gram news
English For Ethiopia - በቀላሉ channel avatar

English For Ethiopia - በቀላሉ

@english_ethiopian

A place to learn English easily. Owner - @Samson_G / @FetanEnglishSupport Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

ProjectsENLanguages

194,000subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    23 Sept, 20:14

    ልተኛ ነው ለማት ፦
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    23 Sept, 18:45

    የስንተኛ ክፍል መፅሐፍ በ PDF መልክ ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን ክፍል መፅሐፍ አንዴ ይጫኑ ወደ መፅሐፉ ያደርሳችኋል።All KG Books KG 1 KG 2 KG 3Elementary Grade 1 Grade 7 Grade 2 Grade 8 Grade 3 Grade 4 Grade 5 Grade 6Highschool Grade 9 Grade 10Grade 11 Grade 12Remedial Courses Remedial Natural Remedial SocialFreshman Courses Freshman Natural Freshman SocialFreshman All in Oneበተጨማሪም አጋዥ መፅሐፍት ፣ የተለያዩ ሞጁሎች ፣ ሃንድአውቶች ፣ Short Notes ፣ የተለያዩ አመት Entrance Exams እና Worksheets በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ቻነል ነው።📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
    2,250123Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    23 Sept, 13:47

    📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት!📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! መስፈርቶች ፦📱 100+ Connections 🗓 ከተከፈተ 3 ወር እና ከዛ በላይ💬 በውስጥ መስመር ➡️@nextafrica1 ያግኙን📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ➡️https://t.me/bluelinkedin😀ስልክ ፦ +251928131817⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን።🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration
    Image from a post by English For Ethiopia - በቀላሉImage from a post by English For Ethiopia - በቀላሉ
    8,15081Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    23 Sept, 12:06

    👩‍🎓ሁሉም የኢትዮጵያ 🇪🇹 ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ ምርጥ 10 የትምህርት ቻነሎች!™️ Ministry of Education | 250K ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ English for Ethiopia | 194K ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ እንማር | 121K ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ Learn English | 116K ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ Bemnet Library | 100K ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ ቀሰም አካዳሚ | 85K ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ MOE | 77K ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ Temari News | 127K ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    22 Sept, 17:27

    የግቢ ተማሪዎች ለሆናችሁ የ ቻናል ጥቆማስለ ዩኒቨርሲቲ ጥሪዎች ፣ አጫጭር Notes እንዲሁም ያለፉት አመታት Exams የምታገኙበት ነው።@TemariNews @TemariNews
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    22 Sept, 15:58

    7,210poll4820652Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    22 Sept, 15:37

    📝God forbid ማለት ፈጣሪ አይበለውና ፤ አያርገው እና ለማለት ነው የምንጠቀምበት ሐረግ ነው።Eg: ✔️ God forbid you lose your job, what will you do next? አያርገው እና ስራህን ብታጣ ምንድነው ምታደርገው?✔️ God forbid we get into an accident, do we have insurance? አይበለው እና አደጋ ቢያጋጥመን ዋስትና አለን? God forbid you fail the exam, but if you do, what’s the backup plan? ፈጣሪ አይበለውና ግን ፈተናውን ብትወድቅ መጠባበቂያ እቅድህ ምንድነው? ለ Quiz @Fetan_English✅️ ለተማሪዎች መረጃ @TemariNews❤️ @English_Ethiopian
    13,700251522Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    22 Sept, 14:29

    📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት!📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! መስፈርቶች ፦📱 100+ Connections 🗓 ከተከፈተ 3 ወር እና ከዛ በላይ💬 በውስጥ መስመር ➡️@nextafrica1 ያግኙን📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ➡️https://t.me/bluelinkedin😀ስልክ ፦ +251928131817⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን።🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration
    Image from a post by English For Ethiopia - በቀላሉImage from a post by English For Ethiopia - በቀላሉ
    10,4009432Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    22 Sept, 10:20

    React to the correct answer:😎የኛ ነው ለማለት ፦❤️ It is ours.👍 It is our's.😍 A and B
    13,100327143291Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    22 Sept, 05:12

    ሰው ሲያስነጥስ በ አማርኛ ይማርህ እንላለንበ እንግሊዘኛ ደሞ : Bless You እንላለን።ሰው Bless you ሲለን ደሞ እኛ ⚡️ Thank you! ⚡️ May you be blessed too!ብለን መመለስ እንችላለን። ለ Quiz @Fetan_English✅️ ለተማሪዎች መረጃ @TemariNews❤️ @English_Ethiopian 🌐Follow Us
    12,20070351062Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    21 Sept, 17:26

    Too vs. Enough — በቀላል መንገድ!1️⃣ Too = "ከመጠን በላይ" (Negative Meaning)​አንድ ነገር ከሚገባው በላይ ሲሆን እንጠቀመዋለን። ሁልጊዜ ከቃሉ ፊት ይገባል! Too + Descriptive Word (Adjective)• ​Too expensive ➔ በጣም ውድ ነው (መግዛት አልችልም) • ​Too late ➔ በጣም ዘግይቷል!2️⃣ Enough = "በቂ" (Sufficient)​አንድ ነገር በቂ መሆኑን ለማሳየት እንጠቀምበታለን። ነገር ግን ቦታው እንደ ቃሉ ዓይነት ይለያያል፡▪️ ከማብራሪያ ቃል (Adjective) ጋር ከሆነ ➔ ከቃሉ በኋላ ይገባል! Adjective + Enough• ​Old enough ➔ በቂ እድሜ ያለው
    16,6007434843Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    21 Sept, 15:59

    🌐 The world is changing fast. Do you know what’s really happening? Wars, politics, global power struggles and major events explained simply, with the context behind the headlines.Join us for world news without the noise. https://t.me/info1108tik https://t.me/info1108tik ዜናውን ሰምታችሁታል ግን ከ ዜናው ጀርባ ያለውን ታሪክ አታዉቁትም ? ዓለም ከመቼውም ጊዜ በ በለጠ ፍጥነት እየተለወጠች ነው። ጦርነቶች፣ ጂኦፖለቲካ፣ የ ዓለም ኃያላን ሀገራት የ ሚወስኗቸው ውሳኔዎች፣ የ ኢኮኖሚ ለውጦች እና ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴዎች በ ሚሊዮኖች የ ሚቆጠሩ ሰዎችን ሂዎት ይመለከታሉ ። ከ ምንሰማቸው ትላልቅ ዜናዎች ባሻገር ምን እየተከሰተ እንደሆነ፣ ዋና ተዋናዮቹ እነማን እንደሆኑ፣ ምን እየተከናወነ እንደሆነ እና ለ ዓለም ምን ትርጉም እንደሚኖራቸው መረጃዎችን እና ሌላ ቦታ ላይ ማያገኙአቸዉን የ ቪደኦ ማስረጃዎች በዚ ቻናል ታገኛላቹ:: 👉 https://t.me/info1108tik 👉 https://t.me/info1108tik
    Image from a post by English For Ethiopia - በቀላሉImage from a post by English For Ethiopia - በቀላሉ
    14,7002151Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    21 Sept, 12:22

    13,300poll2464322Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    20 Sept, 12:48

    16,900poll5621832Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    20 Sept, 12:48

    16,700poll41114422Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    19 Sept, 12:02

    ​In my honest opinion... በሐቀኛ አስተያየቴ...​I didn't expect that ይህን አልጠበቅኩም ነበር​That's highly unlikely ይህ የመሆን እድሉ በጣም አናሳ ነው​I'm only trying to help ለማገዝ እየሞከርን ግን ሲበላሽብን (ላግዝህ ብቻ እየሞከርኩ ነበር ለማለት)​Let's agree to disagree ላለመስማማት እንስማማ​You have a point there እዚያ ላይ ትክክል ነህ/ነሽ ለ Quiz @Fetan_English
    19,20073107221Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    19 Sept, 06:33

    17,000poll40169Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    19 Sept, 06:33

    17,600poll231410Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    17 Sept, 16:51

    24,200poll632713432Open in Telegram
  • English For Ethiopia - በቀላሉ

    17 Sept, 05:30

    23,600poll5124733Open in Telegram