Latest posts

ድሮም ዘንድሮም
13 Sept, 18:22
⚠️እራሳችሁን እና ሌሎችን የፍጥነት ወሰን ባለማለፍ እና የተሽከርካሪ ጥገና በየጊዜው በማድረግ ጥንቃቄ አድርጉ።በአጋጣሚ አደጋ ቢደርስ ግን ይህ መረጃ ለሚጠቅመው ሰው አካፍሉ@deromzenderom


ድሮም ዘንድሮም
12 Sept, 09:30
🌼መልካም አዲስ አመት🌼2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣@deromzenderom
ድሮም ዘንድሮም
11 Sept, 10:36
💛 መልካም አዲስ አመት ለድሮም ዘንድሮም ቤተሰብ ለቮልስ አፍቃርያን በሙሉ እንመኛለን 💛@deromzenderom


ድሮም ዘንድሮም
7 Sept, 12:12
🔺ድሮም ዘንድሮም እምር በቮልስ 🔺©Dina Abreham@deromzenderom 💠




ድሮም ዘንድሮም
1 Sept, 19:37edited
🟢 ድሮም ዘንድሮም ማለት ጊዜ አልፎ ዘንድሮ የቀረን ቮልስዋገን መሆኑን ማወቃችን ነው! ቮልስዋገነን መናቅ ጊዜን እና መካኒካል እውቀት ወይም ሚስጥርን አለመረዳት ነው! በትንሹ 60 አመት ያገለገለ ወደፊት 60አመትም ያገለግላል እና ....____የጣሊያኑ ነዳጅ ኩባንያ አጂፕ (Agip - Azienda Generale Italiana Petroli) ወደ ኢትዮጵያ ገበያ የገባው በ1930ዎቹ (በ1928–1929 ዓ.ም. አካባቢ) በጣሊያን ወረራ ወቅት ነበር።ዋና ዋና ታሪካዊ ሂደቶች፡መጀመሪያ ገበያ መግባት (1930ዎቹ)፦ Agip ከጣሊያን ኃይሎች ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ውስጥ የነዳጅ ማደያዎችን መሥራት እና የነዳጅ ፍለጋ ጥናቶችን (በተለይም በኦጋዴን አካባቢ) ማካሄድ ጀመረ።ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፦ ከፋሺስት ጣሊያን መሸነፍ በኋላም ቢሆን ኩባንያው በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ዋና የነዳጅ አቅራቢና የነዳጅ ማደያዎች ባለቤት ሆኖ ሥራውን በመደበኛ ንግድ ደረጃ ለበርካታ አሥርታት ቀጥሏል።ከኢትዮጵያ ገበያ መውጣት (በ2000 እ.ኤ.አ / 1993 ዓ.ም)፦ Agip በኢትዮጵያ የነበሩትን የነዳጅ ማደያዎችና የጋዝ ስርጭት ንግዱን ለሼል (Shell) አሺጦ ከገበያው ወጥቷል።ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የነዳጅ ማደያዎች «አጂፕ» በሚለው ስም ባይሰሩም፣ አብዛኞቹ የቀድሞዎቹ ማደያዎች ቦታዎች በሌሎች ኩባንያዎች (እንደ ሼል/ቶታል/ኦይሊቢያ) ተተክተው አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።@deromzenderom 💠


ድሮም ዘንድሮም
27 Aug, 09:09
👇 የልጅነት ተወዳጅ መኪናዬ 👆👇 የአሁኑ ተወዳጅ መኪናዬ 👆👇 የሁልጊዜ ተወዳጅ መኪናዬ 👆@deromzenderom 💠


ድሮም ዘንድሮም
25 Aug, 10:05
#ታይታለች ድሮምዘንድሮም@deromzenderom 💠


ድሮም ዘንድሮም
24 Aug, 07:32
አዲስ ምርት በድጋሚ አስገብተናል !🔝ለቢትል እና ኮምቢ መኪና የሚሆን ኦሪጅናል ስፔርፓርት (Ignition Parts) ገብቷል 🛠️📦 ምን አቅርበናል? 🔹ፑንቲና (Ignition Contact Points): ለትክክለኛ ታይሚንግ እና ለስላሳ ሞተር ድምፅ። 🔹ኮንደንስረር (Ignition Condenser): ጠንካራ እሳት (Spark) እንዲኖርና ፑንቲና ቶሎ እንዳይቃጠል ለመከላከል።✅የክላሲክ መኪና አፍቃሪዎችና ባለቤቶች! መኪናዎ ልክ እንደ ድሮው ያለምንም እንከን እንዲነሳና እንዲሰራ ኦሪጅናል እቃዎች ግጠሙ!✅የእንግሊዝ ሀገር ምርት የሆኑ፣ ጥራታቸውን የጠበቁ Intermotor ኦሪጅናል ፑንቲና እና ኮንደንሰር እቃዎች (New Old Stock) በእጃችን ይገኛሉ!🔺 0912899205 አሁኑኑ ደውለው ሳያልቅ ይዘዙ@deromzenderom ✈️


ድሮም ዘንድሮም
18 Aug, 14:23
የቮልስዋገን ተወዳጅነት በታሪክ...የ1960ዎቹ የሂፒ (Hippie) እንቅስቃሴ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ለውጥን ያለመ የሰላም እና የፍቅር ንቅናቄ ነበር። በሌላ በኩል፣ የአሁኑ የሂፕስተር (Hipster) ባህል በዋናነት በቪንቴጅ ስታይል፣ በልዩ የሙዚቃ ምርጫዎች እና በኪነ-ጥበባዊ የህይወት ዘይቤ ላይ ያተኩራል። ሁለቱም ከተለመደው የህብረተሰብ ፍሰት ወጣ ያሉ ቢሆኑም፣ ሂፒዎች በዓለም አቀፍ አስተሳሰብ እና በህብረት ሲመሩ፣ ሂፕስተሮች ደግሞ በግላዊ ምርጫ እና በቲማቲክ ስታይል ይታወቃሉ።ሂፒዎች የቮልስን ካልቸር ከፍ እንዳደረገጉ ይወሳል@deromzenderom




ድሮም ዘንድሮም
16 Aug, 14:01
🟡🟠 መኪናዋ ድሮም ዘንድሮም አለች 🟠🟡እኛ ግን ድሮን እየናፈቅን በዚህ መልክ ትዝታን እናጣጥማለን© Abel@DeromZenderom 💠


ድሮም ዘንድሮም
10 Aug, 08:03
ይሄ ሰው ማን ይባላል? 🔹አዲስ አበባ ሲኖር የሚያሽከረክረው ባለ ታሪኳን ቮልስ ነበር@deromzenderom 💠


ድሮም ዘንድሮም
4 Aug, 15:20
ለሁሉም ቮልስዋገን ባለቤትየቮልስዋገን ፌስቲቫል በተመለከተ የተቻለነን ሁሉ እየጣርን እንደሆነ ስለማሳወቅ።እኛ ድሮም ዘንድሮም የታደሰ፣ ያልታደሰ፣ አሮጌ፣ አዲስ ቀለም ሳንል ሁሉንም የቮልስ አፍቃሪ፣ የመኪና ባለቤት፣ ባለ ጋራዥ፣ ስፔር ፓርት ባለቤቶችን ለማሰባሰብ የሚያስችል ከዚህ ቀደም ከሰራነው ትልቅ ዝግጅት ትልቅ ፌስቲቫል አስበን እየተንቀሳቀስን እንገኛለን፣ ያለፈውን መድገም ወይንም ትልቅ ዝግጅት መድገም ነው አላማችን በተጨማሪም በአለም አቀፍ ሚዲያ በድጋሚ ስሙ የናኘ ግዙፍ የመኪና ዝግጀት ለማዘጋጀት አመታት እንደወሰደብን ታውቆ በተደጋጋሚ ከፈቃድ ጋር በተገናኘ ዝግጅቶች ተሰርዘውብናል አሁንም ቢሆን ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የዝግጅቶ ቦታ ፈቃድ ፕሮሰስ ላይ መሆናችንን እና የፌስቲቫል እቅዱ በሂደት ላይ እንደሆነ ልናሳውቅ እንወዳለን፣ እንደፈጣሪ ፈቃድ ቀን እና ሰአቱ ይፋ የሚደረግ ይሆናል።ውድ ቤተሰቦቻችን ለትእግስታችሁ ከልብ እናመሰግናለን፣ በዚህ ገፅ ተከታተሉንከአዘጋጆች የተሰጠ ማብራሪያ@deromzenderom


ድሮም ዘንድሮም
4 Aug, 07:30edited
Good Morning VW owners only!@deromzenderom
ድሮም ዘንድሮም
2 Aug, 19:31
4 ኪሎ አዲስ አበባ ላይ©plugddc#deromzenderom #ድሮምዘንድሮም@deromzenderom
ድሮም ዘንድሮም
1 Aug, 08:12
🔺ይሄ ቮልስ የስንት ሞዴል ነው? ፋብሪካ ካመረተው ለስንት አመት መንገድ ላይ አገልግሎት ሰቷልበኮሜንት አሳውቁን@deromzenderom


ድሮም ዘንድሮም
29 Jul, 07:22edited
እንደዚህ ቺንጋ መለወጥ ይቻላል እንዴ?@deromzenderom 💠
ድሮም ዘንድሮም
26 Jul, 13:39
ለ 1960–1970 ቮልስዋገን ቢትል (Volkswagen Beetle) ተሽከርካሪዎች የሚያስፈልጉ የጎማ መጠኖችና ዓይነቶች ትርጉም በምድብ እንደሚከተለው ቀርቧል፡1. የፋብሪካው ኦሪጅናል ጎማዎች (Original Specs) ከ 1960ዎቹ እስከ 1970ዎቹ የተመረቱ ቢትሎች ከፋብሪካ ሲወጡ የነበራቸው ኦሪጅናል ጎማዎች፦ 5.60-15 (ባያስ-ፕላይ / Bias-Ply): ለ15 ኢንች ሪም (Rim) የተሰራው የ1960 እና 1970ዎቹ ቢትል ዋነኛ የፋብሪካ ኦሪጅናል የጎማ ልክ። 175/70R15: በ1970ዎቹ መጀመሪያ (በተለይ ከ1971 በኋላ) ለወጡት ሱፐር ቢትል (Super Beetle / 1302/1303) ሰፋ ባሉ 5.5 ኢንች ስፖርት ሪሞች ላይ የነበረ የጎማ መጠን።. ዘመናዊ የራዲያል ጎማዎች (Modern Radial Replacements) ለዕለት ተዕለት driving የሚመከሩና በአሁኑ ጊዜ በገበያ ላይ በቀላሉ የሚገኙ ጎማዎች፦ 165/80R15 (ወይም 165R15): ለአሮጌ ቢትል በጣም ተፈጣሪና ተዋሃጅ ዘመናዊ ጎማ። የመኪናውን ቁመትና ቅርጽ ሳይቀይር በመንገድ ላይ ጥሩ ረጋ ያለ ጉዞ ይሰጣል። 155/80R15 (ወይም 155R15): ከኦሪጅናሉ የፋብሪካ መጠን ጋር በጣም የተቀራረበ በመሆኑ መሪውን ለማዞር በጣም ቀላል ያደርገዋል።3. ካል-ሉክ ስታይል (Cal Look Staggered Setup) ለዝቅ ያሉና የተሻሻሉ (Modified / Staggered) ቢትሎች የሚሆን የፊትና የኋላ የጎማ ዝግጅት፦ የፊት ጎማዎች (Front): 135/80R15 ወይም 145/80R15 (ቀጠን ያሉ) የኋላ ጎማዎች
ድሮም ዘንድሮም
24 Jul, 14:23
ለኮንስትራክሽን አገልግሎት የሚሆን የቮልስ ሚክሰር ለሽያጭ ቀርቧል አትገዙም ወይ?በኮሜንት አሳውቁን 👇@deromzenderom



ድሮም ዘንድሮም
16 Jul, 09:37
በኢትዮጲያ የሞተር ስፖርት ታሪክ ውስጥ ከአፄ ሀይለ ስላሴ ዘመን ጀምሮ እስካሁን ድረስ ቮልስዋገን የስፖርቱ አንዱ ተሳታፊ በመሆን ዘመንን ተሻግራለች።ይህ ቮልስ የሰለሞን "ሶል ጋራዥ" ሲሆን ላለፉት 10 አመታት ይህችን መኪና የሞተር ጉልበት ውድድር በሚመጥን መልኩ ሲያዳብር እና እያሻሻለ፣ ቀለም እና የውስጥ የቦዲ ስራዎች ስታንዳርዱን ሲጠብቅ ቆይቷልአ እኛ ተምናውቃቸው በቮልስ ከሚወዳደሩ 3 መኪኖች አንዱ የሆነው የሰለሞን ሲሆን የኛንም ቮልሶች ህይወት እየዘጋ ቀለም፣ ቦዲ እና ሞተር የሚያድስ ትልቅ ጋራዥ አለው።ሶልን በውድድሮቹ ወቅት ማገዝ መደገፍ ለምትፈልጉ መረጃዎችን እናጋራለን፣ ወጣቶች ላመኑበት በተለይም ለሞተር ስፖርት እና የቮልስ ቪንቴጅ ክላሲክ መኪኖች ጊዜ ገንዘብ እና ዋጋ ለሚከፍሉ ሁሉ ክብር አለን በርቱ እንላለን።ሌሎች ተጨማሪ ታሪክ፣ የፎቶ እና የቪድዬ ከፅሁፍ ጋር ጨምረን እናጋራለን ተከታተሉን።@deromzenderom ታሪካዊ መኪኖች ለሚወዱ ሰዎች የመረጃ ማሰባሰቢያ የቤተሰብ ኮምኒቲ ጭምር ነው



Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
