gram news
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺 channel avatar

𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

@dinarpremium

✅ 𝙒𝙚𝙡𝙘𝙤𝙢𝙚 𝙩𝙤 𝘿𝙞𝙣𝙖𝙧 𝙋𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙖𝙡 𝙞𝙛 𝙮𝙤𝙪 𝙣𝙚𝙚𝙙 ➪ 𝙩𝙚𝙡𝙜𝙧𝙖𝙢 𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 ➥🅓🅜 @Dinarpremiumbot

ProjectsENTelegram

1,760subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    20 Sept, 11:49

    18 ኛው ዙር የ Graphics Design እና Video Editing ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋልበዚህ ስልጠና በስልካችን ብቻ ተጠቅመን የተለያዩ ሎጎዎችን፣ባነሮችን፣ቢዝነስ ካርድ የማህበሪዊ ድረገፅ ፕሮፋይልችን እንዲሁም የተለያዩ የግራፊክስ ዲዛይን ውጤቶችን መስራት የምንችል ሲሆንቪዲዮዎችን በማቀናበር የተለያዩ የቢዝነስ ቪዲዮዎችን መስራት ለሶሻል ሚዲያዎች የሚሆኑ እና አጫጭር ቪዲዮዎችን ቀለል ባለ መልኩ መስራት እንድትችሉ ያደርጋልለመመዝገብ @dinarmzgeba
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    25 Jun, 20:07

    🌟 ቴሌግራም ፕሪሚየም ተጠቃሚዎች ከስቶሪ የሚያገኙት ጥቅሞች ይህን ይመስላል1️⃣ ስቶሪያቸው ቅድሚያ ይቀመጣልስቶሪ ስታደርጉ ሁልጊዜ መጀመሪያ ላይ ያደረጋችሁት ስቶሪ ከሌሎች ቀድሞ ይታያል🕶 ማንነት የመደበቅ ሁኔታ የሌሎች ተጠቃሚዎችን ስቶሪዎችን በስህተት ከፍታችሁ ካያችሁ በኋላ እንዳላያችሁ ማድረግ ትችላላችሁ👁 ከቆየ በኋላም ስቶሪያችሁን ያየውን ሰው ያሳውቃችኋል የናንተን ስቶሪ ማን እንደሚከፍት መመልከት ይችላሉ ጊዜው ካለፈ በኋላም ቢሆን። የስቶሪ ማለቂያ ጊዜ ከ 6 እስከ 48 ሰአታት ድረስ የሚቆይ ስቶሪ ማዘጋጀት ትችላላችሁ💽 ስቶሪ ወደ ጋለሪ ላይ ማስቀመጥ የሌሎች ተጠቃሚዎችን ስቶሪ አውርዳችሁ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።📝 ረዘም ያለ ፅሁፎችን ከስቶሪ ስር መፃፍ በስቶሪ ውስጥ 10x ረዘም ያሉ መግለጫዎችን መፃፍ ይችላሉ።
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    23 Jun, 19:37

    ሌሎቻችሁ ውጤታችሁ ይህን ይመስላል ጥሩ ፉክክር ነበር ለሌሎቻችሁ ለተወዳዳሪዎች ብቻ ልዩ ቅናሽ ስለምናደርግ መወዳደራችሁን የሚገልፅ ስክሪን ሹት በመላክ ቅናሹን ማግኘት ትችላላችሁ ምዝገባ 1 ቀን ስለሚቀረው በዚህ @dinarmzgeba መመዝገብ ትችላላችሁ
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    23 Jun, 19:34

    3ኛ abdlrewuf nuri ibrahim 40 ሰው በሷ ሊንክ ተቀላቅለዋል👏
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    23 Jun, 19:32

    አዲስ ያዘጋጀነው ቴሌግራም ፕሪሚየም እና ስታር መግዣ ቦት ነው ይጠቀሙት https://t.me/Dinarpremiumbot
    Telegram𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿𝗣𝗮𝘆Buy Telegram Premium and other online services @dinarpremium
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    23 Jun, 19:32

    2ኛ አብዱልማሊክ ሙሃመድአሚን ከማል 43 ሰው በሷ ሊንክ ተቀላቅለዋል👏👏
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    23 Jun, 19:30

    1ኛ khedija Abdu Ali 160 ሰው በሷ ሊንክ ተቀላቅለዋል👏👏👏
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    23 Jun, 19:23

    ውድድሩ አብቅቷል 3 አሸናፊዎችን ከ 5 ደቂቃ በኋላ በዚህ ቻናል እንገልፃለን👇👇👇 https://t.me/Dinarpremium
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    22 Jun, 18:16

    ⭐️Telegram 🔤🔤🔤🔤🔤On StockDouble Limits ⚡️ Upload Up to 4GB 📶 Faster Loading Time ⏺️ No Advertisement ✅️🌀Unique Reaction 🌀 Animated Avatars 🌀 Premium Sticker Verified Badge Behind Your Nameእና ሌሎችንም ቴሌግራም ላይ የሚኖራችሁን Experience የተሻለ የሚያደርጉ Features በውስጡ
    Image from a post by 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺Image from a post by 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    22 Jun, 08:52

    forwarded from @dinar_logy

    ይህን ቪዲዮ ተመልከቱትተወዳዳሪዎች የተሰጣችሁን ሊንክ ለሰዎች ሼር ስታደርጉ በዚህ መልኩ ይሁን በውድድሩ መሳተፍ የምትፈልጉ ብቻ በዚህ ➨ https://t.me/m/qA5bujY9ZjM0 ስማችሁን እስከ አያት ድረስ ብቻ ትልካላችሁ ሼር የምታደርጉት ሊንክ ይሰጣችኋል መልካም ዕድል
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    22 Jun, 08:33edited

    ሰላም አዲስ ቤተሰቦች ይህ ቻናል የቴሌግራም ፕሪሚየም እንዲሁም ስታር የሚገዛበት ሲሆን ለ 1 ወር የሚቆይ ቅናሽ ላይ ስለሆንን ለራሳችሁም ሆነ ለጓደኛችሁ በኢትዮጵያ ገንዘብ እኛ ባዘጋጀነው የቴሌግራም ቦት አማካኝነት መግዛት ትችላላችሁ👇👇 @Dinarpremiumbot @Dinarpremiumbot
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    7 May, 13:59

    🔥🔥🔥🔥 🩸🩸🩸🩸🩸🩸🅰️🩸3ወር ቴሌግራም PREMIUM 3500 6ወር ቴሌግራም PREMIUM 4500 1ዓመት ቴሌግራም PREMIUM 7000✉️ PREMIUM ማስደረግ የሚፈልግ @tolehaaaaaa✔️መክፈል የሚቻለው በCBE ፣ Telebirr፣ Awash ፣ Abyssinia ነው።✔️ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ የአካውንትዎን username ይልኩልኛል ከ3 እስከ 5 ደቂቃ ውስጥ Premium ይሆንልዎታል። አመሰግናለሁ።
    Image from a post by 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺Image from a post by 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    8 Apr, 18:24

    forwarded from @dinar_logy

    የምስራች 📶 💡💡💡💡💡💡💡💡 ተጀመረ 🌟ተጀመረ ተጀመረ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 1️⃣4️⃣ ኛው ዙር የግራፊክ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ📣ይህን ስልጠና በዲናር ቴክኖሎጂ ለ
    Image from a post by 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺Image from a post by 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    19 Dec 2025, 13:18

    forwarded from @dinar_logy

    Telegram Passkeyቴሌግራም አካውንታችን ላይ login ለማድረግ የሚያገለግለን የpasskey feature እንዳስተዋወቀ ታውቃላችሁ።Passkey password-less የsign in መንገድ ሲሆን ባህላዊ የፊደልና የቁጥር የይለፍ ቃሎችን የሚተካ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፈጣንና ቀላል login መንገድ ነው።Passkey Public-key cryptographic መንገድ ስለሚጠቀም ከጣትና ከፊት አሻራችን እንዲሁም የscreen ፒንና ፓተርን የተያያዘ private key የቀፏችን ሃርድዌር ላይ ይቀመጣል።ስለዚህ ማንኛውንም የpasskey feature ያለው አፕሊኬሽን ስልካችን android ከሆነ ከGoogle password manager ጋር iphone ከሆነ ደግሞ ከiCloud Keychain ጋር በማገናኘት መጠቀም ይቻላል።passkey መጠቀም ብዙ ጥቅም አለው። ✔️ፊደል ወይም ቁጥር ስላልሆነ ልንረሳው አንችልም። ✔️ለፊሺንግ ጥቃት የተጋለጠ አይደለም። ✔️ሰርቨር ላይ አይቀመጥም።አዲስ ስልክ ስንቀይርስ እንዴት login ማድረግ እንችላለን? አዲስ ስልክ ቀይረን በGoogle አካውንታችን login ስናደርግ ፓስኪን ጨምሮ ሁሉም ከgoogle አካውንታችን ጋር የተገናኙ አካውንቶችን መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ የGoogle አካውንታችንን(Gmail) እንደ አይን ብሌን መጠበቅ ይኖርብናል። እዚጋ መታወቅ ያለበት google አካውንታችን ሃክ ቢደረግ ራሱ
    Image from a post by 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺Image from a post by 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    18 Dec 2025, 08:19

    forwarded from @dinar_logy

    የምስራች 📶 💡💡💡💡💡💡💡💡 ተጀመረ 🌟ተጀመረ ተጀመረ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 1️⃣2️⃣ ኛው ዙር የግራፊክ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ📣ይህን ስልጠና በዲናር ቴክኖሎጂ ለ
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    28 Nov 2025, 18:35edited

    ቴሌግራም አዲስም ሆነ የቆየ አካውንት ለመግባት አልከፍት ያላችሁ ወንድም እና እህቶች አገልግሎት ማግኘት ስለምትችሉ በዚህ @tolehaaaaaa ማናገር ትችላላችሁ https://t.me/Dinar_prem
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    26 Nov 2025, 11:08edited

    🔥🔥🔥 🩸🩸🩸🩸🩸🩸🅰️🩸 UPDATED PRICE3ወር ቴሌግራም PREMIUM 3500 6ወር ቴሌግራም PREMIUM 4500 1ዓመት ቴሌግራም PREMIUM 6500✉️ PREMIUM ማስደረግ የሚፈልግ @tolehaaaaaa✔️መክፈል የሚቻለው በCBE ፣ Telebirr፣ Awash ፣ Abyssinia ነው።✔️ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ የአካውንትዎን username ይልኩልኛል ከ3 እስከ 5 ደቂቃ ውስጥ Premium ይሆንልዎታል። አመሰግናለሁ።የቴሌግራም ፕሪሚየም ጥቅሞቹን በዚህ መመልከት ትችላላችሁ https://t.me/Dinar_prem/173ለመግዛት ይህን ይጫኑ➡️ Premium
    Image from a post by 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺Image from a post by 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    24 Nov 2025, 17:29

    ቴሌግራም ፕሪሚየም ማድረግ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ መልኩ በኔ በኩል ማስደረግ ትችላላችሁ የምትጠቀሙት Bot 👇👇👇 @Dinarprembot @Dinarprembot
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    24 Nov 2025, 17:26edited

    ቴሌግራም ፕሪሚየም ማድረግ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ መልኩ በኔ በኩል ማስደረግ ትችላላችሁ 👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMAw8ekAW/
    TikTokVisit TikTok to discover videos!Watch, follow, and discover more trending content.
  • 𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺

    16 Nov 2025, 18:19

    ቴሌግራም አዲስም ሆነ የቆየ አካውንት ለመግባት አልከፍት ያላችሁ ወንድም እና እህቶች አገልግሎት ማግኘት ስለምትችሉ በዚህ @tolehaaaaaa ማናገር ትችላላችሁ https://t.me/Dinar_prem