gram news
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ channel avatar

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

@bisrat_sports_433

For promo👉 @wase_vip1 ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2019

ProjectsENSports

103,377subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 20:03edited

    ይሄ ሁሉ በ 1 ሳምንት ውስጥ ብቻ 🔥𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    181511Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 19:49edited

    ልክ በዚች ቀን ከ 30 ዓመት በፊት አርሰን ዌንገር የአርሰናል አሰልጣኝ ሆነው በይፋ ተሾሙ !The Rest Is History !𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    38921111Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 19:43

    🚨 BREAKING:ጁሊያን ዋርድ የሊቨርፑል አዲሱ የስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሆኖ እንዲሾም ይጠበቃል።ዋርድ ከ2022–23 የሊቨርፑል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሆኖ ሰርቶ ነበር፤ አሁንም በFSG የቴክኒክ ዳይሬክተር ሆኖ ይሰራል።🎖[ David Ornstein ]𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    491111Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 18:05

    • ወደ ሳውዲ አረቢያ ስትዛወር፣ አንዳንድ ሰዎች ኪስህን በገንዘብ ለመሙላት ብቻ ነው የምትሄደው ብለው ወቅሰውሀል🗣️ ራይንድረስ፡- “በእርግጥ ልወቅሳቸው አልችልም። ግን እንዲህ አይነት ደሞዝ ሲቀርብልህ፣ እምቢ ለማለት ሞክር እስቲ። ሁሉም ሰው የሞራል ደረጃውን ከፍ አድርጎ ‘ያንን በፍፁም አላደርገውም’ ሊል ይችላል፣ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች እንደሚቀበሉት እርግጠኛ ነኝ። እንደ እውነቱ ከሆነ፣ አብዛኛዎቹ ሰዎች በራሳቸው ስራ እድገትን ይቀበላሉ።”🎙 ያ ትክክል ነው፣ ግን በማንችስተር ሲቲ በጣም ጥሩ ደሞዝ እያገኘህ ነበር።🗣️ ራይንድረስ፡- “በእርግጥ ነው፣ ግን እያወራን ያለነው ውድቅ ለማድረግ የማይቻል አይነት ገንዘብ ነው።”𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    1,5409621Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 16:55edited

    ከ1 አመት በፊት በዚች ቀን ነበር ኡስማን ዴምቤሌ የባላንዶርን ያሸነፈዉ ⭐️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    2,110142Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 16:43edited

    🗣 ላሚን ያማል በባላንዶር ከኦስማን ዴምቤሌ ቀጥሎ 2ተኛ ስለማጠናቀቁ:"በ 18 ዓመቴ በባላንዶር 2ተኛ ሆኜ አጠናቅቂያለው።"ምንም አልተናደድኩም። ዴምቤሌ አስደናቂ ሲዝን ነበር ያሳለፈው ሻምፕዮንስ ሊግም አሳክቷል። ይገባዋል !"𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    2,050124111Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 16:24

    24.09 | እግር ኳስ ⚽️ | 🌍 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 🇳🇦ናሚቢያ - 🇨🇬ኮንጎ 🇨🇩ኮንጎ DR - 🇬🇶ኢኳቶሪያል ጊኒ 🇲🇷ማቲታኒያ - 🇨🇫ካር 🇨🇮 ኮትዲ ⁇ ር - 🇬🇭 ጋና 🇹🇳ቱኒዚያ - 🇺🇬ኡጋንዳ 🇨🇲ካሜሩን - 🇰🇲ኮሞሮስ 🇸🇱ሲየራ ሊዮን - 🇿🇼ዚምባብዌበPRMOCODE 433xBet እስከ 200% ጉርሻ ያግኙ https://bit.ly/4y8DWHd ተጫውተው ያሸንፉ
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 15:57edited

    🚨 BREAKING፦ኪሊያን ምባፔ የጉንፋን መሰል ምልክቶች ስላጋጠሙት በዛሬው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ልምምድ ላይ አልተሳተፈም።የፈረንሳይ ካፒቴን በትናንቱ የልምምድ ክፍለ ጊዜም ወደ ሜዳ ሳይወጣ በቤት ውስጥ ቆይቷል።𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    2,150511Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 14:19

    🚨 ላሚን ያማል፡-“የባሎን ዶር ሽልማት ያለዋንጫ ጎል በማስቆጠር ብቻ የሚሰጥ አይደለም።”𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    2,570183111Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 14:10edited

    የማንቸስተር ሲቲ የመስከረም ወር ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች ይፋ ተደርጓል።ማን ያሸንፋል ?𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    2,380741Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 13:48edited

    🚨ሰበር!ክለቡ በስድስት ወራት ውስጥ ሁለተኛ ስፖንሰሩን በማጣቱ ደ ዘርቢ የቶተንሃም አሰልጣኝነት ቦታቸውን ሊያጡ ነው።MATTLAW DT TELEGRAPH𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    2,4801541Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 13:38

    ካለ ቫር ስህተት የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ !𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    2,42043Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 13:16edited

    ኮቢ ሜይኑ በዚህ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ከ200 በላይ ፓሶችን ካደረጉ አማካዮች መካከል ከፍተኛውን (93.92%) ኳስ የማቀበል ንፃሬ ያስመዘገበ ተጨዋች ነው𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    2,450122Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 12:26edited

    🚨ሰበር!አርቴታ ዉሉን ለማደስ ከስምምነት ደርሷል!𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    2,5801132111Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 11:11edited

    BRAKINGፌዴ ቫልቨርዴ በቁርጭምጭሚቱ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት እስከ 3 ወር ድረስ ከሜዳ ሊርቅ ይችላል።𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    2,8401261111Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 11:00edited

    ሀላንድ ዩናይትድ 5 ተከታታይ ጨወታ ካላሸነፈ ፀጉሬን አልቆረጥም ላለዉ ሰዉየ በኮሜንት:_"ፀጉርህን ተቆረጠዉ"::𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    2,8903171111Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    22 Sept, 07:13edited

    ሊዮ ለአረጀንቲና በሚያደረገዉ የመጨረሻ ጨዋታዉ ልዩ ማልያ ተዘጋጅቶለታል 💔🥺𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    3,2902396532Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    21 Sept, 19:21edited

    ሰበርበስዊዘርላንድ የሚገኘው የሉሰርኔ አቃቤ ህግ ቢሮ በዣካ እና በዶክተር ላይ በይፋ ክስ ከፍቷል !ጠዋት በዘገባችን እንዳደረስናቹ ግራኒት ዣካ የውሸት የኮቪድ-19 ክትባት ሰርተፊኬት በመፍጠር እስከ 5 ዓመት የሚደርስ እስራት ሊፈረድበት ይችላል ተብሏል።𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    3,740851111Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    21 Sept, 19:03edited

    ግራኒት ዣካ በኮቪድ-19 ክትባት ዙሪያ የውሸት የምስክር ወረቀት አሰርቷል በሚል በስዊዘርላንድ የሉሰርን ዓቃቤ ሕግ ቢሮ የወንጀል ምርመራ ማጣራት እየተደረገበት ይገኛል።የስዊዝ ብሔራዊ ቡድን ካፒቴን የሆነው ዣካ፣ በወቅቱ ክትባት ሳይወስድ የኮቪድ-19 የክትባት ማረጋገጫ ወረቀት ከሀኪም አግኝቷል የሚል ጥርጣሬ ቀርቦበታል። ጉዳዩ ከዚህ ቀደም ፖሊስ ምርመራ ካደረበት ከሉሰርን ከተማ አንዲት ሀኪም ጋር የተያያዘ ነው።በስዊዘርላንድ ሕግ መሠረት የሰነድ ሀሰተኛ ማጭበርበር ወንጀል እስከ 5 ዓመት የሚደርስ የእስር ቅጣት ወይም የገንዘብ መቀጮ ያስከትላል።የዣካ ህጋዊ ተወካዮች እና ጠበቆች ክሱ ፍጹም መሰረት የለሽ መሆኑን በመግለጽ፣ ተጫዋቹ መከተቡን የሚያሳይ ሕጋዊ ማረጋገጫ እንዳለውና ከባለስልጣናት ጋር ሙሉ በሙሉ እንደሚተባበር አስታውቀዋል።የህግ ባለሙያዎች እንደገለጹት ሁለቱም አካላት ዣካም ሆነ ሀኪሟ አሁንም በህግፊት ንጹህ እንደሆኑ የሚታሰቡ ሲሆን፣ በቀጣይ በጥቅምት ወር መጀመሪያ ላይ ዣካ ራሱ በምርመራ ሂደቱ ላይ ቀርቦ ቃል ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    3,570921111Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

    21 Sept, 18:38edited

    የመድፈኞቹ ኮከብ ዴክላረን ራይስ 300 ጨዋታዎች ያደረገ ሶስተኛው በእድሜ ትንሹ ተጫዋች መሆን ችሏል!𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
    3,280981111Open in Telegram
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot