Latest posts

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
22 Sept, 16:53
🎙የምዕራብ ክ/ከተማ የመስቀል በዓል ለማክበር ከ24 አድባራትና ገዳማት የተወጣጡ 805 የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ከነሐሴ 24 እስከ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ .ም ድረስ በደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል የመዝሙር የሰልፍና የትርዒት ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል።" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"📌የቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMislene




Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
22 Sept, 16:53





Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
22 Sept, 05:38
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"📌የቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMislene



Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
21 Sept, 14:17edited
🚌ጉዞ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ገዳም🚌መነሻ መስከረም 18 _2019ከሌሊቱ 11:00መመለሻ መስከረም 24_2019 ዓ.ምዋጋ 10,600 ብር ብቻመመዝገቢያ ቦታ:- በሰንበት ት/ቤቱ ሱቅ በአሜን መንፈሳዊ መዝሙር ቤትእቃ መጫኛ መስከረም 17_ 2019 ዓ.ምለበለጠ መረጃ👉0946817753👉0913734590


Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
21 Sept, 05:11
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"📌የቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMislene


Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
20 Sept, 05:21
🌸እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ🌸" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"📌የቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMislene




Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
19 Sept, 06:44
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!🗓መስከረም 10- 2019 ዓ.ም።✨የሰንበተ ክርስቲያን መዝሙር፣ የሥርዓተ ቅዳሴ ምንባባት፣ የዕለቱ ምስባክ፣ የወንጌል ክፍል እና በዕለቱ የሚቀደሰው ፍሬ ቅዳሴ ከላይ በተቀመጠው መልኩ ተዘጋጅቷል።ማሳሰቢያ 👉 ይህንን ምስባክ ስናዘጋጅ በግጻዌው መሠረት ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ ሊቃውንቱ ከወቅቱ፣ ከደብሩ፣ ከዕለቱ እና ከምሥጢሩ ተነሥተው እንደ ሁኔታው ሊቀይሩት ስለሚችሉ ይህንን ከግንዛቤ ውስጥ እንዲገባ ለማለት እንወዳለን።" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/EMislene የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/EMislene/ የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.comS/egziabher_meslene28/ የቲክቶክ ገጽ፡



Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
17 Sept, 13:47edited
"ስለዚህ ሰው አባቱን እና እናቱን ይተዋል ፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ ፤ ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው ፤ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስ እና ስለ ቤተ-ክርስቲያን እላለሁ።" ኤፌ.፭ ፥ ፴፩ - ፴፪✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨መስከረም ፫ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም በደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል የጋብቻ ሥነ-ሥርዓታችሁን የፈፀማችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ወንድማችን አቶ አማኑኤል ሚሊዮን (ሠይፈ ሚካኤል ) እና እኅታችን ወ/ሮ እንቁጣጣሽ ብዙነህ (አመተ ማርያም) እንኳን ደስ አላችሁ!!!የአብርሃምን እና የሣራን ጋብቻ የባረከ አምላክ አንድነታችሁን ይባርክ! እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ! እያለች እግዚአብሔር ምስሌነ ሰ/ት/ቤት መልካም የትዳር ሕይወት ትመኝላችኋለች!!!✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"📌የቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMislene


Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
17 Sept, 05:12
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"📌የቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMislene



Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
16 Sept, 14:25
📢 የደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተከታታይ እና የተልእኮ ትምህርት ለማስተማር ዝግጅቱን አጠነቋል።የምዝገባ ቀናት🗓 ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም ----መስከረም 25/2019 ዓ.ምየምዝገባ ቦታ🧭 በሰንበት ት/ቤቱ ትምህርት እና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል🕰 የምዝገባ ሰዓትዘወትር ከሰኞ - እሑድ ከምሽት 12:30 -2:00 ሰዓት" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene


Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
16 Sept, 05:12
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"📌የቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMislene




Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
15 Sept, 05:04
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"📌የቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMislene




Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
14 Sept, 05:05
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"📌የቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMislene


Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
13 Sept, 05:00
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"📌የቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMislene


Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
12 Sept, 06:25
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!🗓መስከረም 2- 2019 ዓ.ም።✨የሰንበተ ክርስቲያን መዝሙር፣ የሥርዓተ ቅዳሴ ምንባባት፣ የዕለቱ ምስባክ፣ የወንጌል ክፍል እና በዕለቱ የሚቀደሰው ፍሬ ቅዳሴ ከላይ በተቀመጠው መልኩ ተዘጋጅቷል።ማሳሰቢያ 👉 ይህንን ምስባክ ስናዘጋጅ በግጻዌው መሠረት ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ ሊቃውንቱ ከወቅቱ፣ ከደብሩ፣ ከዕለቱ እና ከምሥጢሩ ተነሥተው እንደ ሁኔታው ሊቀይሩት ስለሚችሉ ይህንን ከግንዛቤ ውስጥ እንዲገባ ለማለት እንወዳለን።" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/EMislene የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/EMislene/ የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.comS/egziabher_meslene28/ የቲክቶክ ገጽ፡



Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
11 Sept, 14:02
https://www.youtube.com/watch?v=ggxUYOdaA30YouTubeአሮጌው ነገር አልፏል እነሆ ሁሉም አዲስ ሆነ|| እንኳን አደረሳችሁ || መምህር ናትናኤል ድንቁከደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል 👉 የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene 👉 የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/EMislene 👉 የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/EMislene/ 👉 የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/ 👉 የቲክቶክ ገጽ፡ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
11 Sept, 04:04
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"📌የቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMislene



Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
10 Sept, 16:50
🎙የደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት የህጻናት እና ማዕከላዊያን ተማሪዎች አበባዮሽ ዝማሬን አቀረቡ።" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"📌የቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMislene



Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
