gram news
Bank of Abyssinia channel avatar

Bank of Abyssinia

@boaeth

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

ProjectsENFinance

183,677subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Bank of Abyssinia

    23 Sept, 16:46

    በስልክዎ መስኮት እስከ 100,000 ብር!የግል ዕቅዶችዎን እውን ለማድረግ ተጨማሪ የገንዘብ አቅም ይፈልጋሉ? የገንዘብ እጥረት እንቅፋት እንዲሆን አይፍቀዱ! የአቢሲንያ ባንክ ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀም፣ ያለምንም ውጣ ውረድ ፈጣን አነስተኛ ብድር በቀጥታ ማግኘት ይችላሉ። ሁሉንም በስልክዎ ብቻ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ያጠናቅቁ!ፍላጎትዎን ያሟሉ፤ ግብዎን ያሳኩ!ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👉 https://bit.ly/BOAmbt#BankOfAbyssinia #BoAMobileBanking #MicroLoan #ብድር #አቢሲንያባንክ
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    5,560251632Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    23 Sept, 13:16

    ይጋብዙ፣ ይሳተፉ፣ ይሸለሙ!የትምህርት ስኮላርሺፕ የማሸነፍ ዕድልዎን ያሳድጉ፤ ተማሪ ጓደኞችዎን ይጋብዙ፣ ለእያንዳንዱ ብቁ ሪፈራል 100 ብር ያግኙ፣ እስከ 1,000$ የትምህርት የውጭ ምንዛሪ ፍቃድ ዕድል አሸናፊ ይሁኑ!የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ https://bit.ly/ApollocampusTelegram
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    9,0801883Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    23 Sept, 09:27

    የሚቀጥለውን ጉዞዎን በተመጣጣኝ ዋጋ ያድርጉ!የሮምን ጥንታዊ ታሪኮችን ይጎብኙ፤ በኢትዮጰያ አየር መንገድ ለበረራዎ በአቢሲንያ ቪዛ ካርድ ትኬት ሲቆርጡ 10% ቅናሽ ያግኙ።የፕሮሞ ኮዱን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ https://promotions.visa.com/campaign/Visa_Ethiopian_Airlines/ የፕሮሞ ኮዱ እስከ ታህሳስ 22፣ 2019 ዓ.ም. ያገለግላል።
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    10,20017101Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    23 Sept, 05:52

    2% ተጨማሪ ጉርሻ!የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 13 ፣ 2019 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!September 23, 2026 - Exchange rate at Bank of AbyssiniaFacebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    11,000114Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    22 Sept, 14:50

    ተቀበል!ይፍጠኑ! ንግድዎን ያሳድጉ! በአቢሲንያ QR፣ POS ወይም ሞባይል ባንኪንግ ክፍያ እየተቀበሉ፤ እስከ 500,000 ብር ለንግድዎ ብድር በአነስተኛ ወለድ ያግኙ!ዛሬውኑ ሊንኩን በመጫን ይበደሩ! 👉 https://bit.ly/4ycLkS6
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    12,00022843Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    22 Sept, 09:40

    ባንካችን አቢሲንያ ለአመራሮች በሥነ-ምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥና በጥቅም ግጭት ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ይገኛልባንካችን አቢሲንያ ለዋና መ/ቤት፣ ለቅርንጫፍ እንዲሁም ለዲስትሪክት አመራሮች “ሥነ-ምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥ እና የጥቅም ግጭትን መከላከልና ማስተዳደር” በሚል ርዕስ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። ይህ ስልጠና የባንካችን ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መምሪያ በባለሙያዎቹ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ፣ ከፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እና ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን ጋር በመተባበር የሚያከናውነው ስልጠና ነው።በያዝነው የ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመትም ስልጠናውን በአምስት ዙር ለመስጠት ዕቅድ ተይዞ በመተግበር ላይ ይገኛል።ይህ አንድ ቀን የሚቆይ ስልጠና በዋናነት በሥነ-ምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥና በጥቅም ግጭት፣ የዘርፎች የጥቅም ግጭት ተጋላጭነት፣ የጥቅም ግጭት መከላከልና ማስተዳደር እንዲሁም ተያያዥ የሕግ ማዕቀፎች ላይ ያተኩራል።በዚሁ መሠረት፣ የመጀመሪያው ዙር ስልጠና መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. በአያት ሪጀንሲ ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል። ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ በቃሉ ዘለቀ ስልጠናውን ሲከፍቱ፣ የባንኩ አንዱ ዋና ስትራቴጂ የሰው ሀብትን በቀጣይነት በስልጠና ማብቃት መሆኑን ገልጸዋል። የባንክ አሠራርና ቴክኖሎጂ በፍጥነት በሚለዋወጡበት ወቅት፣ ስልጠናዎችም ከለውጡ ጋር መራመድ እንዳለባቸው ጠቁመው፣ ሥነ-ምግባር ግን ከሰው ባህሪ ጋር የሚቀጥልና ሁሌም ትኩረት የሚሻ መሠረታዊ እሴት መሆኑን አስረድተዋል።አቶ በቃሉ አክለውም፣ ባንኩ
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    13,80030221Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    22 Sept, 06:05

    2% ተጨማሪ ጉርሻ!የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 12 ፣ 2019 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!September 22, 2026 - Exchange rate at Bank of AbyssiniaFacebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    12,600114Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    21 Sept, 14:26

    የቤተሰብ ፍቅር ድንበር የለውም፤ በረከቱም እንዲሁ!በአቢሲንያ ሬሚት ለቤተሰብዎና ለሚወዷቸው ገንዘብ በቀላሉና በፍጥነት ይላኩ። እርስዎ ይላኩ፤ እኛ ደግሞ ደስታቸውን በ10% ጉርሻ እንጨምር!መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይመዝገቡ እና ይጠቀሙ። 👉 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና ይጀምሩ
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    13,7002412Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    21 Sept, 11:51

    የእድገት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ!የተንቀሳቃሽ ወይም የቁጠባ አካውንትዎን ይክፈቱ፣ ለንግድዎ እስከ 500,000 ፣ለግል ፍላትዎ እስከ 100,000 ብር በአካዎንት እንቅስቃሴዎ መሰረት እያደገ የሚሄድ ብድር አና የገንዘብ ሽልማት ያግኙ፡፡ ይፍጠኑ ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ !መመዝገቢያ ሊንክእንቁ ጉዞ-ጉዟችን ወደ እድገት!
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    12,40033103Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    21 Sept, 05:46

    2% ተጨማሪ ጉርሻ!የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 11 ፣ 2019 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!September 21, 2026 - Exchange rate at Bank of AbyssiniaFacebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    13,4001091Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    19 Sept, 08:35

    የአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎን ከጉዞ እስከ ኦንላይን ግዢ፣ ከትምህርት እስከ ንግድ ዓለም አቀፍ ክፍያዎን ቀላል ያደርጋል። ዛሬውኑ በአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎን እየተጠቀሙ ዓለም አቀፍ ክፍያን ቀላል ያድርጉ! በቪዛ መክፈል ስለሚችሉባቸው ቦታዎች የበለጠ ይወቁ https://mcnpkmnf81rz7s-0mxl8ql8p6yz8.pub.sfmc-content.com/cruacxickc1#PayWithVisa #bankofabyssinia #PayWithVisa #bankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    16,800471564Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    19 Sept, 05:35

    2% ተጨማሪ ጉርሻ!የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 09 ፣ 2019 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!September 19, 2026 - Exchange rate at Bank of AbyssiniaFacebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    16,9001672Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    18 Sept, 17:09edited

    ርቀት ሳይለይዎ፣ ፍቅርዎ ወደ ሀገር ቤት ደረሷል!በአቢሲንያ ሬሚት ለቤተሰብዎና ለሚወዷቸው ገንዘብ በቀላሉና በፍጥነት ይላኩ። እርስዎ ሲልኩ፤ እኛ ደግሞ ደስታቸውን ከ10% ጉርሻ ጋር እናደርሳለን !መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይመዝገቡ እና ይጠቀሙ። 👉 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና ይጀምሩ
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    16,4002016101Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    18 Sept, 11:50edited

    ብድር ተገኝቷል — ጉዳዮን በቀላሉ ይፈጽሙ!የግል ዕቅዶችዎን እውን ለማድረግ ተጨማሪ የገንዘብ አቅም ይፈልጋሉ? የገንዘብ እጥረት እንቅፋት እንዲሆን አይፍቀዱ! የአቢሲንያ ባንክ ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀም፣ ያለምንም ውጣ ውረድ ፈጣን አነስተኛ ብድር በቀጥታ ማግኘት ይችላሉ። ሁሉንም በስልክዎ ብቻ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ያጠናቅቁ!ፍላጎትዎን ያሟሉ፤ ግብዎን ያሳኩ!👉 ለማመልከት ይህንን ይጫኑ፡#BankOfAbyssinia #BoAMobileBanking #MicroLoan #ብድር #አቢሲንያባንክ
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    18,3004121651Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    18 Sept, 05:59

    2% ተጨማሪ ጉርሻ!የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 08 ፣ 2019 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!September 18, 2026 - Exchange rate at Bank of AbyssiniaFacebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    18,500129Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    17 Sept, 13:29edited

    ተቀበል!እድሉ ዛሬ ነው እርምጃው የእርስዎ ነው! በአቢሲንያ ባንክ QR፣ POS ወይም ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም የንግድዎን ክፍያዎች በቀላሉ እየሰበሰቡ ከግብይት ወደ ዕድገት ይሸጋገሩ እስከ 500,000 ብር በአነስተኛ ወለድ ይበደሩ፡፡የብድር ማመልከቻዎን ለመጀመር ይህን ይጫኑ
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    18,9004716121Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    17 Sept, 07:45

    አንድ የማይታወቅ ሊንክ ብዙ ዋጋ ሊያስከፍልዎ ይችላል። የማያውቁትን ሊንክ ከመክፈትዎ በፊት አመጣጡን ያረጋግጡ። ገንዘብዎን በጥንቃቄ ይጠብቁ! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    19,200281394Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    17 Sept, 06:19

    2% ተጨማሪ ጉርሻ!የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 07 ፣ 2019 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!September 17, 2026 - Exchange rate at Bank of AbyssiniaFacebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    19,5002233Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    16 Sept, 17:28

    ተማሪዎች፣ ይህ እድል ለእናንተ ነው!ለእያንዳንዱ ብቁ ሪፈራል 100 ብር ያግኙ፣ የአፖሎ ካምፓስ ሻምፒዮን ኔትወርክዎን ያስፋፉ እንዲሁም ጠቃሚ ክህሎቶችን ያዳብሩ ::የካምፓስ ሻምፒዮን ለመሆን ዝግጁ ነዎት? ለመጀመር ቅጹን ይሙሉ👉https://bit.ly/ApollocampusTelegram#አፖሎካምፓስሻምፒዮን #አፖሎ #ካምፓስሻምፒዮን #የተማሪአምባሳደር #አመራር #ሽልማት #ኢትዮጵያ።
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    17,70020195421Open in Telegram
  • Bank of Abyssinia

    16 Sept, 15:38

    ነፃ ቨርቹዋል ካርድ ከአቢሲንያ!በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በአፖሎ ነፃ ቨርቹዋል ካርድ ያግኙ፤ በካርድዎ PAN ቁጥር ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን በቀላሉ ያከናውኑ። የጉዞ፣ የግብይት እና የዕለታዊና ዓለም አቀፍ ክፍያዎን በቀላሉ ይክፈሉ፣ በምቾት ይጓዙ፣ በዓለም ዙሪያ ይገበያዩ!👉የአቢሲንያ ዓለም አቀፍ ቪዛ ካርድዎን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ
    Image from a post by Bank of AbyssiniaImage from a post by Bank of Abyssinia
    17,400311042Open in Telegram