gram news
ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq) channel avatar

ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

@buki145

قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ

ProjectsARReligion

12,400subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    22 Sept, 13:32

    https://www.tiktok.com/@buki1455?_r=1&_t=ZS-99wjT19S2NeProfile copy link አድርጉ::
    TikTokVisit TikTok to discover profiles!Watch, follow, and discover more trending content.
    1,2404361Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    22 Sept, 13:10

    ማታ እለቀዋለሁ video !!
    1,3505651Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    21 Sept, 20:55

    በሉ ውይይት ላቀርብ ነው ለዛ ነው ጠጋ ጠጋ ያልኩት።
    2,11087352353Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    21 Sept, 20:48

    አይ ወገኖች የአቡበከረን ፊት አየነው ብለው እየጨፈሩ ነው። አንድ ወገን በ TikTok ለቆት ተመልክቼ አዝናናኝ።
    2,1301525Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    21 Sept, 20:45edited

    አይ ወገኖች የአቡበከረን ፊት አየነው ብለው እየጨፈሩ ነው። አንድ ወገን በ TikTok ለቆት ተመልክቼ አዝናናኝ።
    2,130video209Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    21 Sept, 03:50edited

    ዱዓ ማለት ልክ እንደ መሳሪያ ነው::https://t.me/buki145
    3,080file7741Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    20 Sept, 08:43edited

    የመጽሐፍ ምረቃ ማስታወቂያ ሐሙስ መስከረም 21 የትንቢት መኀተም የተሰኘውን መጽሐፍ በአላህ ፍቃድ ይመረቃል::
    Image from a post by ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)Image from a post by ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)
    5,41013555161463Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    19 Sept, 02:57edited

    🎙🎙 ​🎓 የአቂዳ ኮርስ ​የኮርሱ ዓላማ፦ ትክክለኛውን የእስልምና እምነት (አቂዳ)፣ የሰለፎችን መንገድ የተለያየ አስተሰብ ያላቸውን ወገኖች ታሪክና ልዩነት እንዲሁም አላህን ማወቅ የሚያስችሉ መሰረታዊ እውቀቶችን ማጨበጥ። ​🔹 ክፍል 1⃣፦ የአቂዳ መግቢያ (Introduction to Aqeedah) ​ይህ ክፍል የእስልምና እምነት መሠረቶችን እና የመንሀጅ (የአካሄድ) መርሆዎችን ዳሰሳ ያደርጋል። 🪐 ​የአቂዳ
    4,1805832Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    17 Sept, 09:45

    🎙🎙 ​🎓 የአቂዳ ኮርስ​የኮርሱ ዓላማ፦ ትክክለኛውን የእስልምና እምነት (አቂዳ)፣ የሰለፎችን መንገድ የተለያየ አስተሰብ ያላቸውን ወገኖች ታሪክና ልዩነት እንዲሁም አላህን ማወቅ የሚያስችሉ መሰረታዊ እውቀቶችን ማጨበጥ።​🔹 ክፍል 1⃣፦ የአቂዳ መግቢያ (Introduction to Aqeedah) ​ይህ ክፍል የእስልምና እምነት መሠረቶችን እና የመንሀጅ (የአካሄድ) መርሆዎችን ዳሰሳ ያደርጋል። 🪐 ​የአቂዳ ትርጓሜ :- የቃሉ linguistique እና ሸሪዐዊ ትርጉም🪐​የተውሂድ ትርጓሜና መሠረታዊ ጽንሰ-ሀሳብ የተውሂድ ክፍሎች (ሩቡቢያ፣ ኡሉሂያ፣ አስማ ወሲፋት)🪐 ​ሰለፎች እነማን ናቸው? :- የመጀመሪያዎቹ ሶስት የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ትውልዶች ትርጓሜ🪐 ​የሰለፎች አቂዳ :- የቀደሙት አበው እምነትና የአካሄድ መርሆዎች🪐 ​አቂደቱ-ጠሐዊያ :- የእማም አቡ ጃዕፈር አጥ-ጠሐዊ የታወቀችው የአቂዳ ኪታብ ትንተና​🔹 ክፍል 2⃣፦ የተለያዩ አንጃዎች (ዒልሙል ፊረቅ & ወል-መዛሂብ)​በእስልምና ታሪክ ውስጥ የተከሰቱ ልዩነቶች የአስተሳሰብ ዘይቤዎች እና የእያንዳንዱ አንጃ መሠረታዊ መነሻዎች።
    6,7808234113Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    15 Sept, 21:58

    ከዛ ሳለ Lindsay Clancy እፅፍላቹሀለው::
    5,85099621Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    15 Sept, 19:55

    በቀጣይካፊር ሴት ማግባት በኢሥላም...
    6,0401363Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    15 Sept, 09:55

    ፍቺ መጠየቅ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኃሩኃ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው:: ቡዙውን ጊዜ ከእህቶቻችን የምንሰማው ጥያቄ ሴት ልጅ ፍቺ መጠየቅ ምችለው መች ነው የ ሚል ሲሆን:: ለዚህም ይሆን ዘንድ ይህንን አዘጋጃቼላቹሀለው:: በእስልምና አንዲት ሴት በቂ እና ህጋዊ ምክንያት ሲኖራት ፍቺ የመጠየቅ ሙሉ መብት ተሰጥቷታል። ፍቺው በሁለት ዋና መንገዶች ይፈጸማል 1) ኹልዕ "ሚስት ጥሎሿን በመመለስ ጋብቻን ማፍረስ" እና2) ፈስኽ / ተፍሪቅ "በሸሪዓ ፍርድ ቤት አማካኝነት የሚፈጸም ውሳኔ።"በተጨማሪም አንዲት ሴት ፍቺ የምጠይቅበት የተለያዩ ምክኒያቶች ይኖራሉ:: ሀ) ​ለባሏ ምንም አይነት ስሜት/ፍቅር ሳይኖራት ስትቀር "ኹልዕ" ሲባል ​ባሏ መልካም ሰው ቢሆንም እንኳን አብራው በደስታ መኖር ካልቻለች እና አላህ የጣለባቸውን የትዳር ግዴታዎች ላለመወጣት ከፈራች ጥሎሿን መልሳ ፍቺ መጠየቅ ትችላለች።{አላህ ያበጀውን ወሰን የማያቆሙ መሆናቸውን ብትፈሩም በእርሱ በተቤዠችበት ነገር (ጥሎሽ በመመለሷ) በሁለቱም ላይ ኃጢአት የለባቸውም} _ _ (ሱረቱል በቀራህ 2፡229) ​ በተጨማሪም የሣቢት ኢብኑ ቀይስ (ረ.ዐ) ሚስት ወደ ነቢዩ (ﷺ) መጥታ፡ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! በሣቢት ላይ በስነ-ምግባሩም ሆነ በሃይማኖቱ የምነቅፍበት ነገር የለም ነገር ግን በእስልምና ውስጥ ሆኜ (ባለቤቴን ባለመውደዴ ምክንያት የትዳር ግዴታዬን በማጓደል) ክህደት ውስጥ መውደቅን እፈራለሁ» አለች። ነቢዩም (ﷺ)፦ «የሰጠሽን አትክልት (መህር) ትመልሺለታለሽን?» አሏት። እርሷም «አዎ» አለች። ነቢዩም ለባሏ፦ «አትክልቱን ተቀበላት አንድ
    TelegramÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ
    6,8901382382Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    14 Sept, 15:43

    በቃ ጅቤን ባበላ ይሻለኛል
    7,800video137110101075Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    14 Sept, 15:20edited

    የምር ነው ምላቹ በቁርኣን አሕሩፍ እና ቂርኣት ዙሪያ ውይይት የማድረግ ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ :: ግን ወገኖች በዚህ ርዕስ ያሉበት ደረጃ ለረጅም ጊዜ ያጠናው የቁርኣን ዘርፍ ላይ ገና አለመድረሳቸው በጣሞ ጐቶኛል:: ምን ላርግ ምን ትመክሩኛላቹ ?
    5,780761462Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    14 Sept, 09:55edited

    6,850video1245527181212Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    14 Sept, 08:19

    በቤተሰባዊ ምክኒያት ለ 3 ቀን ደርስ አይኖረንም ::
    5,78087268Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    13 Sept, 19:42edited

    የውጭ ሀገር ንፅፅር የምሰራ ቢሆን የመጀመሪያ ውይይት የማደርገው ከዚህ ቆሻሻ ሙሥሊም ጋር ነበረ ጃሂሉን ሙረከብ የሆነ ቃተለሁላህ ኢል ለም የቱብ::ወንድም አቡበከር
    Image from a post by ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)Image from a post by ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)
    6,53015612Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    12 Sept, 08:39

    Image from a post by ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)Image from a post by ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)
    6,960209972711Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    11 Sept, 18:59

    እኔና ከእኔ በፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገርነው ሁሉ በላጩ፦ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም እርሱ አንድ ነው አጋር የለውም ንግሥና የርሱ ብቻ ነው ምስጋናም የርሱ ብቻ ነውእርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው::
    7,340213381533Open in Telegram
  • ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

    11 Sept, 10:11

    የትንቢት ርዕስ ምን ያህል ተጽኖ እንደሚፈጥር ተመልክተናል በሉ ይህንን በየ ኮሜንቱ እና video አሰራጩ::
    Image from a post by ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)Image from a post by ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)
    7,690240171343Open in Telegram