FC Barcelona 🇪🇸 UE Cornellà 🇺🇸 Inter Miami Arsenal Chelsea Manchester City 🇮🇹 Inter 🇳🇱 Ajax 🇵🇹 Benfica@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 Sept, 20:23
አሁናዊ የፕሪሚየር ሊግ ምርጥ 50 ተጨዋቾች በቅደም ተከተል በThe Athletic የተዘጋጀ !@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 Sept, 20:16
አሁን ላይ እንደ poly market ትንበያ ከሆነ ሀሪ ኬን በትልቅ ልዮነት የባላንዶር አሸናፊ የመሆን እድል አለው !@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 Sept, 20:12
🗣️፦ዣቪ '' ሜሲ በአለም ዋንጫው አስደናቂ ቢሆንም ባላንዶርን ያማል ማሸነፍ ይገባዋል ''"ሊዮ ሜሲ በዓለም ዋንጫው ላይ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ብቃት አሳይቷል። በ39 ዓመቱ ያደረገው ነገር አስደናቂ እና እጅግ የሚደነቅ ነበር... ነገር ግን ስፔን የዓለም ሻምፒዮን ናት። ስለዚህ አንድ ስፔናዊ ተጫዋች የባሎን ዶር ሽልማትን ማሸነፍ ይኖርበታል።""ላሚን ያማል ልዩ ተጫዋች ስለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለም። በ እግር ኳስ ህይወቱ ቢያንስ አንድ ጊዜ የባሎን ዶር ሽልማትን ማሸነፍ አለበት፤ አሁንም ቢሆን ሽልማቱን ለማግኘት የሚያስችል ጥሩ ዓመት አሳልፏል።"@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 Sept, 19:48
የመጀመሪያ ሳምንት የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች⏰እረፍትአርሰናል 0-0 ኮጌጁቬንቱስ 0-1 ቤኔፊካሪያል ማድሪድ 1-0 ፒኤስጂ@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 Sept, 19:31edited
🚨 ኪሊያን ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በሪያል ማድሪድ የፎቶግራፍ ግድግዳ ላይ ባሎንዶርን ይዞ የሚያሳይ ፎቶዎችን ከተመለከተ በኋላ ፡-"ምናልባት ይህ ፎቶ ላይ በቅርቡ እኔ እካተት ይሆናል፣ ማን ያውቃል? ጊዜው እየደረሰ እና ጊዜው እየተቃረበ ነው ምናልባት ይህ ዓመት ህልሜን የማሳካበት ዓመት ሊሆን ይችላል!" [ TheAthleticFC ]@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 Sept, 19:26edited
🚨 ኪሊያን ምባፔ፡"ሪያል ማድሪድ ዋንጫ ሳያገኝ ለሁለት ዓመታት ስለመቆየት ?ሰዎች በዚህ ዓመት ከእኛ የሆነ ነገር እንደሚጠብቁ እናውቃለን።ለዋንጫ እና ለድል ተርበናል፣ እና ለእያንዳንዱ ዋንጫ ለመፋለም ውድድሮች እስኪመለሱ ድረስ መጠበቅ አንችልም።" TheAthleticFC@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 Sept, 19:12edited
ከ12 ዓመታት በፊት ሌስተር ሲቲ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር አድርጎት የነበረው የማይረሳው ጨዋታክለቡ 2-0 በመቀጠልም 3-1 ቢመራም፣ በማይታመን ድንቅ መነቃቃት አሳይቶ ጨዋታውን በመቀልበስ 5-3 ማሸነፍ ችሎ ነበር! 🦊🤯@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 Sept, 19:04edited
🗣️ ላሚን ያማል"አሁን ከኢንተር ሚላን ጋር ብንጫወት ኖሮ ማሸነፍ ቀርቶ አቻ የሚያደርጋቸውን ግብ እንኳን ማስቆጠር አይችሉም ነበር።"@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 Sept, 19:00edited
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን በዩርገን ክሎፕ መሪነት የመጀመሪያ ልምምዱን አድርጓል።@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 Sept, 18:56edited
Pep Chavarría via IG. 🦾 🔥@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 Sept, 18:43edited
የማንቸስተር ሲቲ የሴቶች ቡድን በሴቶች የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ወደ ጀርመን አቅንቶ በባየርሙኒክ ያልተሸነፈ የመጀመሪያው የእንግሊዝ የሴቶች ክለብ በመሆን አዲስ ታሪክ ሰርተዋል።@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 Sept, 18:37edited
What a Comeback ! 🔥በሴቶች የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ወደ ጀርመን ያቀኑት የማንቸስተር ሲቲ የሴቶች ቡድን ከ2-0 መመራት ተነስተው ከባየርሙኒክ ጋር 2-2 በመለያየት አቻ መውጣት ችለዋል።ሲቲዎች በጨዋታው መሀል ያገኙትን የፍፁም ቅጣት በኒ መጠቀም ሳትችል ቀርታለች።@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 Sept, 18:34edited
ፈረንሳዊው የ ኢንተርሚላን አጥቂ ማርከስ ቱራም ከ አሜሪካዊቷ ሞዴል እና ከቀድሞ OF ሰራተኛ india Love ጋር የፍቅር ግንኙነት መጀመሩ እየተዘገበ ይገኛል።ይህም መረጃ ይፋ የሆነው ከቀናት በፊት በጣሊያን ውስጥ አብረው ከታዩ በኋላ ነው። 👀@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 Sept, 18:30edited
ሊቨርፑሎች ሪቻርድ ሂዩዝ ወደ ሳዑዲው አል-ሂላል ማምራቱን ተከትሎ የ FSG የቴክኒክ ዳይሬክተር ሆኖ እየሰራ የሚገኘው ጁሊያን ዋርድን አዲሱ የስፖርቲንግ ዳይሬክተር አድርገው ሊቀጥሩት ከጫፍ ደርሰዋል።ዋርድ ከዚህ ቀደም በ2022/23 የውድድር ዘመን በዚሁ የኃላፊነት ቦታ ላይ ለሊቨርፑሎች ጥሩ እና ምርጥ ዝውውሮችን መፈፀሙ ይታወሳል።ጁሊያን ዋርድ ወደ ሊቨርፑል ያመጣቸው ተጫዋቾች፦ሉዊስ ዲያዝ 🇨🇴 ዳርዊን ኑኔዝ 👋 ኮዲ ጋክፖ 🔺 ፋቢዮ ካርቫልሆ እና ካልቪን ራምሴይ ሲሆኑከነዚህ ዝውውሮች በተጨማሪም በ2022 የክለቡን ከፍተኛ ተከፋይ ያደረገውን የሞሃመድ ሳላህን ውል ጨምሮ የዲዮጎ ጆታ እና የፋቢንሆ ኮንትራት እንዲራዘም ዋነኛውን ሚና ተጫውቷል።ሌላው ዋርድ ከሚመሰገንባቸው ስራዎች በመጨረሻ የአሌክሲስ ማክ አሊስተርን ዝውውር በፊርማ ያጠናቀቀው ዮርግ ሽማድትከ ቢሆንም ማካን ከብራይተን ለመውሰድ ድርድሩን የጀመረው ተጫዋቹን የመረመረውና ድርድሩን እስከ ጫፍ ድረስ መርቶ መሰረቱን የጣለው ጁሊያን ዋርድ ነበር።የዚህ ዳይሬክተር ወደ ቀድሞ ቦታው መመለስ ሊቨርፑል በዝውውር ገበያው እና በኮንትራት አስተዳደሩ ላይ የተሻለ መረጋጋት እንዲኖረው ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።ስራዎቹ ግን እጅግ ውብ ናቸው👏@Bisrat_Sport_433et


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 Sept, 18:17edited
የማንቸስተር ዩናይትድ የደጋፊዎች ገፆች እና የክለቡ የቅርቡ ምንጮች ደጋፊዎች የክለቡ ስፖንሰር የሆኑ ድርጅቶች ምርቶቻቸውን እንዳይገዙ እያስጠነቀቁ ይገኛሉ።"" በክለባችን ስም አትነግዱ የኛ ታሪክ የግሌዘር ኪስ መሙያ አይደለም ክለባችንን መልሱልን። '' በማለት ዘመቻ ጀምረዋል።እንዲሁም ደጋፊዎች የ MUTV የደንበኝነት ውላቸውን እንዲያቋርጡ እያሳሰቡ ይገኛሉ።@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
