gram news
Dashen Bank channel avatar

Dashen Bank

@dashenbankethiopia

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets. Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial Visit our Website:https://dashenbanksc.com

ProjectsENFinanceVerified by Telegram

93,235subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Dashen Bank

    13 Nov, 13:58

    እያንዳንዱን ዓለም አቀፍ ጉዞዎን ያሳምሩ ✈️በዳሸን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፕላቲነም ማስተርካርድ ጉዞዎችዎ ቀላል፣ አትራፊ እና ምቹ ናቸዉ። ካርድዎን በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ወዲያውኑ በዲጂታል (ቨርቹዋል) መንገድ ያግኙ፤ ወይም በማንኛውም የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ በአካል ቀርበው ይውሰዱ።ዋና ዋና ጥቅሞቹ፡-🎯 የኤርፖርት ላውንጅ አገልግሎት፡ ከበረራዎ በፊት በምቾት ዘና ይበሉ።🎯 ዓለም አቀፍ የዳታ ሮሚንግ፡ ወደ ውጭ ሀገር ሲጓዙ ያለምንም መቆራረጥ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።🎯 የሼባማይልስ ነጥብ፡ በእያንዳንዱ ግብይት የጉዞ ነጥቦችን በፍጥነት ያግኙ እና ሌሎች በርካታ ልዩ ጥቅሞች!🎯 ሌሎችም በርካታ ጥቅሞች።👉 የዳሸን ሱፐር አፕን ዛሬውኑ ያውርዱ ወይም በአቅራቢያዎ የሚገኝ ቅርንጫፍን ይጎብኙ።https://www.dashensuperapp.com/download#Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank #Mastercard #EthiopianAirlines #PremiumTravel #ShebaMiles #Fintech
    3,2901321Open in Telegram
  • Dashen Bank

    13 Nov, 07:52

    5ኛ ቀኑን የያዘው ዓመታዊው የዳሸን ባንክ የደንበኞች ሳምንት በመላው ኢትዮጵያ በደማቅ ሁኔታ በመከበር ላይ ይገኛል። ደንበኞችን ከመጎብኘት ባሻገር የተለያዩ የባንኩ ሠራተኞች ደም የመለገስ ተግባር አከናውነዋል።
    5,5902111Open in Telegram
  • Dashen Bank

    13 Nov, 05:34

    የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ኅዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም)👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል።#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
    5,78051Open in Telegram
  • Dashen Bank

    13 Nov, 03:53

    ወዲዓህ የዕቁብ ቁጠባ!ባህላዊውን የዕቁብ ስርዓት ከሸሪዓህ ሕግጋት ጋር በማቀናጀት ገንዘብዎን በሃላል መንገድ ማሳደግ ይጀምሩ።ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፋችን ጎራ ይበሉ::#Sharik #ዳሸንባንክ #Ethiopia #DashenBank #Ethiopia
    5,83011111Open in Telegram
  • Dashen Bank

    12 Nov, 06:35

    የትኬት ሰልፍ ቀረ!የክፍለ ሀገር አውቶቡስ ቲኬትዎን በቀላሉ ሱፐር አፕ ላይ ይቁረጡ!በዳሸን ሱፐር አፕ ውስጥ በተካተተው የጉዞ (Guzo platform) አማካኝነት ከተለያዩ የአውቶቡስ አገልግሎት ሰጪዎች የጉዞ ትኬትዎን በቀላሉ ይቁረጡ፣ ጊዜና ገንዘብዎን ይቆጥቡ።ዳሸን ሱፐር አፕ ስልክዎ ላይ ከሌለ ለማውረድ📱⬇️ https://www.dashensuperapp.com/download#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #new #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenSuperApp
    7,72023171Open in Telegram
  • Dashen Bank

    12 Nov, 05:33

    የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም)👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል።#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
    7,12062Open in Telegram
  • Dashen Bank

    12 Nov, 03:53

    ዕድሉን ይጠቀሙበት!ዳሸን ባንክ አ.ማ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር በቴሌብር መተግበሪያ አማካኝነት ለደንበኞቹ አነስተኛ የብድር አገልግሎቶችን በማቅረብ በርካቶችን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ በማድረግ ላይ የሚገኝ ሲሆን የወሰዱትን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ለመመለስ ፍቃደኛ ባልሆኑ ተበዳሪዎች ላይ በፍርድ ቤት ክስ መመስረትን ጨምሮ የተለያዩ ሕጋዊ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛል፡፡ይሁን እንጂ በተለያዩ አሳማኝ ምክንያቶች ዕዳቸውን ባለመክፈላቸው ምክንያት ውዝፍ ቅጣት ያለባቸው በርካታ ደንበኞቻችን የውዝፍ ቅጣት ምህረት እንዲደረግላቸው ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን ማቅረባቸውን ተከትሎ ባንካችን ለአንድ ወር ጊዜ የሚቆይ የውዝፍ ቅጣት ምህረት ማድረጉን ይገልፃል፡፡በዚህ መሠረት እስከ ኅዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ያለባቸውን ውዝፍ ዕዳ ሙሉ ለሙሉ ለሚከፍሉ ደንበኞች ብቻ እንደማበረታቻ ያለባቸው ውዝፍ ቅጣት የሚሰረዝላቸው መሆኑን እየገለፅ በዚህ የአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ዕዳቸውን ሙሉ በሙሉ ከፍለው በማያጠናቅቁ ደንበኞች ላይ የቅጣት መጠኑ ተመልሶ የሚጸና መሆኑን እና የሚወሰዱ የሕግ እርምጃዎችም ተጠናክረው የሚቀጥሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
    7,2301891Open in Telegram
  • Dashen Bank

    11 Nov, 15:45

    ሰኞ ዕለት በይፋ የጀመረው ዓመታዊው የዳሸን ባንክ የደንበኞች ሳምንት ዛሬም እንደቀጠለ ነው። የዛሬውን ድባብ የሚያሳዩ ምስሎችን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።#customersweek #CustomerFirst #customers #DashenBank #bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ
    8,14020911Open in Telegram
  • Dashen Bank

    22 Sept, 08:51edited

    🎊ግማሽ ትሪሊየን ብር!ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ከ50 ሚሊዮን በላይ ግብይቶችን በማስተናገድ አጠቃላይ የግብይት መጠኑ ከ ግማሽ ትሪሊየን ብር በላይ ደርሷል።የዲጂታል ፋይናንስ ጉዞአችን አካል ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!#DashenBank #DashenSuperApp #milestone #HalfTrillion
    5,30048273Open in Telegram
  • Dashen Bank

    22 Sept, 07:26edited

    የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመንን መጀመር አስመልክቶ ዳሸን ባንክ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረጉን ቀጥሏል።የዳሸን ባንክ ሰሜን አዲስ አበባ ፣ ምስራቅ አዲስ አበባ እና ሐዋሳ ቀጠና ጽ/ቤቶች ለተማሪዎች የደብተር፣ የቦርሳ፣ እስክሪፕቶና እርሳስ ድጋፍ አደርገዋል።ዳሸን ባንክ የተማሪዎችን የትምህርት ጉዞ በማገዝ በትምህርት ዘርፍ ያለውን ማህበራዊ ኃላፊነት ለመወጣት በማለም ድጋፉን አበርክቷል።ድጋፉን የተቀበሉ ወገኖችም ዳሸን ባንክ የትምህርት መጀመሪያ ወቅትን አስቦ ድጋፍ በማድረጉ የተሰማቸውን ከፍተኛ ደስታ ገልጸዋል።ከዚህ ቀደም መሰል ድጋፎች በ 11 የዳሸን ባንክ ቀጠና ጽ/ቤቶች ላይ መካሄዱ ይታወሳል፡፡
  • Dashen Bank

    22 Sept, 05:23

    የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም)👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል።#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
    6,29095Open in Telegram
  • Dashen Bank

    22 Sept, 04:52

    𝐕𝐚𝐜𝐚𝐧𝐭 𝐏𝐨𝐬𝐢𝐭𝐢𝐨𝐧𝐬· Branch Business Manager I-Dalocha IFBBranch · Branch Business Manager I for Nekemte DistrictFor application and more information, please follow this link: https://dashenbanksc.com/careers/
    6,160172Open in Telegram
  • Dashen Bank

    21 Sept, 08:18

    የኢትዮጵያ ከወለድ ነጻ የፋይናንስ ባለሙያዎች ማህበር 6ተኛ ዓመታዊ ጉባኤውን በዳሸን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት አካሄደየኢትዮጵያ ከወለድ ነጻ የፋይናንስ ባለሙያዎች ማህበር 6ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የማህበሩ ፕሬዝደንት አቶ አብዱልቃድር ወለላ "ዳሸን ባንክ ጉባኤው የተሳካ እንዲሆን ላደረገው ትብብር እናመሰግናለን" ብለዋል።አቶ አብዱልቃድር የማህበሩን የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል።በሪፓርታቸው ማህበሩ በአቅም ግንባታ ዘርፍ አበረታች ውጤቶች መታየታቸውን ያመላከቱ ሲሆን ለማህበሩ አባላት በርካታ ወርክሾፕ እና ስልጠናዎች ከዓለም አቀፍና ሐገር በቀል ተቋማት ጋር በመተባበር መሰጠታቸውን ተናግረዋል።በ2013 ዓ.ም በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የተመሰረተው የኢትዮጵያ ከወለድ ነጻ የፋይናንስ ባለሙያዎች ማህበር እና ዳሸን ባንክ የተለያዩ ስራዎችን በትብብር ይሰራሉ። በዚህም ለባለሙያዎች ክህሎታቸውን የሚያሳድጉባቸው ስልጠናዎችን እንዲያገኙ ይደረጋል።ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ከወለድ ነጻ የፋይናንስ ባለሙያዎች ማህበር ቋሚ አባል በመሆን እየሰራ ሲሆን ዘርፉ እንዲያድግ የበኩሉን አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል።
    8,3101614Open in Telegram
  • Dashen Bank

    21 Sept, 05:53edited

    ATM Card ሳልይዝ፣ ካሽም የለኝም ድሮ ቀረ!➡️ ሱፐር አፕን ይክፈቱ ➔ See More ➔ Cardless Withdrawal ይምረጡ። ➡️Generate Voucher የሚለውን ይጫኑ። ➡️ተቀባይ ይምረጡ፦ -Self (ለራስዎ ከሆነ) -Others (ለሌላ ሰው ከሆነ የስልክ ቁጥራቸውን ያስገቡ) ➡️የገንዘብ መጠኑን እና ብር የሚቀነስበትን የሂሳብ ቁጥር (Account) ይምረጡ። ➡️Confirm የሚለውን ተጭነው የምስጢር ቁጥርዎን (PIN) ያስገቡ።በስልክዎ የደረሰዎትን ባለ 6 ዲጂት የቫውቸር ቁጥር (Voucher Code) በመጠቀም ከማንኛውም የዳሸን ኤቲኤም ገንዘብዎን ያውጡ። (ማስታወሻ፦ የቫውቸር ቁጥሩ የሚያገለግለው ለ72 ሰዓታት ብቻ ነው!)📱ካርድዎን ከአንድ ቦታ በቀላሉ ያስተዳድሩ https://www.dashensuperapp.com/download#dashenbank #dashensuperapp #ዳሸንባንክ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #CardlessWithdrawal #ATM
    7,9002451Open in Telegram
  • Dashen Bank

    21 Sept, 05:28

    የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም)👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል።#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
    7,590121Open in Telegram
  • Dashen Bank

    19 Sept, 06:32

    የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የቤተሰብ ቀን ሐሙስ እለት በወዳጅነት አደባባይ በድምቀት መከበሩ ይታወሳል።በዚህ መርሐ-ግብር ላይ የዳሸን ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አስፋው ዓለሙ በክብር እንግድነት ተገኝተው መልእክት አስተላልፈዋል።ተቋሙ ያስመዘገበው የላቀ ስኬት ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥል ዘንድ ልባዊ ምኞታችንን ለመግለጽ እንወዳለን።ለመላው የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሠራተኞች ዳሸን ባንክ እንኳን ለዓመታዊው የቤተሰብ ቀን አደረሳችሁ ለማለት ይወዳል።መልካም የሥራ ዘመን።
    10,600video655Open in Telegram
  • Dashen Bank

    19 Sept, 05:34

    የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም)👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል።#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
    9,980158Open in Telegram
  • Dashen Bank

    18 Sept, 05:51

    የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በያዝነው ሳምንት መጀመሩ ይታወቃል። ይህንን አስመልክቶ ዳሸን ባንክ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁሶች ድጋፍ ሲያደርግ ቆይቷል።ባንካችን እያከናወነ ያለው የመማሪያ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሎ በትላንትናው እለት የመቀሌ እና ደቡብ አዲስ አበባ ቀጠና ጽ/ቤቶች ለተማሪዎች የደብተር፣ የቦርሳ፣ እስክሪፕቶና እርሳስ ድጋፍ አድርገዋል።በተጨማሪም ከዚህ ቀደም ካበረከቱት ድጋፍ ባሻገር የዳሸን ባንክ ድሬዳዋ ቀጠና ጽ/ቤት በጅግጅጋ ከተማ እንዲሁም የወላይታ ቀጠና ጽ/ቤት በሶዶ ከተማ ላይ ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደርገዋል።
    13,100293Open in Telegram
  • Dashen Bank

    18 Sept, 05:20

    የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም)👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል።#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
    9,13082Open in Telegram
  • Dashen Bank

    18 Sept, 03:56

    የ5% ተመላሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!ከነሐሴ 26 እስከ መስከረም 30/ 2019 ድረስ ማንኛውንም ግብይትዎን ከዳሸን ባንክ ጋር በጋራ ከሚሰሩ ተቋማት በሸሪክ እና አን-ኒሳእ ካርድዎ፣ በፖዝ ማሽን እንዲሁም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ሱፐር አፕ ተጠቃሚዎች ኪውአር ኮድን ተጠቅመው ክፍያ በመፈጸም የ5% ተመላሽ ተጠቃሚ ይሁኑ።ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ።#Ethiopia #ኢትዮጵያ #cashback #DashenBank #Sharik #IFB
    8,640101Open in Telegram
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot