Latest posts

𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
5 Sept, 15:55
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። ነብዩሏህ ዳዉድ ዓለይሂ ሰላም አንድ ቀን እየጾሙ አንድ ቀን እያፈጠሩ በመፆም ይታወቃሉ ።
𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
23 Aug, 13:27edited
📢 አስደሳች ዜና!ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)Channel photo updated
23 Aug, 13:23

𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
5 Aug, 14:51
በምድር ላይ ሁሉንም ነገር አጥተህ አላህ ከአንተ ጋር ከሆነ ምንም አላጣህም። አላህን ካጣህ ግን ሁሉንም ነገር አጥተሃል። ስለዚህ አላህን አትጣ እንጂ ያጣኸውን ነገር ሁሉ በሌላ መልክ ታገኘዋለህ።
𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
5 Aug, 11:31
forwarded from @ibnumunewor
ያ ሁሉ ወጣት እንደ ቅጠል ረግፎ፣ ካለፈው ከደረሰው እንደ መማር ዛሬም ጠበንጃ መወልወል አሳዛኝ ነገር ነው። ክፉ ልክፍት! ደም የማይጠግብ አእምሮ!! የወጣቶች በአጭር መቀጨት፣ የእናቶች በሀዘን መሰበር፣ የአዛውንቶች ያለ ጧሪ ቀባሪ መቅረት፣ የሃገር መቆርቆዝ የማያስደነግጠው ልብ ከጠላት በላይ ጨካኝ ነው። ሰው ሌሎች ላይ ከደረሰው፣ ከጎረቤቱ ይማራል። እሱ ቢቀር እንዴት በራስ ላይ ከደረሰው መማር ያቅታል?!ለማንኛውም ወጣት ሆይ! ለራስህ እወቅበት። በስምህ የሚምለው ሁሉ ተቆርቁሮልህ እንዳይመስልህ። ጀግና ጀግና የሚልህ ጀግና ስለሆንክ አይደለም። እየሸነገለህ ነው። ራሱንም ቤተሰቡንም ከእሳቱ አርቆ ነው አንተን የሚማግደው። ካንተ ሞት በኋላ ልጅህን፣ እናትህን ዞሮ አያይም። ግፋ ቢል ነገ ካንተ ሞት በኋላ የሰማእታት ሀውልት ብሎ የድንጋይ ክምር ቢያቆምልህ ነው። ይሄ ላንተም ለቤተሰብህም የሚጠቅመው ነገር የለም። ህዝብ ማደንዘዣ፣ ሌላ እልቂት ማቀጣጠያ እንጂ የሚፈይደው አንዳች ነገር የለም። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor


𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
3 Aug, 14:30
forwarded from @sle_qelbachn1
በዚህ ዘመን...ስሜትህን የሚረዳልህ፣ ብሶትህን የሚያዳምጥልህ፣ እንባህን የሚጠርግልህ፣ እጅህን ይዞ የሚያነሳ ወዳጅ ካገኘህ ብዙ ነገር አገኘህ፡፡


𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
2 Aug, 06:16
forwarded from @muradtadesse
በልብ ህመም እየተሰቃዬ የሚገኘው አሳዛኝ ህፃን‼ ============================= (የቻለ አላህ ከሰጠው ላይ በመስጠት፣ ለሌሎች በመጠቆም፣ በመልካም ዱዓችሁና ሼር በማድረግ ለተጨነቀች ነፍስ ሰበብ እንሁን!) || ✍️ ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የሚያሳሳ ህፃን ገና የ7 ወር ጨቅላ ነው። በዚህ እድሜው በከባድ የልብ ህመም (Tetralogy of Fallot) እየተሰቃየ ይገኛል። በምስሉ ላይ እንደምታዩት የአፍንጫ የኦክስጅን ቱቦ ተገጥሞለት በሆስፒታል አልጋ ላይ ነው።የተደረገለት የኢኮካርዲዮግራፊ (Echocardiography) ምርመራ ውጤት እንደሚያሳየው ህፃኑ የሚከተሉት ከባድ የልብ ችግሮች አሉበት፡1⃣ Tetralogy of Fallot (TOF): በልብ ላይ የሚከሰቱ አራት አይነት ተያያዥ ጉድለቶች ያሉት ውስብስብ የልብ ህመም አይነት ነው።2⃣ VSD (በልብ ግድግዳ ላይ ቀዳዳ): ከልብ ክፍሎች መካከል ባለው ግድግዳ ላይ ቀዳዳ አለ።3⃣ RV Hypertrophy (የቀኝ የልብ ክፍል ጡንቻ ውፍረት): ከልብ ፓምፕ የማድረግ ሂደት ጋር በተያያዘ የቀኝ የልብ ventricle ጡንቻ ወፍሯል።4⃣ Severe RVOTO / Hypoplastic pulmonary valve: የሳንባ ቫልቭ በጣም ጠባብ በመሆኑ ደም ወደ ሳንባ መሄድ በጣም
1,020Open in Telegram
𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
22 Jul, 19:06
ሕፃናትን (ከክፉ ነገር) ለመጠበቅ የሚደረግ ታላቅ ዱዓእ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulIlmOfficial https://t.me/AhlulIlmOfficial
𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
14 Jul, 13:08
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦"የሚያስደንቀው ነገር፦ ለአኼራ (ለወዲያኛው ዓለም) የሚሠራ ሰው ዱንያንም አኼራንም ያገኛል። ለዱንያ (ለዚህች ዓለም) ብቻ የሚሠራ ሰው ግን ዱንያንም አኼራንም ያጣል።"(ምንጭ፦ አል-ሊቃአት አር-ረመዳኒያ፣ ገጽ 16) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulIlmOfficial https://t.me/AhlulIlmOfficial
1,470Open in Telegram
𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
10 Jul, 10:39
📢 አስደሳች ዜና!ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
2,860Open in Telegram
𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
5 Jul, 12:40edited
❝አላህን የማያስደስት ጅምር፣ ፍጻሜው ባለቤቱን አያስደስትም።❞


𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
4 Jul, 16:59



𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
4 Jul, 12:53
forwarded from @darulilmmerkezofficial
📢 አስደሳች ዜና!ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)


𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
4 Jul, 07:07
የማህበራዊ ሚዲያ ዝና እንደጉም ነው። ለአይን ቢከመር በእጅ አይጨበጥም። በማህበራዊ ሚዲያ ለሚገኝ ዝና ብለን ከዲናችን፣ ከክብራችንና ከማንነታችን የሚያስወጣን ተግባር ውስጥ አንገኝ ።
𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
2 Jul, 17:17
forwarded from @marufmuha



𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
27 Jun, 03:01
forwarded from @marufmuha
سافِر تَجِد عِوَضاً عَمَّن تُفارِقُهُوَاِنصَب فَإِنَّ لَذيذَ العَيشِ في النَصَبِإِنّي رَأَيتُ وُقوفَ الماءِ يُفسِدُهُإِن ساحَ طابَ وَإِن لَم يَجرِ لَم يَطِبِوَالأُسدُ لَولا فِراقُ الأَرضِ مااِفتَرَسَتوَالسَهمُ لَولا فِراقُ القَوسِ لَم يُصِبِوَالشَمسُ لَو وَقَفَت في الفُلكِ دائِمَةًلَمَلَّها الناسُ مِن عُجمٍ وَمِن عَرَبِ🖋 #الشافعي1,590Open in Telegram
𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
26 Jun, 11:07
forwarded from @darulilmmerkezofficial
📢 አስደሳች ዜና!ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)


𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
25 Jun, 15:16
ቃሪእ: ዐብደላህ አል-ማሊኪ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulQuranOfficial https://t.me/AhlulQuranOfficial
𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
25 Jun, 08:48

𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
25 Jun, 08:48
المختصر في التجويد ويليه متن تحفة الأطفال ومتن المقدمة الجزرية (ملون)كتبه: أبو عبد الله نبيل الكريري#نبيل_الكريري #منظومات #علوم_القرآن

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
