gram news
CapitalMatch channel avatar

CapitalMatch

@capitalmatch

@Capitalmatchbot Welcome to CapitalMatch. The place where confidence aligns with possibility. CapitalMatch is an investment network linking authenticated entrepreneurs, with committed investors.

ProjectsENBusiness

6,220subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • CapitalMatch

    8 Aug, 14:37

    💼 የሥራ ማስታወቂያየሥራው መጠሪያ: Video Editingየሥራው አይነት: ከርቀት፣ ፍሪላንስተፈላጊ ጾታ: ሁለቱምክፍያ/ደሞዝ: በወር 5,000 ብርየሥራ ልምድ: መካከለኛየሚያበቃበት ቀን: 31/08/2026መግለጫ: ስራዉ: High end pc እና በጣም ፈጣን Internet’ 🛜 ይፈልጋል ምክንያቱም የምንልክላችሁ Files has to handle (4k & 8k footages) And the footages are (30Gb, 40Gb and above..) ሁለቱን መስፈርቶች የምታሟሉ Editors በጣም ቀላልና ሌላ ተጨማሪ ስራ እየሰራችሁ ከጐን ይሄን መስራት የምትችሉት ስራ ስለሆነ ይህን አጋጣሚ ተጠቀሙበት። ከ skill አንፃር Basic የሚባል Editing ከቻላችሁ በቂ ነዉ። ለምሳሌ Caption add ማድረግ። No color grading, No sound Design, No complicated Editing. Just Adding simple captions. Contact me now!@CapitalMatch
    2,44098221Open in Telegram
  • CapitalMatch

    21 Jul, 13:01

    Registration for the Sovereign Men’s Club is now officially open.The club is open to boys and men who want to grow in discipline, purpose, responsibility, confidence, career, fitness, leadership and brotherhood.This is not only a Telegram group. We are building a real community with learning sessions, physical gatherings, fitness activities, mentorship, business and career discussions, networking and community service.Register using the link below:https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeEGC5dmTj2r6S8wGnMjjX5p0YNNFMQq6yhmrzunu2l9icjLg/viewform?usp=publish-editorAfter registering, you will receive access to the official Sovereign Men’s Club announcement channel.Discipline. Responsibility. Purpose. Service.
    Google DocsSovereign Men's ClubSovereign Men’s Club Registration The Sovereign Men’s Club is an open brotherhood created to help boys and men develop discipline, purpose, confidence, competence and responsibility. This is more than a Telegram group. It is a community where members can…
  • CapitalMatch

    18 Jul, 08:18

    AIን ተጠቅመው ስራዎን እና ትምህርትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር ይፈልጋሉ?እነሆ በታላቅ ቅናሽ የፕሪሚየም አካውንቶችን አቅርበንላችኋል።1. Gemini AI Pro ለ18 ወራት(1 ዓመት ከ 6 ወር) ▫️100% genuine Gemini AI Pro subscription activated on your own Gmail ▫️5TB Storage ▫️Deep Research ▫️Media(Photo, Video, music) Generation ▫️Developer tools such as Google Antigravity and Jules agentAnd much more featuresPrice: 1500ብር ብቻ2. ChatGPT Plus ለ 1 ወር▫️ChatGPT Plus one month Codex usage not warranted
    4,4101031111Open in Telegram
  • CapitalMatch pinned «💼 የሥራ ማስታወቂያ የሥራው መጠሪያ: Executive Assistant & Media Coordinator የሥራው አይነት: በቦታ፣ ሙሉ ጊዜ ተፈላጊ ጾታ: ሴት ክፍያ/ደሞዝ: በወር 10,000 ብር የሥራ ልምድ: ጀማሪ የሚያበቃበት ቀን: 31/07/2026 መግለጫ: A growing media and business organization is looking for a highly organized, proactive…»

    12 Jul, 13:14

  • CapitalMatch

    12 Jul, 07:46

    💼 የሥራ ማስታወቂያየሥራው መጠሪያ: Executive Assistant & Media Coordinatorየሥራው አይነት: በቦታ፣ ሙሉ ጊዜተፈላጊ ጾታ: ሴትክፍያ/ደሞዝ: በወር 10,000 ብርየሥራ ልምድ: ጀማሪየሚያበቃበት ቀን: 31/07/2026መግለጫ: A growing media and business organization is looking for a highly organized, proactive, and responsible Executive Assistant & Media Coordinator.The candidate will work closely with the founder to organize schedules, priorities, follow-ups, YouTube content, social media, guests, and media projects. This is not only a secretary or social media role. We need someone who can organize people and tasks, solve problems, and move ideas into action.Key Responsibilities
    4,950971Open in Telegram
  • CapitalMatch

    5 Jul, 08:16

    ወንዶች ልጆቻንን ማን ያሳድጋቸዋል? Who raises our Boys?ወንዶች ልጆች የተተዉ ብዙ ትኩረት ያልተሰጣቸውና አንዳች የተለየ ጥቅም እንዳገኙ ተደርገው የሚታሰቡ ናቸው። ማኅበረሰብ ላለበት ትልቅ ቀውስ ወንዶች ዋና ተጠያቂ ሆነው በተወቀሱበት ቦታ ሁሉ ነገ ወንድ የመሆን ተስፋ የተጣለባቸው ልጆቻችንን ማን ያሳድግልናል የሚለው እጅግ አሳሳቢ ጥያቄ ነው።ይህ ጥያቄ ለብዙ ጊዜ ሲያብከነክነኝ የቆየ ሲሆን አሁን ጊዜው ደርሶ ችግሩን ከነመፍትሄው የምንመካከርበት ቀን ተቆርጧል።በዚህ ሴሚናር ወጣት ወንዶች አባት ባለመኖሩ ወይ አባት ሲጎድል ምን እንደሚያጡ እንዴትስ ያንን ማስተካከል እንዳለባቸው ይማራሉ። ወጣት ሴቶች ምን አይነት ወንድ ጤነኛ ማንነት ይዞ እንደሚያድግ ይማሩበታል።ባለትዳሮችና ለማግባት መንገድ የጀመሩ ሁሉ ወንድ ልጆቻቸውን እንዴት ባለ መንገድ ማሳደግና ወንድ ማድረግ እንዳለባቸው ግንዛቤ ይጨብጣሉ።የተፋቱ አባቶች ከልጆቻቸው ጋር እንዴት ባለ መንገድ መገናኘት እንዳለባቸው ይነገራቸዋል። የተፋቱ ሴቶች ልጆቻቸው አባት በመጉደሉ የሚያጣውን ነገር ተገንዝበው መፍርሄ ይፈልጉለታል።ወንዶች ልጆቻችንን በመስራት ቤተሰብን ማኅበረሰብንና አገርን እንስራ! በዚህ ስልክ እየደወላችሁ ቦታችሁን አስይዙ+251904991489
    Image from a post by CapitalMatchImage from a post by CapitalMatch
    5,3201198621Open in Telegram
  • CapitalMatch

    27 Jun, 03:47

    🚀 ስታርታፕ"Build and construct building, green area based on costumer need or function. How ever Our solution is to design and construct high-quality buildings and green spaces tailored to the customer’s specific needs and intended functions. "የስታርታፑ ስም፦ Level 5 General Contractorዘርፍ፦ ኢንዱስትሪ —ወርኃዊ ገቢ፦ 45,000 ብርሚያስፈልገው በጀት፦ 5,000,000 ብር@CapitalMatch
    5,58012532Open in Telegram
  • CapitalMatch

    21 Jun, 19:31edited

    አባትነት በጣም የሚገርም ነገር ነው። እግዚአብሔር ከራሱ ቀንሶ የሰጠን ስጦታም ይመስለኛል አንዳንዴ። እሱም አባታችን ነዋ።አባቴ ዋጋ ከፍሎ እዚህ አደረሰኝ። አባት ስሆን ደግሞ እኔም ለልጄ የምችለውን ሁሉ መከራ እሸከማለሁ። አባት ሳለ እሩጥ ጀንበር ሳለ አጊጥ ይባላል። አባል ለልጁ ብርሃን ስለሆነ።የልጆቻችን ነገ ጥሩ መሆን አለበት። ዛሬ እኛ ዋጋ ከከፈልን ነገ ጥሩ ይሆናል። አገር የሚሸከማት ጀግና ትፈልጋለች። የሚለፋላት ቆራጥ ትውልድ ትሻለች። ይህ እንዲሆን ግን እኛ አሁን ያለነው ባለአገሮች ዋጋ መክፈልና ለቀጣዩ ትውልድ አንድ ነገር መስጠት አለብን።የአባት ድርሻ ይህ ነው። የአባት ሽልማቱም ልጆቹ ከፍ ብለው አገር ታፍራ ተከብራ ማየት ነው። ያርግልን ያሳካልን። አሜን!መልካም የአባቶች ቀን።
    Image from a post by CapitalMatchImage from a post by CapitalMatch
    7,1008225Open in Telegram
  • CapitalMatch

    16 Jun, 10:40

    💼 የሥራ ማስታወቂያየሥራው መጠሪያ: የሽያጭ ባለሙያ - Salesየሥራው አይነት: በቦታ፣ ኮንትራትተፈላጊ ጾታ: ሁለቱምክፍያ/ደሞዝ: በወር 10 ብርየሥራ ልምድ: መካከለኛየሚያበቃበት ቀን: 26/06/2026መግለጫ: የሶፍትዌር ሲስተሞችን ለተለያዩ ድርጅቶች ማብራሪያ በመስጠት መሸጥ የሚችል በራስ መተማመን እና የሽያጭ ብቃት ያለዉ ባለሙያ የምንፈልግ ስለሆነ ከላይ የተጠቀሰዉን ስራ ለመስራት ፍላጎት እና ብቃት ያለዉ ባለሙያ ከዛሬ ሰኔ 9 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በቴሌግራም https://t.me/Keradionmarketing ያሏችሁን መረጃዎች በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፤አስፈላጊነት ያላቸው ነገሮች:- 1. ሐሳብን መግለፅ፣ መረዳት እና ማስረዳት መቻል 2. የመግባባት እና የንግግር ችሎታ
    TelegramKeradion Tech MARKETINGWelcome to Keradion Technology a Software Development Company based in Ethiopia 🕓 Available: Mon–Sat, 8:00 AM – 8:00 PM
    7,770931Open in Telegram
  • CapitalMatch

    11 Jun, 15:41

    📈 ኢንቨስትመንትየተመደበው በጀት: 1,000,000ተመራጭ የሥራ ዘርፎች: Technology፣ Software፣ Web፣ App፣ UIUX፣ SaaS፣ Cloud፣ Cybersecurity፣ Network፣ DevOps፣ Database፣ ITInfra፣ AI፣ ML፣ገለጻ፦ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያለ እንደ ሶፍትዌር ነገር አንድ ጊዜ ተሰርቶ ራሱን ችሎ ገንዘብ ማመንጨት የሚችል የኔን ክትትል የማይፈልግ የቢዝነስ ሃሳብ ያለው ሰው እፈልጋለሁ።@CapitalMatch
    6,950212072Open in Telegram
  • CapitalMatch

    9 Jun, 10:19

    💼 የሥራ ማስታወቂያየሥራው መጠሪያ: የሽያጭ ባለሙያ (Sales Representative)የሥራው አይነት: በቦታ፣ ሙሉ ጊዜተፈላጊ ጾታ: ሴትክፍያ/ደሞዝ: በወር 1 ብርየሥራ ልምድ: መካከለኛየሚያበቃበት ቀን: 30/06/2026መግለጫ: የስራ ማስታወቂያ (Vacancy Announcement) • የስራ መደብ: የሽያጭ ባለሙያ (Sales Representative) • የስራ አይነት: ቋሚ / ሙሉ ሰዓት (Permanent / Full-time) • የስራ ቦታ: አዲስ አበባ (ላፍቶ፣ ቄራ፣ ጎተራ፣ ጎፋ፣ ለቡ፣ ለግሃር፣ ሜክሲኮ፣ መገናኛ፣ ወሰን፣ አያት) • ጾታ: ሴት (Female)
    Google Docsየሽያጭ ባለሙያ (Sales Representative)
    7,130863Open in Telegram
  • CapitalMatch

    6 Jun, 12:08

    መልካም ቅዳሜ
    Image from a post by CapitalMatchImage from a post by CapitalMatch
    6,3401651Open in Telegram
  • CapitalMatch

    6 Jun, 05:13

    💼 የሥራ ማስታወቂያየሥራው መጠሪያ: BUSINESS DEVELOPMENT MAMAGER AND ARCHITECTURE SALES REPRESENTATIVEየሥራው አይነት: በቦታ — ሙሉ ጊዜተፈላጊ ጾታ: ሁለቱምክፍያ / ደሞዝ: 25,000 ብር — በወርየሥራ ልምድ: ጀማሪየሚያበቃበት ቀን: 13/06/2026መግለጫ: WE ARE HIRING!Company: Deko Interior DesignLocation: Addis Ababa, Ethiopia
    7,4601371Open in Telegram
  • CapitalMatch

    3 Jun, 09:48edited

    🚀 ስታርታፕ"Ethiopian cultural clothes that combines modern dresses with traditional ones"የስታርታፑ ስም፦ RUTASዘርፍ፦ Design — Brandingወርኃዊ ገቢ፦ 40,000-80,000ሚያስፈልገው በጀት፦ 500,000 ብር@CapitalMatch
    6,160166321Open in Telegram
  • CapitalMatch

    2 Jun, 09:37

    በነገራችን ላይ ካፒታል ማች ላይ የስራ ማስታወቂያ መለጠፍ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? እንዴት መለጠፍ እንዳለባችሁ ካላወቃችሁ በዚህ በኩል ይጠይቁን @Capitalmatchsupport
    6,90012331Open in Telegram
  • CapitalMatch

    2 Jun, 05:55edited

    🚀 ስታርታፕ"Design and manufacture household products in ethiopia "የስታርታፑ ስም፦ Deko design and Manufacturingዘርፍ፦ Industries — Manufacturingወርኃዊ ገቢ፦ 400,000 ብርሚያስፈልገው በጀት፦ 1,000,000 ብር@CapitalMatch
    7,6406542Open in Telegram
  • CapitalMatch

    1 Jun, 17:39edited

    🚀 ስታርታፕ"We provide affordable and high-quality dental services including general dentistry by orthodontics restorative and cosmetic treatments & patient-centered care with a strong focus on quality & trust"የስታርታፑ ስም፦ True smile dental clinicዘርፍ፦ Health — dentalወርኃዊ ገቢ፦ 300,000 ብርሚያስፈልገው በጀት፦ 1,300,000 ብር@CapitalMatch
    6,8801054211Open in Telegram
  • CapitalMatch

    1 Jun, 12:11

    ቦቱ አልሰራ ያላችሁ ወይም ያስቸገራችሁ እዚህ ግሩፕ ላይ ፖስት በማድረግ ጥያቄዎቻችሁን አቅርቡhttps://t.me/CapitalMatchChat
    TelegramCapitalMatch GroupOfficial group for @CapitalMatch
    6,460411Open in Telegram
  • CapitalMatch

    30 May, 13:15

    🚀 ስታርታፕ"Global Minds Academic Training Hub ከ Kg–12 ያሉ፣ ከአለምአቀፍ ትምህርት ቤቶች የሚመጡ እና የሆምስኩል ተማሪዎችን በትምህርት ቤቶቹ የአካዳሚክ ሥርዓት መሠረት በCambridge Curriculum ለዓለምአቀፍ ፈተናዎች የሚያበቃ የስልጠና ማዕከል ነው።"የስታርታፑ ስም፦ Global Minds Acadamic Training Hubዘርፍ፦ Education — Trainingወርኃዊ ገቢ፦ 1,200,000 ብርሚያስፈልገው በጀት፦ 2,500,000 ብር@CapitalMatch
    7,14018102Open in Telegram
  • CapitalMatch

    27 May, 14:17

    🚀 ስታርታፕ"Eleni Urban Farming and Agro Processing PLC is a family-owned SME in Tebela Town, Wolaita, Ethiopia established on January 2026 G.C. basically working on dairy farming."የስታርታፑ ስም፦ Eleni Urban Farming and Agro Processing PLCዘርፍ፦ Agriculture — Livestockወርኃዊ ገቢ፦ 45,000 ብርሚያስፈልገው በጀት፦ 1,500,000 ብር@CapitalMatch
    6,7401441Open in Telegram