gram news
Breakthrough Trading S.C ® channel avatar

Breakthrough Trading S.C ®

@breakthroughsc

Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs. www.alphagenuine.com +251118217676

ProjectsENBusiness

53,586subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Breakthrough Trading S.C ®

    23 Sept, 09:35

    የ3ኛ ዙር የአልፋ ሶከር ውድድር ሊጀመር ነው!የወዳጅነት፣ የአብሮነት፣ የመተሳሰብ እና የአንድነት ማሳያ የሆነው የእግር ኳስ ድምቀት ሊጀመር ነው።ይህ ደማቅ ጨዋታ ነገ ማለትም መስከረም 14/2019 ዓ.ም በታላቅ ስነ-ስርዓት በቦሌ ቡልቡላ ሜዳ ከቀኑ 6፡30 LT የሚጀምር በመሆኑ እንዲታደሙ በአክብሮት ተጋብዘዋል።#3ተኛ_ዙር_አልፋ_ሶከር #አብሮነት #ብሬክስሩ=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    4,440video291712551Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    23 Sept, 08:35

    ሕይወትዎን የሚቀይር አዲስ ምዕራፍ በእጅዎ ላይ ነው!የዕለት ተዕለት ውሎዎን ወደ ላቀ ስኬት ለመቀየር፤ ውስጣዊ አቅምዎን አውጥተው የሚመጥንዎትን ከፍታ ማሳየት ጊዜው አሁን ነው። የ "ኃያል ሂደት" (Yellow Package) ልዩ የስልጠና ጥቅል፤ የሕይወትዎን የትኩረት አቅጣጫ በማስተካከል ለነገው ድልዎ አስተማማኝ መሰረት እንዲጥሉ ይረዳዎታል።በጥናት እና በተግባራዊ ተሞክሮዎች የበለጸገው ይህ ስልጠና፤ ትክክለኛ እቅድ ነድፈው ወደተሻለ የዕድገት ምዕራፍ በድፍረት እንዲሸጋገሩ ያስችሎታል።ለስኬትዎ ቀዳሚውን እርምጃ ዛሬውኑ ይውሰዱ!#YellowPackage=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    3,8302521Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    22 Sept, 08:26

    በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል!በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች የነበራቸውን እምቅ አቅም እንዲያወጡ፣ የህይወት ህልሞቻቸውን ከግል ግቦቻቸው ጋር በማስተሳሰር ጥርት ያለ አቅጣጫ እንዲይዙ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ትልቅ እውቀትና አዲስ እይታ ማግኘታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ይህ ስልጠና ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው እና ለግል ስኬታቸው ትልቅ መሠረት ጥሏል።=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    5,66025181032Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    21 Sept, 11:51

    የአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮ አድራሻ ለውጥ ምርቃት መርሃ-ግብር እና የመሪዎች ስልጠና በትናንትናው ዕለት (መስከረም 10/2019ዓ.ም) ተከናውኗል።!ድርጅታችን ትላንትና በአዳማ ከተማ የቅርንጫፍ ቢሮ ለውጥን በማስመልከት ልዩ እና ታላቅ መርሃ-ግብር አከናውኗል!ይህን ድምቀቱን የጠበቀ አዲስ ምዕራፍ ተከትሎም፤ በዕለቱ ለቲቲ (TT) እና ከዛ በላይ ላሉ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ስልጠና ተሰጥቷል። ስልጠናው ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ፣ አዲስ መነሳሳት እንዲያገኙ እና ለላቀ ስኬት እንዲዘጋጁ የሚያስችል ስልጠና ነበር።በምርቃት መርሃ ግብሩ ላይ የድርጅታችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት እውነቱ ሃይሉ (ዶ/ር) እንዲሁም የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚልኪያስ አየለ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልክታቸውን አስተላልፈዋል። አክለውም አዲሱ የአዳማ ቅርንጫፍ አገልግሎታችንን በተሻለ እና ድርጅቱን በሚመጥን መልኩ ተደራሽነቱን በማስፋት ታልሞ በድጋሚ የተከፈተ መሆኑን ተናግረዋል።=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    7,170532812643Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    21 Sept, 11:51

    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    5,24063Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    21 Sept, 04:10

    Start Strong, Win the Week!Monday isn’t the end of the weekend, it’s the launchpad for your biggest goals. Start your week with purpose by tackling your most important goal first, before distractions take over.Productivity is about progress over perfection. Ask yourself: "What is one action I can take today that my future self will thank me for on Friday?" Commit to that step and win the week!Happy Monday !
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    6,37061191492Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    20 Sept, 05:44

    ልዩ ስልጠና በአዳማ ቅርንጫፍ!ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በዛሬው ዕለት የቅርንጫፍ ለውጥ የምርቃት መርሃ-ግብር በማስመልከት በአዳማ፣ በቢሾፍቱ እንዲሁም በአሰላ አካባቢዎች ለሚገኙ ቲቲ (TT) እና ከዛ በላይ ለሆኑ መሪ የገለልተኛ ንግድ ስራ ባለቤቶች ልዩ የሆነ ስልጠና በአዳማ ቅርንጫፍ አዘጋጅቷል።ይህ ስልጠና አቅምን ይበልጥ ለማዳበር የሚረዳ ሲሆን ከቀኑ 7:30 ጀምሮ እስከ 11፡30 የሚሰጥ በመሆኑ በሰዓቱ ተገኝተው እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    6,24035299Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    18 Sept, 14:10

    🎊📍የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮ አድራሻ ለውጥ ምርቃት መርሃ-ግብር!📍🎊ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በመጪው እሁድ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ጥራቱን የጠበቀ እና ለደንበኞቻችን እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት ምቹ የሆነውን የቅርንጫፍ ቢሮ ለውጥ በአዲስ መልክ አዘጋጅተን ለምርቃት እነሆ ይዘንላችሁ ቀርበናል።የዚህን ታላቅ የቅርንጫፍ ለውጥ የምርቃት መርሃ-ግብር በማስመልከትም በአዳማ፣ በቢሾፍቱ እንዲሁም በአሰላ አካባቢዎች ለሚገኙ ቲቲ (TT) እና ከዛ በላይ ለሆኑ መሪ የገለልተኛ ንግድ ስራ ባለቤቶች ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል።በዕለቱ ለሚሰጠው ልዩ ስልጠና ተሳታፊዎችን የምናስገባው ያሉበትን ደረጃ ቲቲ እና ከዚያ በላይ መሆናቸውን መሰረት በማድረግ ሲሆን ፤ ስልጠና ሙሉ በሙሉ ነጻ መሆኑን እንገልጻለን።=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    8,56048477644Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    18 Sept, 11:18

    በቅርብ ቀን!አልፋ ጥቅል ስልጠናበደሴ፣ በጅማ፣ በሞያሌ ፣በጊምቢ እና በሻሽመኔ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!Coming Soon!Alpha Training PackageStay tuned in Dessie, Jimma, Moyale , Gimbi and Shashamane cities.=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    10,600491591Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    17 Sept, 12:57

    የህይወት አቅጣጫዎን ለመቀየር ዝግጁ ነዎት?📖 መጽሐፍ፡ Unlimited Power ✍️ ጸሐፊ፡ ቶኒ ሮቢንስ (Tony Robbins)ሕይወትዎን እና የአስተሳሰብ አድማስዎን ሙሉ በሙሉ ለመለወጥ የሚያስችል ቁልፍ መጽሃፍ እየፈለጉ ከሆነ፣ ይህ መጽሐፍ ለእርስዎ ነው። "Unlimited Power" ባዶ ተነሳሽነትን ብቻ ከማቅረብ ይልቅ፣ የሰውን ልጅ አዕምሮ አሠራር (Neuro-Linguistic Programming - NLP) በጥልቀት በማጥናት ዘላቂ ለውጥ ማምጣት የሚችሉበትን ጠንካራ መሠረት ያስጨብጥዎታል።በውጫዊ ሁኔታዎች፣ በችግሮች እና በአካባቢ ተጽዕኖዎች ላይ ብቻ ከመማረር ይልቅ፣ የራሳችንን አዕምሮ በመቆጣጠር እውነተኛ ለውጥ ማምጣት እንደምንችል የሚያስተምር ድንቅ መጽሃፍ ነው።#bookreview=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    8,24046951Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    16 Sept, 14:35

    የአልፋ ጥቅል ስልጠና📍በጎንደር ከተማ መስከረም 08/2019 - መስከረም 13/2019 ዓ.ም የአዕምሮ ማነፅ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦- በየማታ ታወር ሆቴል📍በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ መስከረም 08/2019 - መስከረም 10/2019 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦- በዳሌ ደንበል ሆቴል=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branch
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    9,9003616311Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    16 Sept, 13:27

    🎊📍የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮ አድራሻ ለውጥ ምርቃት መርሃ-ግብር!📍🎊ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በመጪው እሁድ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ጥራቱን የጠበቀ እና ለደንበኞቻችን እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት ምቹ የሆነውን የቅርንጫፍ ቢሮ ለውጥ በአዲስ መልክ አዘጋጅተን ለምርቃት እነሆ ይዘንላችሁ ቀርበናል።=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    9,9903227168Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    16 Sept, 08:19

    "የስኬት ጉዞ" ልዩ የስልጠና ጥቅልስኬት በአጋጣሚ የሚመጣ ሳይሆን፣ በትክክለኛ እውቀት፣ ስልት እና ቁርጠኝነት የሚገነባ የጉዞ ከፍታ ነው። "የስኬት ጉዞ" (Success Journey - Blue Package) የተሰኘው ልዩ የስልጠና ጥቅል፤ መሰረታዊ የህይወት ግቦችን በዘላቂነት እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ፣ የወሰዱትን ስልጠና በዕለት ተዕለት ህይወትዎ ውስጥ ተግባራዊ በማድረግ ተጨባጭ ውጤት ማየት እንዲችሉ እና አዕምሮዎን ለታላላቅ አላማዎች ማሰልጠን እንዲችሉ የሚያስችልዎ ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።የስኬት ጉዞዎ የሚጀምረው ዛሬ ነው! ትናንት ያቀዷቸው ህልሞች እውን የሚሆኑበትን ትክክለኛ እርምጃ በመውሰድ በየቀኑ ከትናንቱ የተሻለ፣ የጠነከረ እና ውጤታማ ሰው ሆኖ መገኘት ይቻላል። ሕይወትዎን እና የስራ ጉዞዎን ለመለወጥ ዝግጁ ከሆኑ፤ ይህንን የስልጠና ጥቅል ይውሰዱ!#bluepackage 📘=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    9,5904885Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    14 Sept, 04:10

    የአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ሰኞ! ☀️አዲስ ዓመት፣ አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ተስፋ!አዲሱን ዓመት በደማቅ ጉልበት፣ በታደሰ አመለካከት እና በግልጽ ራዕይ ይጀሞሩ።መልካም እና ስኬታማ ሳምንት ይሁንልዎ!
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    14,2001764417882Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    11 Sept, 04:31

    ✨ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ✨ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል!ያለፈውን ዓመት በምስጋና ሸኝተን፣ አዲሱን ዓመት በሙሉ ተስፋ እንቀበላለን። በቤታችን በረከት፣ በስራችን ደግሞ ስኬት የሚበዛበት ድንቅ ዘመን ያድርግልን!🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    16,60024433292517Open in Telegram
  • Breakthrough Trading S.C ®

    10 Sept, 11:39

    አእምሮዎን ለለውጥ ያዘጋጁ!ስኬት እና ደስታ የሚጀምሩት ከተፈጥሮ ተሰጥኦ ወይም ከዕድል ሳይሆን ከአስተሳሰባችን (Mindset) ነው። ብዙዎቻችን “አልችልም” ወይም “ይህ ለእኔ አይሆንም” ብለን ራሳችንን በምናስቀምጠው ገደብ ምክንያት እውነተኛ አቅማችንን ሳንጠቀም እንቀራለን። ነገር ግን፣ የአስተሳሰብ ለውጥ በማድረግ ችሎታችን በጥረታችን፣ በትምህርታችን እና በተደጋጋሚ ልምምድ ሊያድግ እና ሊዳብር እንደሚችል ካመንን፣ ማንኛውንም ከባድ ፈተና እንደ መሸነፊያ ሳይሆን እንደ አዲስ የመማሪያ እና የማደጊያ ዕድል መመልከት እንጀምራለን።ስለዚህ፣ ዛሬውኑ አመለካከትዎን በመቀየር አእምሮዎን ለለውጥ ያዘጋጁ፤ ምክንያቱም አእምሯችን በሰለጠነ እና በአዲስ እውቀት በታነጸ ቁጥር የማደግ እና የመጠንከር አስገራሚ ብቃት አለው። አሁን ያልቻሉትን ነገር "ገና አልቻልኩም" በማለት የተሻለ ማንነትን ለመገንባት ጥረትዎን ይቀጥሉ።(ከ "Mindset: The New Psychology of Success" መጽሃፍ - በ Carol S. Dweck የተጻፈ)#bookreview=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branch
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    14,80069128873Open in Telegram
  • Live stream finished (39 minutes)

    10 Sept, 08:50

  • Live stream started

    10 Sept, 07:01

  • Live stream scheduled for Sep 10 at 07:00

    10 Sept, 07:00

  • Breakthrough Trading S.C ®

    10 Sept, 06:40edited

    የኦንላይን ስልጠናችን ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል።ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ያዘጋጀው ልዩ የ3 ቀን የኦንላይን ስልጠና የመጨረሻ መድረክ ሊጀምር ነው። ይህ ስልጠና በአፋን ኦሮሞ እንዲሁም በአማርኛ ቋንቋ የሚሰጥ ሲሆን፣ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ይችላሉ።🔗 [ https://t.me/Breakthroughsc?livestream ]=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
    Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®Image from a post by Breakthrough Trading S.C ®
    17,10087261818153Open in Telegram