gram news
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ channel avatar

የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

@buharimuslimamharic

በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል። ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

ProjectsARReligion

44,200subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    23 Sept, 05:57

    የላቀ ምንዳ!ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦﴿الأبعَدُ فالأبعَدُ منَ المسجِدِ أعظَمُ أجرًا﴾“ከመስጂድ የሩቅ ሩቅ ሆነው (ከሩቅ ቦታ) የሚመጡት ሰዎች አጅራቸው (ምንዳቸው) እጅግ የላቀ ነው።”📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 641🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦📱 Telegeram 📱 Whatsup📱 Facebook 📱 Instagram📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok
    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    3,06074Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    23 Sept, 02:57

    📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ #አልዓርቢዓዐ1⃣2⃣ #ረቢዓል‐አኽር1⃣4⃣4⃣8⃣
    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    3,34075Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    22 Sept, 08:03

    🚨🚨 የዱኒያ ፍቅርረሱል (🕌) እንዲህ ብለዋል፦﴿قَلْبُ الشَّيْخِ شابٌّ على حُبِّ اثْنَتَيْنِ: حُبِّ العَيْشِ، والْمالِ.﴾“የሽማግሌን ልብ እንደ ወጣት የሚያደርገው ሁለት ነገሮችን መውደድ ነው። ረጅም እድሜና ገንዘብ መውደድ ነው።”📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1046🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦📱 Telegeram 📱 Whatsup📱 Facebook 📱 Instagram📱 X 📱 Youtube 📱
    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    4,60067Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    22 Sept, 03:17

    📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ #አሱለሳዒ 1⃣1⃣ #ረቢዓል‐አኽር1⃣4⃣4⃣8⃣
    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    4,63072Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    21 Sept, 06:42

    ግዜን (ዘመንን) መሳደብ፣ መራገም በኢስላም በጥብቅ የተከለከለ ነው! የዘመን ፈጣሪ የሆነውን አላህ እንደመስደብ ይቆጠራልና። አስተውል! ያለህበት ግዜ መምሸቱ መንጋቱ፣ ቀኑ፣ ሳምንቱ፣ አመቱ ደጋግ ትውልዶችም ኖረው ያሳለፉበት ነው። የተቀየረው ዘመኑ (ወቅቱ) ሳይሆን አንተ ልትሆን ትችላለለህና ያለህበት ሁኔታ መጥፎ ሆኖ ካገኝህው ከወቀስክም እራስህን ውቀስ፣ መስተካከል ካለብህም አንተ ተስተካከል!ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦﴿لا يَقولَنَّ أحدُكمْ يا خيْبةَ الدَّهْرِ فإنَّ اللهَ هو الدَّهْرُ﴾“አንዳችሁ የዘመን ጥፋት/ውድቀት ሆይ! (ወይም የዘመን መጥፎ ዕድል ሆይ!) አይበል። ምክንያቱም አላህ ራሱ የዘመን ፈጣሪ እና አስተዳዳሪ (ባለቤት) እርሱ ነውና።”📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2246🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    5,54098Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    21 Sept, 03:03

    📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ #አልስነይን 1⃣0⃣ #ረቢዓል‐አኽር1⃣4⃣4⃣8⃣
    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    5,04085Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    20 Sept, 10:46

    ከውዱዑ በኋላ የሚሰገድ ሁለት ረከዓ ያለው ትልቅ ምንዳ!ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦﴿مَن تَوَضَّأَ نَحْوَ وُضُوئِي هذا، ثُمَّ صَلّى رَكْعَتَيْنِ لا يُحَدِّثُ فِيهِما نَفْسَهُ، غُفِرَ له ما تَقَدَّمَ مِن ذَنْبِهِ﴾“ውዱዑን አሳምሮ ያደረገ፤ ልክ እኔ እደማረገው አይነት ውዱዑ ከዛም በውስጡ ነፍሱን ሳያወራ (ሳይወሰወስ) ሁለት ረከዓ የሰገደ፤ ያለፈው (ጥቃቅን) ወንጀሎቹ ይማርለታል።”📚 ቡኻሪ (159) ሙስሊም (226) ዘግበውታል🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦📱 Telegeram 📱 Whatsup📱 Facebook 📱 I
    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    5,780109Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    20 Sept, 02:54

    📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ #አልአሃድ 0⃣9⃣ #ረቢዓል‐አኽር1⃣4⃣4⃣8⃣
    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    5,31091Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    19 Sept, 09:16

    የቀለሉ ነገር ግን የላቀ ምንዳ የሚያስገኙ መልካም ተግባራት!ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦﴿تبسُّمُكَ في وجهِ أخيكَ لكَ صدقةٌ، وأمرُك بالمعروفِ ونهيُك عن المنكرِ صدقةٌ، وإرشادُك الرَّجلَ في أرضِ الضَّلالِ لكَ صدَقةٌ، وإماطتُك الأَذى والشَّوكَ والعَظمَ عن الطَّريقِ لكَ صدقةٌ، وإفراغُك من دَلْوِكَ في دَلْوِ أخيكَ لكَ صدقةٌ﴾“ወንድምህን በመልካም ፈገግታ ማስተናገድህ ላንተ ሶደቃ ነው። በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ ነገር መከልከልህም ሶደቃ ነው። መንገድ የጠፋውን መንገደኛ ትክክለኛውን መንገድ ማማላከትህ ሶደቃ ነው። ከመንገድ ላይ አጥንትን፣ እሾህን እና ድንጋይን (ጎጂ ነገሮችን) ማስወገድህ ሶደቃ ነው። ከጎድጎድ ውስጥ ለወንድምህ (ውሃ ሟሟላትህ) ማገዝህ ሶደቃ ነው።”📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል፡ 1956🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧
    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    6,020102Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    19 Sept, 02:56

    📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ #ሰብት 0⃣8⃣ #ረቢዓል‐አኽር1⃣4⃣4⃣8⃣
    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    5,930108Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    18 Sept, 10:37

    📚 የኢልም (ሸሪዓዊ እውቀት) ፈላጊዎችና የአሊሞች ልቅና!ረሱል (🕌) እንዲህ ብለዋል፦﴿من سلك طريقًا يطلبُ فيه علمًا، سلك اللهُ بهطريقًا من طرُقِ الجنَّةِ، وإنَّ الملائكةَ لَتضعُ أجنحتَها لطالبِ العلمِ رضًا بما يصنع، وإنَّ العالمَ لَيستغفرُ لهمَن في السمواتِ، ومن في الأرضِ، والحيتانُ في جوفِ الماءِ، وإنّ فضلَ العالمِ على العابدِ كفضلِ القمرِ ليلةَ البدرِ على سائرِ الكواكبِ، وإنَّ العلماءَ ورثةُ الأنبياءِ، وإنَّ الأنبياءَ، لم يُوَرِّثوا دينارًا، ولا درهمًا، إنما وَرّثوا العلمَ، فمن أخذه أخذ بحظٍّ وافرٍ﴾“ዕውቀትን (ኢልምን) ፍለጋ መንገድ የጀመረ፤ አላህ ለሱ የጀነትን መንገድ ገር ያደርግለታል። መላእክቶች ለእውቀት ፈላጊ የክብር ክንፋቸውን ዝቅ ያደርጋሉ። በሰማይና በምድር ያሉ ፍጥረታት ሁሉ በባህር (በውሃ) ውስጥ ያሉ አሳዎች ሳይቀር ለእውቀት ባለቤት ምህረት እንዲያገኝ ይለምኑለታል። የአሊምና አምልኮ ላይ ከሚያዘወትር (አቢድ) ያለው ብልጫ ሙሉ ጨረቃ ከከዋክብት ካላት ብልጫ አይነት ነው። ዑለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸው። ነብያት ደግሞ ወርቅና ብር (ገንዘብ) አልወረሱም፤ የወረሱት ዕውቀትን ነው፤ ስለዚህ ይህንን ዕውቀት የወሰደ ታላቅ ዕድል
    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    7,11099Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    18 Sept, 03:03

    📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ #ጁምዓ 0⃣7⃣ #ረቢዓል‐አኽር1⃣4⃣4⃣8⃣
    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    6,23088Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    17 Sept, 13:15

    forwarded from @atwhiddcom

    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    7,39081Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    17 Sept, 13:15

    forwarded from @atwhiddcom

    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    5,14018Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    17 Sept, 13:15

    forwarded from @atwhiddcom

    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    4,66022Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    17 Sept, 13:15

    forwarded from @atwhiddcom

    3,720file29Open in Telegram
  • የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

    17 Sept, 13:15

    forwarded from @atwhiddcom

    Image from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛImage from a post by የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
    3,84020Open in Telegram