Latest posts

Bunna Bank
24 Sept, 06:07edited
10 ብር ተጨማሪውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union) ፣ በትራንስፋስት (Transfast) ፣ በመኒግራም (MonyGram)፣ በካሽ ኤክስፕረስ (Cash Xpress) እና በደሃብሽል (Dhabshiil) በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ በእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank
23 Sept, 06:07edited

23 Sept, 05:43edited
🚨 ሁልጊዜም ይጠንቀቁ፡ የገንዘብ ዝውውር ከማድረግዎ በፊት ገንዘብ የሚልኩለትን አካል ማንነትን ያረጋግጡ! 🚨በማኅበራዊ ሚዲያ፣ እንደ ዋትስአፕ፣ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ ባሉ የመልእክት መለዋወጫዎች፣ በኢሜይል፣ በጽሑፍ መልእክት (SMS) ወይም ካልተጠበቁ የስልክ ጥሪዎች በሚደርስዎት ጥያቄ ላይ ብቻ በመመሥረት በፍጹም ገንዘብ መላክ የለብዎትም።ማንኛውንም የገንዘብ ዝውውር ከመፈጸምዎ በፊት፣ ጥያቄውን የላከውን አካል ትክክለኛ ማንነት በቀጥታ በድምፅ ግንኙነት (ደውለው በመነጋገር) ወይም ላኪ ተብሎ በሚታሰበው አካል ይፋዊ የግንኙነት መስመሮች በኩል ማረጋገጥ ይኖርብዎታል!💡 ሳይረጋገጥ የሚላክ ገንዘብ ለአደጋ ያጋልጣል፤ ጥንቃቄ ያድርጉ!#DigitalSecurity #CyberSecurity #OnlineSafety #የዲጂታልደህንነት #ደህንነትንይጠብቁ #የሳይበርደህንነት #ጥንቃቄ #FinancialSecurity #FraudAwareness

Bunna Bank
22 Sept, 06:07edited
10 ብር ተጨማሪውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union) ፣ በትራንስፋስት (Transfast) ፣ በመኒግራም (MonyGram)፣ በካሽ ኤክስፕረስ (Cash Xpress) እና በደሃብሽል (Dhabshiil) በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ በእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank
21 Sept, 06:19edited
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ እድል! ☀️💼የሳምንቱን ስራዎ ሳይስተጓጎልቦት በቡና ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አማካኝነት የባንክ አገልግሎቶችን በቅልጥፍና ያግኙ።ለእርስዎ ስኬት ዘወትር ከጎንዎት ነን! መልካም እና ስኬታማ የስራ ሳምንት ይሁንልዎት!ቡናባንክ የባለራዕዮች ባንክ!#BunnaBank #MondayMotivation #DigitalBanking #EthiopianBanking #BunnaMobile

Bunna Bank
21 Sept, 06:06edited
10 ብር ተጨማሪውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union) ፣ በትራንስፋስት (Transfast) ፣ በመኒግራም (MonyGram)፣ በካሽ ኤክስፕረስ (Cash Xpress) እና በደሃብሽል (Dhabshiil) በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ በእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank
20 Sept, 06:06edited

20 Sept, 05:25edited
እሁድ፦ ለነገው ታላቅ ጉዞ ኃይል መሰብሰቢያ! 🏗✨ እያንዳንዱ ትልቅ ሕንፃ ወደ ላይ ከመደርደሩ በፊት ጠንካራ መሠረት እንደሚጣል ሁሉ፣ አዲሱን የሥራ ሳምንት በስኬት ለመጀመር እሁድ ለማሰብ፣ ለማቀድ እና ኃይል ለመሰብሰብ የተመረጠ ቀን ነው። በዕቅዶቻችሁ እና በራዕዮቻችሁ ዙሪያ ጠንካራ መሠረት ለመጣል በሚታገሉት አሁናዊ ጉዟችሁ ውስጥ፣ ቡና ባንክ አስተማማኝ የፋይናንስ አጋራችሁ ሆኖ ሁልጊዜ ከጎናችሁ አለ። 🌼🌼🌼መልካም የእረፍት ቀን!! ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ !

Bunna Bank
19 Sept, 08:46
✨ 📱 የቅዳሜን ገበያ በቡና ባንክ Interoperable QR!ማንኛውንም የባንክ መተግበሪያ በመጠቀም በቡና ባንክ የጋራ QR (Interoperable QR) ክፍያዎን በሰከንዶች ውስጥ ይፈጽሙ።✨ለሁሉም ባንክ፦ የትኛውንም ባንክ ቢጠቀሙ የቡና QRን ስካን በማድረግ መክፈል ይችላሉ። ✨ፈጣንና ምቹ፦ ጥሬ ገንዘብ መያዝ ወይም መልስ መጠበቅ ሳይኖርብዎት ይሸምቱ።ለነጋዴዎች፦ ሁሉንም ደንበኞች በአንድ QR በማስተናገድ የቅዳሜ ሽያጭዎን ያሳድጉ።ለተጨማሪ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኝ የቡና ባንክ ቅርንጫፍ ያነጋግሩ።📞 የጥሪ ማዕከል፦ 8501#BunnaBank #InteroperableQR #AbolDigital #DigitalEthiopia #SmartShopping #FinTechEthiopia #EthioBanking #KedameMarket #BankWithBunna #Ethiopia

Bunna Bank
19 Sept, 06:07edited
10 ብር ተጨማሪውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union) ፣ በትራንስፋስት (Transfast) ፣ በመኒግራም (MonyGram)፣ በካሽ ኤክስፕረስ (Cash Xpress) እና በደሃብሽል (Dhabshiil) በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ በእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank
18 Sept, 06:44
✨"የጁምዓ በረካ ከሁላችን ጋር ይሁን!" 🤲የተቀደሰውን ዕለት በዱዓ እና በኢባዳ ሲያሳልፉ፣ የፋይናንስ ፍላጎትዎን ደግሞ ሙሉ በሙሉ ከሸሪዓ መርሆዎች ጋር በተስማማው በ"ኻዲም" ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ያሳኩ። የእምነትዎን እሴቶች በጠበቀ መልኩ የነገ ህይወትዎን እና የንግድ ስራዎን ለማሳደግ የቡና ባንክን የሀላል የቁጠባ እና የኢንቨስትመንት አማራጮች ይጠቀሙ፦🌟የዋዲዓ (Wadiah) የቁጠባ ሒሳብ 🌟 የሙዳራባህ (Mudarabah) የኢንቨስትመንት ሒሳብ እና 🌟ሌሎች ዘመናዊ የዲጂታል ባንክ አማራጮችአገልግሎቶቻችንን ለመጠቀም በአቅራቢያዎ የሚገኝ የቡና ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ ወይም በማንኛውም ሰዓት በነጻ መስመራችን ያግኙን። 🕌 ጁምዓ ሙባረክ! ✨ 📞 የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል፦ 8501 🌐 ድረ-ገጽ፦ www.bunnabanksc.com #ጁምዓሙባረክ #ቡናባንክ #ኻዲም #ከወለድነፃ #የቁጠባአገልግሎት #JummaMubarak #KhadimIFB #BunnaBank #IslamicFinance #EthioBanking #ShariaCompliant

Bunna Bank
18 Sept, 06:06edited
10 ብር ተጨማሪውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union) ፣ በትራንስፋስት (Transfast) ፣ በመኒግራም (MonyGram)፣ በካሽ ኤክስፕረስ (Cash Xpress) እና በደሃብሽል (Dhabshiil) በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ በእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank
17 Sept, 06:06edited

16 Sept, 06:06edited

15 Sept, 06:06edited

14 Sept, 11:06
የሂሳብዎን ደህንነት ይጠብቁ! ለዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች የሚጠቀሙባቸዉን ሚስጥራዊ ቁጥር (PIN)፣ የይለፍ ቃል (Password)፣ የአንድ ጊዜ ማረጋገጫ ኮድዎን (OTP) ወይም ማንኛውንም የደህንነት መረጃ ለሌላ ሰው በፍፁም አያጋሩ።ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ!#BunnaBank#SecureYourAccount #BankingSecurity#NBE#DigitalBanking#FinancialSecurity#FraudAwareness

Bunna Bank
14 Sept, 06:28edited
አዲስ ዓመት፣ አዲስ ሰኞ፣ አዲስ የስኬት ጅምር!የ2019 የመጀመሪያውን የሥራ ሰኞ በጠንካራ የቁጠባ እቅድ ይጀምሩ። የነገውን ብሩህ ህልምዎን ዛሬ በሚያደርጉት ቁጠባ ያረጋግጡ።ወደ ባንክ ቅርንጫፍ መሄድ አያስፈልግዎትም! ካሉበት ቦታ በስልክዎ የቡና ባንክ የደንበኞች መመዝገቢያ ሊንክን በመጠቀም https://onboardingportal.bunnabanksc.com/ በደቂቃዎች ውስጥ አዲስ የቁጠባ ሂሳብ መክፈት ይችላሉ።ለወደፊት ህልምዎ መሰረት ይጣሉ።መልካም እና የተባረከ የሥራ ሳምንት ይሁንልዎት!ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ!#BunnaBank #ቡናባንክ #አዲስዓመት #ቁጠባ #የወደፊትህልም #SmartSaving #FinancialGoals #DigitalBanking #NewYearNewGoals #SaveForYourFuture

Bunna Bank
14 Sept, 06:06edited
10 ብር ተጨማሪውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union) ፣ በትራንስፋስት (Transfast) ፣ በመኒግራም (MonyGram)፣ በካሽ ኤክስፕረስ (Cash Xpress) እና በደሃብሽል (Dhabshiil) በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ በእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank
13 Sept, 06:06edited

12 Sept, 12:30
እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ!
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.