gram news
Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική channel avatar

Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

@christian_apolegetics

የዚህ ቻናል አላማ:- 1. መፅሀፍ ቅዱሳዊ እና የቤተክርስቲያን አባቶችን ትምህርት ማስተላለፍ 2. በክርስትና ላይ የሚነሱ ጥያቄዋችን ተገቢ የሆነ ምላሽ መስጠት 3. ሌሎች ሀይማኖቶችን በማስረጃ መሞገት።

ProjectsEL

165subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    22 Sept, 10:52

    ያለውማ ብር ያለውማ ብር ሚስቱም አትቆጣ ሌላ ቢጨምርአይ እስልምና 😂😂
    46file1Open in Telegram
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    21 Sept, 16:47

    ክርስቲያኖች ነቅተናል!ትናንት በወንድማችን እፎይ የመፅሐፍ ምረቃ ላይ ላይ አንድ ደስ ያለኝን ነገር መናገር ስለፈለኩ ነው። ይኸውም ምንድን የገዳዩ የውሀቢይ ቡድን ሴራ ክርስቲያኑ መረዳቱ ነው። እንደምታቁት ይህ ብድን ክርስትናን ለማጥፋት ከአጭር ጊዜ እስከ ረጅም ጊዜ ዕቅድ በማውጣት በዋናነት ክርስትናን ማጥፋት እንዲሁም በኢትዮጵያ የሚኖሩ የሱፊ(አህባሽ) ሙስሊሞች መስጊዶቻቸውን በመውረስ ወደ ውሀብያ ለመቀየር ነው፥ ይህ mission(ተልዕኮ) በእነ አህመዲን ጀበል የሚመራውን ሴራ ህዝበ ክርስቲያኑ መረዳቱን ተገንዝቤያለሁ። ወንድማች እፎይ ይህን ሴራ ተገንዝቦ ለህዝቡ በማሳወቁ እና ንፅፅር ላይ የሚሰሩ ተማሪዎችን በማስተማሩ ይገደል ብለው መንዙማ እስከማውጣት ደረሱ፥ነገር ግን እግዚአብሔር ቸር ጠባቂ አምላክ ነው እና በቸርነቱ ጠብቆ ይሄው መፅሐፍ ለማስመረቅ አብቅቶታል ። በእርግጥ በክርስትና በኩል ስለ እስልምና ሀሰተኝነት ተፃፈ አልተፃፈ ክርስትና እውነት ስለ ሆነ ምንም የሚጨምርለት ነገር የለም። ነገር ግን በእስልምና በኩል أَهْلَ الْكِتَابِ(የመፅሐፍት ባለቤቶች፥ አይሁድ እና ክርሰቲያን) የግዴታ ሀሰተኛ መሆናቸውን proof ማረግ አለባቸው። እንደዚያ ከሆነ ነው፥የእነሱ እምነት ትክክል የሚሆነው። ለዛም ስለሆነ ነው፥በጣም ብዙ መፀሐፍትን በክርስትና ላይ የሚፅፋት። ነገር ግን በእኛ በኩል አልፎ አልፎ የሚፃፈው ሰዎችን ከጨለማው አለም ወደ አለም ብርሃን ወደ ሆነው ክርስቶስ ለማምጣት ነው። #እና ባጭሩ ምን ልላችሁ ነው። ምን ያህል ገና አንድ መፅሐፍ ተፃፈ ተብሎ የውሀቢይ ቡድን እንደተጨነቀ፥እመኑኝ
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    20 Sept, 13:02

    ኡስታዝ አላውቅም፥ አላቅም እያለ እስልምናን አቅባለው የሚል ድንቅ አብዱል!ከዘመነ አልተገለፀም ወደ ዘመነ አላቅም ሙስሊሞች በሰላም አሸጋገራችሁ።
    68file1Open in Telegram
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    16 Sept, 06:59

    ወንድማችን እፎይ ለኡስታዝ በድሩ ማስፈራሪያ የሰጠው ድንቅ ምላሽ 🔥
    86video2Open in Telegram
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    15 Sept, 08:12

    Transmission of Quran is reliable?😅
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    12 Sept, 10:22

    ከኡስታዞች የማን ሰማው ጉድ የለም መቼም። መሀመድን መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ፈልገውት ሲጠፋ፥ ለመሲሁ ለኢየሱስ የተተነበየውን ትንቢት ለመሀመድ ሰጡት። ከዛም መሀመድ መሲህ ነው አሉ😂 ሙስሊሞች ፍረዱ አልመሲህ ኢሳ መባሉን ትተው አልመሲህ መሀመድ አድርገውላችኋል።😭😁
    118video9Open in Telegram
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    11 Sept, 08:17

    መዝሙረ ዳዊት 65:11 --- ¹¹ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።🏵️ እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አምላካችን እግዚአብሔር አሸጋገረን። 🏵️ አዲሱን አመት የንስሐ ዘመን ያድርግልን። 🙏
    123video3Open in Telegram
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    11 Sept, 07:43edited

    ከወንድማችን እፎይ የአዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ 📖 🏵️🏵️🏵️
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    9 Sept, 05:08

    https://vt.tiktok.com/ZSqBQhHyv/
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    9 Sept, 04:57

    Religion of peace ❌ Religion of Embarrassment ✅ @predestinedmemes
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    9 Sept, 04:46

    forwarded from @predestinedmemes

    Religion of peace ❌ Religion of Embarrassment ✅@predestinedmemes
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    7 Sept, 10:44

    ሀበሻ ግን ኮሜንት ላይ ከባድ ነው😅
    121111Open in Telegram
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    6 Sept, 17:42

    ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ ወንድሞች እና እህቶች 🙌ከእናንተ አንድ ነገር እፈልጋለሁ። የሆነ ነገር ሲለቀቅ ለሌሎች እንዲደርስ share አርጉ ፤ ሰዎች ቻነሉ እና ግሩፑ ላይ እንዲገቡ አርጉ። ምክንያቱም አንዳንድ ሙስሊሞች ይኖራሉ መረጃ ካለማግኘት አንፃር እስካሁን በጨለማ ያሉ፥የሆነ መረጃ ካገኙ ልክ እንደ ቤርያ ሰዎች መፀሐፍትን መርምረው ወደ እውነት የሚመጡ። ሼር ካለደረጋችሁ የእኛም ልፋት ከንቱ ነው። እና Please ሼር ማረግን እንደ ቀላል ነገር አትዩት ያ ጀምዓ, ባረከሏሁ ፊኩም😎🙌ጌታ ኢየሱስ ይወደናል!
    1305211Open in Telegram
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    6 Sept, 15:17edited

    ይህን ያውቁ ኑሯል??#የእስልምናው ነቢይ መሀመድ እራሱ 11 ሚስት እያለው(sahih Bukari 268) ፤ እስልምና ከመቀበሉ በፊት 10 ሚስት ያለው ሰውን አራት ሚስቶቹን ይዘህ ከሌሎቹ ጋር ተለያይ ብሎ እንዳዘዘው።Mishkat al-Masabih 3176 Ibn ‘Umar told that Ghailan b. Salama ath-Thaqafi accepted Islam and that he had had ten wives in the pre-Islamic period who accepted Islam along with him; so the Prophet told him to keep four and separate from the rest of them.Ahmad, Tirmidhi and Ibn Majah transmitted it.وَعَنِ ابْنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ أَنَّ غيلَان بن سَلمَة الثَّقَفِيَّ أَسْلَمَ وَلَهُ عَشْرُ نِسْوَةٍ فِي الْجَاهِلِيَّةِ فَأَسْلَمْنَ مَعَهُ فَقَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: «أَمْسِكْ أَرْبَعًا وَفَارِقْ سَائِرَهُنَّ» . رَوَاهُ أَحْمَدُ وَالتِّرْمِذِيّ وَابْن مَاجَهصَحِيح (الألباني)حكم :Reference : Mishkat al-Masabih 3176In-book referenceጥያቄው ለሙስሊሞች:-ይህ ሰው አስሩን ሚስቶች ያገባቸው እስልምናን ከመቀበሉ በፊት ነው። ሙስሊም ሁኖ ህጉን እያወቀ ቢሆን ኑሮ ቢያንስ
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    6 Sept, 13:37

    ምክንያቱ ራሳቸው ኡስታዞች በሚያስተምሩት ትምህርት ነው😂😂#የሚያሳዝነው ግን ልጅቱ ይህን ባለማወቋ፥ ኡስታዞችን መልሳ መጠየቋ ነው😭
    112video3Open in Telegram
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    6 Sept, 13:06

    እኔ አልቻልኩም😁 , ኡስታዞች meme መስሪያ ሆኑኮ😎
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    6 Sept, 12:16

    እኔ አልቻልኩም😁 , ኡስታዞች meme መስሪያ ሆኑኮ😎
    112video6Open in Telegram
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    4 Sept, 09:20

    ዛሬ ለካ ጁምአ ነው😭😭ይህን ያውቁ ኑሯል??#ሙስሊሞች ጁምአ ሂደው በህብረት ሰላት ባይሰግዱ ቤታቸው እያሉ ከእነ ህይወታቸው እንዲቃጠሉ መሀመድ እንደሚፈልግ ያውቃሉ። ይህን ያልኩት እኔ አይደለሁም የእስልምናው ነቢይ መሀመድ ነው።Sahih Muslim 652 'Abdullah reported Allah's Messenger (ﷺ) as saying about people who are absent from Jumu'a prayer: I intend that I should command a person to lead people in prayer, and then burn those persons who absent themselves from Jumu'a prayer in their houses.“ዐብዱላህ እንደዘገቡት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ከጁምዐ ሶላት ስለሚቀሩ ሰዎች እንዲህ ሲሉ ተናገሩ፦ «አንድን ሰው ሰዎችን በሶላት እንዲመራ አዝዤ፣ ከዚያም ከጁምዐ ሶላት የሚቀሩትን ሰዎች ቤቶቻቸውን በላያቸው ላይ ባቃጠልኩባቸው ብዬ አሰብኩ።»” وَحَدَّثَنَا أَحْمَدُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ يُونُسَ، حَدَّثَنَا زُهَيْرٌ، حَدَّثَنَا أَبُو إِسْحَاقَ، عَنْ أَبِي الأَحْوَصِ، سَمِعَهُ مِنْهُ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم قَالَ لِقَوْمٍ يَتَخَلَّفُونَ عَنِ الْجُمُعَةِ ‏"‏ لَقَدْ هَمَمْتُ أَنْ آمُرَ رَجُلاً يُصَلِّي بِالنَّاسِ ثُمَّ أُحَرِّقَ
    19641Open in Telegram
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    27 Aug, 12:58

    ዛሬ ምን እንዳጋጠመኝ ልንገራችሁ።😭😭ሁል ጊዜ እንደማረገው ከሰፈራችን በቅርብ ርቀት ወዳለች beach ነገር መፅሐፍ፣ wifi router፣ማስታወሻ........ ከነ ሙሉ ትጥቄ ለማንበብ ይዤ ሄድኩኝ ። በነገራችን ላይ ማንንም ሰው አስከትዬ ይዤ ሂጄ አላውቅም፥ ያው ሰው ካለ መረባበሽ ይሆናል ብዬ ስለማስብ። እናም በቦታው ተቀምጬ ንባብ ከጀመርኩ ወደ 1 ሰዓት ሁኖኛል በመሀል ስልኬ ይጠራና ዞር ስር አጅሬው(🐍) አፍጦብኛል። ወዲያው እቃውን ጥዬ ከቦታው ገለል አልኩና፥ እባብ በመግደል ወደ ሚታወቀው ጓደኛዬ ደወልኩ። ልጁ ሲመጣ እባቡ በቦታው የለም😭። ከዛ ጓዜን ይዤ ወደ ቤቴ ተመለስኩ። ልጁ እባብ የመግደል ልምድ አለው ያልኳችሁ፥ቆየት ብሏል ብቻ, ከከተማ ወጣ ብሎ ወደ አንድ ዘመዱ ቤት ሂዱ እባብ አንዲት ህፃን ልጅን ሊነድፋት ብሎ ስላተረፋት ነው። በዚህም ገጠመኙ በሰፈራችን ትልቅ ስም እና ዝናን አትርፏል። ይህን ስል ግን የእሱ profession እባብ መግደል ነው እያልኩኝ አይደለም። እቤት ከገባሁ በኋላ የእባቡን ርዝማኔ፣ መፀሐፍ መያዜ፣ የልብ ምቴ መጨመሩ እናም ወደ ጎደኛዬ መጣራቴ ሳስተውል ልክ መሀመድ በ revelation time በ Sahih al-Bukari 3 እንደተፃፈው፥ ከዛ ታሪክ ጋር አይገጣጠምም🤦 ። እንዴት መሰላችሁ ትልቁ እባብ በተገለጠለት መላክ(ሰይጣን) ይመሰላል, በስመአብ፦ አሁን መሀመድ በእኔ ይመሰላል ብል ግፍ አይሆንም 😭፣ ጎደኛዬ ደግሞ በአይሻ😅። ግን ልዩነታችን የተገለጠለት መልአክ(ሰይጣን) መሀመድን እየጨመቀው አንብብ ሲለው አልችልም ብሎታል እኔ ግን ማንበብ እችላለሁ። መሀመድ
  • Christian Apologetics Χριστιανική απολογητική

    26 Aug, 17:58

    📌Reflection በትናንትናው Debate ላይበትናንትናው debate ማለትም በወንድም ቃሌ እና በኡስታዝ ኢብራሂም "የኢየሱስ ማንነት በእራሱ አስተምህሮ መሰረት" በሚል ርዕስ እንደተወያዩ ይታወቃል። በውይይቱ ላይ በግልፅ እንደሚስተዋለው ኡስታዝ ኢብራሂም ጠንካራ ሙግት ማቅረብ እንዲሁም በቃሌ በኩል የተነሳውን ሙግት ማፍረስ አልቻለም ነበረ፥ በምትኩ እስልምና ለዘመናት በክርስትና ሲነዛው የነበረውን ትርክት አፍርሷል። ይህን ያልኩበት ምክንያት በቪድዮው ላይ እንደምትመለከቱት አብም አምላክ እንዳልሆነ ተናግሯል።ነገር ግን አብዛኞቹ የሙስሊም ሙሁራን ማር 12:28-29 ፣ ዩሀ 17:3 ያለ አውዱ በመጥቀስ አብ ብቻ ነው እውነተኛ አምላክ፥ ኢየሱስ መልክተኛ ብቻ ነው ሲሉ ነበረ። ነገር ግን እድሜ ለኡስታዝ ኢብራሂም በትናንትናው ቀን ይህን ሙግታቸውን ቀብሮታል።ቃሌ ኢብራሂምሳቅ 30 100English 98 20Greek 100 1 (ዩሀ1:1ን ስለሸመደደ)Scholar 99 25(አጤሬራ ይዞ ለተዋረደበት)ጌታ ኢየሱስ ይወደናል !
    254video4Open in Telegram
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot