Latest posts

Dr. Eyob Mamo
23 Sept, 16:29
የ2019 ዓመት የጅማሬ ስልጠና!የስልጠናው ርእስ፡-“የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (ውጤታማ የምክር አሰጣጥ ተግባራዊ መመሪያ)Counseling Skills and Techniques (A Practical Guide to Effective Counseling)ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live)የስልጠናው ቀናት፡- ጥቅምት 05/2019፣ ጥቅምት 12/2019፣ ጥቅምት 19/2019 እና ጥቅምት 26/2019 (አራት ኃሙሶች)የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)ስልጠናው ለማን ይጠቅማል?-💡 በማንኛውም ማሕበራዊ ዘርፍ ለተሰማሩና የሕብረተሰቡን የስነ-ልቦና ሁኔታ ለመፍታት ለሚፈልጉ!💡 በትምህርት ቤት በአስተማሪነትም ሆነ በተለያዩ ዘርፎች ለተሰማሩና ወጣቶችን ለመምከር ለሚፈልጉ!💡 ልጆችን ለሚያሳድጉና ልጆቻቸውን በብቃት ለማማከር ለሚፈልጉ!💡 የግልን (የራስን) የስነ-ልቦና እና የስሜት ሁኔታ ለመገንዘብና ለመፍታት ለሚፈልጉ!💡 የማማከር አገልግሎት ራእያቸው እንደሆነ ለሚያስቡና ራሳቸውን ማዘጋጀት ለሚፈልጉ!💡 በማህበራዊ ሠራተኝነት (Social work) ተሰማርተው ሰዎችን ለማገዝ ለሚፈልጉ!💡 የምክር አገልግሎትን አስመልክቶ አጠቃላይ እውቀት (general knowledge) ለማዳበር ለሚፈልጉ!በዚህ ስልጠና ለመሳተፍ፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡Join now!!!


Dr. Eyob Mamo
23 Sept, 14:11
የቀን መደምደሚያ ወሳኝ ጥያቄዎች!ለወደፊቱ ማታ እቤታችሁ ስትገቡ ብትለማመዱት ትኩረታችሁን የሚሰበሰብና ቀን በቀን ለውጥን እንዳታሳዩ የሚረዳችሁን መልካም ልምምድ ዛሬ በጥያቄ መልክ ላቅርብላችሁ፡፡• ዛሬ ካወጣችሁት ገንዘብ መካከል ከዓላማችሁ ጋር የሚሄደው መጠን ምን ያህሉ ነው?• ዛሬ አብራችኋቸው ካሳለፋችኋቸው ሰዎች መካከል ስንቶቹ ለዓላማችሁ፣ ለአመለካከታችሁና ለሕይወት ዘይቤያችሁ ጋር የሚመጥኑ ናቸው?• ዛሬ ያሳለፋችሁባቸው ቦታዎች ስንቶቹ ለሕይወት ዘይቤያችሁና ለአመለካከታችሁ የሚመጥኑ ናቸው?• ዛሬ ከዓላማችሁና ለማወቅ ከምትፈልጉት የእውቀት ዘርፍ አንጻር ያነበባችሁት መጽሐፍ ወይም ጽሁፍ ምንድን ነው?• ዛሬ በአብዛኛው በማየት ያሳለፋችሁት የሶሸል ሚዲያ መስክ ምን ያህል ከእናንተ ዓላማና ማንነት ጋር ይመጥናል?https://t.me/Dreyobhttps://m.youtube.com/user/naeleyob623https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/


Dr. Eyob Mamo
23 Sept, 13:01
ከቤትዎ ሆነው ስራዎትንወደ ገቢ ይቀይሩ! Upwork Freelancing Full Course Upwork ላይ ፕሮፋይል ማዘጋጀት፣ ስራ መፈለግ፣ Proposal መጻፍ እና ደንበኛ ማግኘት ይማሩ። 15 Videos + PDF ክህሎትዎን ወደ ዶላር ገቢ ይቀይሩ!ተጨማሪ ስጦታ! በዳውንሎዱ ውስጥ ሙሉ የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠናዎች በአማርኛ ተካትተዋል! አሁኑኑ ይጀምሩ!https://ye-buna.com/penielterefe?ref=product_detail&product=6aae1ef33e5d8_penielterefeሌሎች የወርክሾፕ ስልጠናዎች።1.ለግራፊክ ዲዛይነሮች እና content creator የተዘጋጀ የ AI ስልጠና፤ በ 2 ሰዓት ውስጥ የፈጠራ ችሎታዎን ከፍ ያድርጉ።2.Web Design in WordPress፤ ከ 6 እስከ 8 ሳምንት በባለሙያ የታገዘ፤ plus mentorship.የተወሰኑ ቦታዎች ብቻ ስለቀሩ እንዳያመልጥዎት አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📞 ስልክ: 0906556409 / 0777893589 💬 ቴሌግራም: t.me/novalight_digital 🌐 ዌብሳይት:www.novalightdigital.com 📍 አድራሻ: Post Commercial Center, 5th Floor, Office No. 515


Dr. Eyob Mamo
23 Sept, 03:29
የ2019 ዓመት የጅማሬ ስልጠና!2019 Kickoff Training!የስልጠናው ርእስ፡-“የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (ውጤታማ የምክር አሰጣጥ ተግባራዊ መመሪያ)Counseling Skills and Techniques (A Practical Guide to Effective Counseling)ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live)የስልጠናው ቀናት፡- ጥቅምት 05/2019፣ ጥቅምት 12/2019፣ ጥቅምት 19/2019 እና ጥቅምት 26/2019 (አራት ኃሙሶች)የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)ስልጠናው ለማን ይጠቅማል?-💡 በማንኛውም ማሕበራዊ ዘርፍ ለተሰማሩና የሕብረተሰቡን የስነ-ልቦና ሁኔታ ለመፍታት ለሚፈልጉ!💡 በትምህርት ቤት በአስተማሪነትም ሆነ በተለያዩ ዘርፎች ለተሰማሩና ወጣቶችን ለመምከር ለሚፈልጉ!💡 ልጆችን ለሚያሳድጉና ልጆቻቸውን በብቃት ለማማከር ለሚፈልጉ!💡 የግልን (የራስን) የስነ-ልቦና እና የስሜት ሁኔታ ለመገንዘብና ለመፍታት ለሚፈልጉ!💡 የማማከር አገልግሎት ራእያቸው እንደሆነ ለሚያስቡና ራሳቸውን ማዘጋጀት ለሚፈልጉ!💡 በማህበራዊ ሠራተኝነት (Social work) ተሰማርተው ሰዎችን ለማገዝ ለሚፈልጉ!💡 የምክር አገልግሎትን አስመልክቶ አጠቃላይ እውቀት (general knowledge) ለማዳበር ለሚፈልጉ!በዚህ ስልጠና ለመሳተፍ፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡Join now!!!


Dr. Eyob Mamo
23 Sept, 01:59edited
አንጎላችን ባዶ እንዳይሆን“አንጎላችን እኮ ልክ እንደ ሆዳችን ባዶ ሲሆን የማስጠንቀቂያ መልእክት አይሰጠንም” (Arabic proverb)አንጎላችን ምን ያህል ባዶና ከቀን ወደቀን የማይሻሻል እንደሆነ ለማወቅ ከፈለግን የማንበብ ልማዳችንን፣ ሌሎችን የማድመጥ ልምምዳችንን፣ ለብቻችን ሆነን የማሰቢያ ጊዜ መውሰዳችንንና ስሜትን ከመቀስቀስ ከማያልፉ ሚዲያዎች ጋር ያለንን ቁርኝት የመግታት ሁኔታችንን ማየቱ በቂ ነው፡፡ሆዳችን ባዶ ሲሆን ረሃብ ይሰማናል፤ አንጎላችን ግን እውቀት፣ ማሰብና አዲስ ሐሳብ ባለመመገብ ቀስ በቀስ ባዶ ሊሆን ይችላል - እኛም ላናስተውለው እንችላለን።አንጎላችን ምን ያህል እየተመገበ እንደሆነ ለማወቅ ራሳችንን እንጠይቅ፦ምን እያነበብኩ ነው?ምን እየተማርኩ ነው?ማንን በትኩረት እያዳመጥኩ ነው?ለማሰብና ለመመርመር ጊዜ እወስዳለሁ?የምመግበው ነገር እውቀቴን እያሳደገ ነው ወይስ ስሜቴን ብቻ እያነሳሳ ነው?አንጎላችንን ለመመገብ ተግባራዊ መርሆች1. በየቀኑ አንብቡ አንዳንድ ሰዎች በየቀኑ ብዙ ሰዓት ማንበብ እንዳለባቸው በማሰብ ተስፋ ይቆርጣሉ፡፡ በየቀኑ 10–20 ደቂቃ ማንበብ ጥሩ መነሻ ነው፡፡2. በየቀኑ አንድ አዲስ ነገር ተማሩ ትምህርት ከመጽሐፍ ብቻ አይመጣም። ከሰዎች፣ ከልምድ፣ ከስራ እና ከስህተትም መማር እንችላለን።3. ከሚያውቁ ሰዎች ጋር አሳልፉ አንጎላችንን ለመመገብ አአምሯቸውን ከሚመግቡ ሰዎች ጋር ማሳለፍ ጠቃ ነው፡፡ ለእውቀት ግድ ከማይሰጣቸው ሰዎች ተጠበቁ4. ማዳመጥን ልማድ አድርጉ ሁልጊዜ እኛ መናገር አይገባንም። ሌሎችን በጥሞና ስናዳምጥ አዲስ ሐሳብ፣ ልምድና አመለካከት እናገኛለን።5. ለብቻችሁ የማሰቢያ ጊዜ ውሰዱ ብዙ መረጃ ማግኘት ብቻ እውቀት አይደለም። የሰማነውንና ያነበብነውን ማሰብና መተንተን ያስፈልጋል።6. የምታውቁትን ተግባራዊ አድርጉ እውቀት በራሱ ውጤት አያመጣም። የተማራችሁትን ወደ ተግባር ስትቀይሩት ብቻ ነው እውቀቱ ጠቃሚ የሚሆነው።TelegramDr. Eyob MamoLife skill development! You can contact me @DrEyobmamo
Dr. Eyob Mamo
23 Sept, 01:58
አንጎላችን ባዶ እንዳይሆን


Dr. Eyob Mamo
22 Sept, 12:59
ከቤትዎ ሆነው ስራዎትንወደ ገቢ ይቀይሩ! Upwork Freelancing Full Course Upwork ላይ ፕሮፋይል ማዘጋጀት፣ ስራ መፈለግ፣ Proposal መጻፍ እና ደንበኛ ማግኘት ይማሩ። 15 Videos + PDF ክህሎትዎን ወደ ዶላር ገቢ ይቀይሩ!ተጨማሪ ስጦታ! በዳውንሎዱ ውስጥ ሙሉ የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠናዎች በአማርኛ ተካትተዋል! አሁኑኑ ይጀምሩ!https://ye-buna.com/penielterefe?ref=product_detail&product=6aae1ef33e5d8_penielterefeሌሎች የወርክሾፕ ስልጠናዎች።1.ለግራፊክ ዲዛይነሮች እና content creator የተዘጋጀ የ AI ስልጠና፤ በ 2 ሰዓት ውስጥ የፈጠራ ችሎታዎን ከፍ ያድርጉ።2.Web Design in WordPress፤ ከ 6 እስከ 8 ሳምንት በባለሙያ የታገዘ፤ plus mentorship.የተወሰኑ ቦታዎች ብቻ ስለቀሩ እንዳያመልጥዎት አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📞 ስልክ: 0906556409 / 0777893589


Dr. Eyob Mamo
22 Sept, 09:20edited
የ2019 ዓመት የጅማሬ ስልጠና!የስልጠናው ርእስ፡-“የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (ውጤታማ የምክር አሰጣጥ ተግባራዊ መመሪያ)Counseling Skills and Techniques (A Practical Guide to Effective Counseling)ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live)የስልጠናው ቀናት፡- ጥቅምት 05/2019፣ ጥቅምት 12/2019፣ ጥቅምት 19/2019 እና ጥቅምት 26/2019 (አራት ኃሙሶች)የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)ስልጠናው ለማን ይጠቅማል?-💡 በማንኛውም ማሕበራዊ ዘርፍ ለተሰማሩና የሕብረተሰቡን የስነ-ልቦና ሁኔታ ለመፍታት ለሚፈልጉ!


Dr. Eyob Mamo
22 Sept, 02:01
የ2 ደቂቃ ሕግ (The 2-Minute Rule)የ2 ደቂቃ ሕግ ቀላል የሥራ አመራር መርህ ነው።አንድ ሥራ ከ2 ደቂቃ በታች የሚወስድ ከሆነ፣ ለወደፊት አታስተላልፉት፤ ወዲያውኑ አድርጉት!የዚህ ሕግ ጥቅሙ!✔️ ትንንሽ ሥራዎች እንዳይከማቹ ይከላከላል✔️ ትንንሽ ሥራዎችን እያስተላለፍን ስናዘገያቸው፣ በመጨረሻ ብዙ ሥራ ይሆናሉ።✔️ የአእምሮ ጫናን ይቀንሳል✔️ ያልተጠናቀቁ ትንንሽ ሥራዎች በአእምሮአችን ቦታ ይይዛሉ። ወዲያውኑ ማጠናቀቃቸው ነፃ ያደርገናል።✔️ የእርምጃ ልምድን ይገነባል✔️ “በኋላ አደርገዋለሁ” ከማለት ይልቅ “አሁን አደርገዋለሁ” የሚል አመለካከት ይገነባል።


Dr. Eyob Mamo
21 Sept, 14:59
ከቤትዎ ሆነው ስራዎትን ወደ ገቢ ይቀይሩ! Upwork Freelancing Full Course Upwork ላይ ፕሮፋይል ማዘጋጀት፣ ስራ መፈለግ፣ Proposal መጻፍ እና ደንበኛ ማግኘት ይማሩ። 15 Videos + PDF ክህሎትዎን ወደ ዶላር ገቢ ይቀይሩ!ተጨማሪ ስጦታ! በዳውንሎዱ ውስጥ ሙሉ የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠናዎች በአማርኛ ተካትተዋል! አሁኑኑ ይጀምሩ! ለማንኛውም ጥያቄዎች: በ+251 90 655 6409 ይደውሉhttps://ye-buna.com/penielterefe?ref=product_detail&product=6aae1ef33e5d8_penielterefe


Dr. Eyob Mamo
21 Sept, 12:04
የ2019 ዓመት የጅማሬ ስልጠና!የስልጠናው ርእስ፡-“የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (ውጤታማ የምክር አሰጣጥ ተግባራዊ መመሪያ)Counseling Skills and Techniques (A Practical Guide to Effective Counseling)ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live)የስልጠናው ቀናት፡- ጥቅምት 05/2019፣ ጥቅምት 12/2019፣ ጥቅምት 19/2019 እና ጥቅምት 26/2019 (አራት ኃሙሶች)የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)ስልጠናው ለማን ይጠቅማል?-💡 በማንኛውም ማሕበራዊ ዘርፍ ለተሰማሩና የሕብረተሰቡን የስነ-ልቦና ሁኔታ ለመፍታት ለሚፈልጉ!


Dr. Eyob Mamo
21 Sept, 01:59
መቋቋም (Coping) እና ችግርን መፍታት/መጋፈጥ (Dealing)አንዳንድ ችግሮች ሲገጥሙን ከእነዚህ አቀራረቦች መካከል የትኛውን መጠቀም እንዳለብን በጥንቃቄ መለየት አስፈላጊ ነው፡፡መቋቋም (Coping) ማለት ሁኔታውን ወዲያውኑ መቀየር ባንችልም፣ የሚያመጣውን ጭንቀትና ተፅዕኖ በጤናማ መንገድ መቆጣጠር ነው።መፍታት/መጋፈጥ (Dealing) ማለት ችግሩን በቀጥታ መመልከት፣ የሚቻለውን እርምጃ መውሰድና መፍትሔ መፈለግ ነው።የመቋቋምን መንገድ የምንጠቀምበት ጊዜ• ሁኔታውን ወዲያውኑ መቀየር ሳትችሉ ስትቀሩ • ከአቅማችሁ ውጭ የሆነ ነገር ሲሆን • ስሜታችሁን መጀመሪያ ማረጋጋት ሲያስፈልግ • ሁኔታው ጊዜያዊ ችግር ሲሆንምሳሌ፦ ስራችሁን በድንገት ብታጡ፣ መጀመሪያ ፍርሃትና ተስፋ መቁረጥን መቋቋም ያስፈልጋል፤ ከዚያ ሌላ ሥራ መፈለግ ይችላል።የመጋፈጥ/መፍታትን መንገድ የምንጠቀምበት ጊዜ• ችግሩን ለመቀየር ተፅዕኖ የማሳደር አቅም ሲኖራችሁTelegramDr. Eyob MamoLife skill development! You can contact me @DrEyobmamo
Dr. Eyob Mamo
21 Sept, 01:58
መቋቋም (Coping) እና ችግርን መፍታት/መጋፈጥ (Dealing)


Dr. Eyob Mamo
20 Sept, 14:56
ከቤትዎ ሆነው ስራዎትን ወደ ገቢ ይቀይሩ! Upwork Freelancing Full Course Upwork ላይ ፕሮፋይል ማዘጋጀት፣ ስራ መፈለግ፣ Proposal መጻፍ እና ደንበኛ ማግኘት ይማሩ። 15 Videos + PDF ክህሎትዎን ወደ ዶላር ገቢ ይቀይሩ! አሁኑኑ ይጀምሩ! https://ye-buna.com/penielterefe?ref=product_detail&product=6aae1ef33e5d8_penielterefe


Dr. Eyob Mamo
20 Sept, 05:59
የ2019 ዓመት የጅማሬ ስልጠና!የስልጠናው ርእስ፡-“የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (ውጤታማ የምክር አሰጣጥ ተግባራዊ መመሪያ)Counseling Skills and Techniques (A Practical Guide to Effective Counseling)ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live)የስልጠናው ቀናት፡- ጥቅምት 05/2019፣ ጥቅምት 12/2019፣ ጥቅምት 19/2019 እና ጥቅምት 26/2019 (አራት ኃሙሶች)የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)ስልጠናው ለማን ይጠቅማል?-💡 በማንኛውም ማሕበራዊ ዘርፍ ለተሰማሩና የሕብረተሰቡን የስነ-ልቦና ሁኔታ ለመፍታት ለሚፈልጉ!


Dr. Eyob Mamo
20 Sept, 04:33
ሁለቱ ስህተቶችብዙ ሰዎች ምን ማድረግ እንደሚፈልጉና በውስጣቸው የሚያነሳሳቸውን ነገር የማወቅ ችግር የለባቸውም፡፡ ነገር ግን ያንን ሳያደርጉት ራሳቸውን ያገኙታል፡፡ ይህ የሚሆንበት ምንክንያት ብዙ ሊሆን ቢችልም፣ ዋና ዋናዎቹ ግን ሁለት ናቸው፡፡1. ለማድረግ ለምንፈልገው መልካም ነገር ገና ጊዜው አይደለም ብሎ መዘናጋት፡፡መፍትሄው፡- ማድረግ የፈለግነው ነገር በእርግጥም ትክክለኛ እና ያመንንበት እንደሆነ ካረጋገጥን በኋላ በትንሹ መጀመር፡፡2. ለማድረግ ለምንፈልገው መልካም ነገር ጊዜው አልፏል ብሎ ተስፋ መቁረጥ፡፡መፍትሄው፡- ማድረግ የምንፈልገው ነገር አሁንም በውስጣችን የመኖሩ ሁኔታ የሚጠቁመን አሁንም ለማከናወን ጊዜው እንዳላለፈ መሆኑን በማወቅ ግራ እና ቀኝ ሳይሉ መጀመር፡፡ዓላማችንን የመጀመርና የማሳካት ጉዞ 80 በመቶ የውስጥ ቁርጠኝነት፣ 20 በመቶው ደግሞ የሁኔታዎች መመቻችት እንደሆነ አትዘንጉ፡፡እችላለሁ ብላችሁ ከወሰናችሁ 80 በመቶውን ጉዞ እንደተጓችሁ አስታውሱ፡፡ 20 በመቶው ቀስ በቀስ ይመጣል፡፡መልካም እሁድ!https://t.me/Dreyob


Dr. Eyob Mamo
19 Sept, 08:09edited
የ2019 ዓመት የጅማሬ ስልጠና!የስልጠናው ርእስ፡-“የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (ውጤታማ የምክር አሰጣጥ ተግባራዊ መመሪያ)Counseling Skills and Techniques (A Practical Guide to Effective Counseling)ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live)የስልጠናው ቀናት፡- ጥቅምት 05/2019፣ ጥቅምት 12/2019፣ ጥቅምት 19/2019 እና ጥቅምት 26/2019 (አራት ኃሙሶች)የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)ስልጠናው ለማን ይጠቅማል?-💡 በማንኛውም ማሕበራዊ ዘርፍ ለተሰማሩና የሕብረተሰቡን የስነ-ልቦና ሁኔታ ለመፍታት ለሚፈልጉ!


Dr. Eyob Mamo
18 Sept, 16:20
በዚህ አመት ደስተኛነታችሁን አስመልሱ“ደስተኛችሁና ፈገግተኛነታችሁ በዙሪያችሁ ያሉትን ሁኔታዎች ይለውጡ እንጂ በዙሪያችሁ ያሉ ሁኔታዎች ደስተኛችሁንና ፈገግተኛነታችሁን እንዲለውጠው በፍጹም አትፍቀዱ” (ካልታወቀ ምንጭ)ምን ያህል ደስተኛ እና በፈገግታ የተሞላችሁ እንደነበራችሁ አስቡት እስቲ፡፡ ከአንዳንድ ሰዎች እና ሁኔታዎች የተነሳ ይህ ደስተኛነትና ፈገግታ ጠፍቶባችሁ ከሆነ የድሮ ማንነታችሁን አስመልሱ፡፡https://t.me/Dreyobhttps://m.youtube.com/user/naeleyob623https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/


Dr. Eyob Mamo
18 Sept, 02:01
የአዲስ ዓመት ጅማሬ ! (ክፍል አምስት)ከውድቀት በኋላ ተነስቶ የመቀጠል መርሆች!በያዝነው አዲስ ዓመት የጀመራችሁት አዲስ ጉዞ ምንም እንኳን የሚያጓጓ ቢሆንም እንቅፋት የለውም ማለት አይደለም፡፡ ጉዞው አዲስ እና መንገዱም ያልተለመደ መሆኑን አስታውሱ፡፡ እንቅፋት የሚያጋጥመው ሰው የሚራመድ ሰው ነው፡፡ የሚወድቅ ሰው የቆመና የሚንቀሳቀስ ሰው ነው፡፡ በመሆኑም ወደ አዲሱ የሕይወት ዘይቤ ስትራመዱ እንቅፋት ማጋጠሙ አይቀርምና ራስን ማዘጋጀት አስፈላጊ ነው፡፡ይህንን አድርጉ . . .1. ውድቀታችሁ ማንነታችሁን እንዲወክል አትፍቀዱበአንድ ነገር ወደቃችሁ ማለት እናንተ ውዳቂ ናችሁ ማለት አይደለም፡፡ ውድቀት የአንድ ጊዜ ክስተት እንጂ የማንነታችሁ መመዘኛ እንደሆነ ከማሰብ ራሳችሁን ጠብቁ፡፡2. ትምህርቱን ውሰድየመውደቅ ውበቱ ከልምምዱ የምታገኙት ትምህርት መሆኑ ይታወሳችሁ፡፡ “ከዚህ ልምድ ምን መማር እችላለሁ?” ብላችሁ መጠየቅን የዘወትር ልምምዳችሁ አድርጉት፡፡3. ተነሱና እንደገና ሞክሩመውደቃችሁ ምንም ችግር የለበትም፡፡ ችግር ያለበት ከወደቃችሁ በኋላ ካልተነሳችሁ ነው፡፡ ከእያንዳንዱ ውድቀታችሁ በኋላ ትምህርታችሁን በመያዝ እንደገና መነሳት ጠንካራ ያደርጋችኋል፡፡


Dr. Eyob Mamo
17 Sept, 08:20
አሁንም የመስከረምን ወር የንበብ Challenge መቀላቀል ይቻላል ወይ በማለት ለምትጠይቁ!!!አዎን!!! አሁንም በመቀላቀልና ያለፈውን በማንበብ መቀጠል ትችላላችሁ፡፡“የመስከረምን ወር ንባብ አሁን መቀላቀል ይቻላል?” ብላችሁ ለምትጠይቁ . . .መልሱ፣ “አዎን ይቻላል!” የሚል ነው፡፡ዛሬን ጨምሮ ያለፏሁን የሶስት ቀን ንባቦች አንብባችሁ በማስተካከል ከነገ ጀምሮ ያለውን በየቀኑ መቀጠል ትችላላችሁ፡፡የንባብ ወር - መስከረም / 2019ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ትኩረት”ንባቡ የተጀመረበት ቀን - መስከረም 1 / 2019ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - መስከረም 30 / 2019ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
