gram news
ENGLISH LANGUAGE CLUB channel avatar

ENGLISH LANGUAGE CLUB

@english_langauge_club

📘 Learn English Easily 📚 Daily Grammar Tips 🗣 Spoken English 🧠 Vocabulary Builder 🎯 Improve Your Confidence Join us & Speak English Fluently! 🚀 For promotion: @Tupluse2 Buy ads: https://telega.io/c/ENGLISH_LANGAUGE_CLUB

ProjectsENLanguages

4,030subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    21 Sept, 16:51

    ✅ No guts no glory ያለ ድካም/ጥረት ስኬት አይመጣም✅ Speak for your self የአንተ/ቺ ሃሳብ ብቻ ነው✅ Easy come, easy go በቀላሉ የመጣ በቀላሉ ይሔዳል✅ Back to the drawing board. ከውድቀት በኋላ እንደገና መጀመር👇 Join and share 👇 👉 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB ከወደዳቹህት 👍 ❤️ 👏
    23251111Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    20 Sept, 08:26

    ✨ንባብ ሱሴ ነው...🤩✨በትርፍ ሰአቴ ማንበብ ደስ ይለኛል...😍✨ማንበብ አልወድም😣...ግን አንባቢ መሆን እፈልጋሁ።🤓✨ለምትሉ ሁሉ የተከፈተ ቻናል ነው!!!#ነፃአለም✨✨✨🎭የተኖረ ህይወት....አጫጭር ወጎች...ልቦለዶች....ግጥም....ማራኪ profile picture ....ከተወዳጅ መፅሐፍት ጋር...ሁሉንም በነፃ #ነጻአለም ቻናል ያገኛሉ። #ያተርፉበታል!!!አሁኑኑ ተቀላቀሉን👇👇👇 https://t.me/netsaaleme https://t.me/netsaaleme https://t.me/netsaaleme
    Image from a post by ENGLISH LANGUAGE CLUBImage from a post by ENGLISH LANGUAGE CLUB
    36821111Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    19 Sept, 20:34

    Borrow vs. Lend❌ Don’t say: Can you borrow me your pen?✅ Say: Can you lend me your pen?🔹 Borrow = መዋስ / ከሌላ ሰው መቀበል 🔹 Lend = ማዋስ / ለሌላ ሰው መስጠት🧠 Easy trick: 👉 Borrow = take 👉 Lend = give💬 Example: • Can I borrow your book? 📚 • I can lend you my book. 📖🔥 Save it & share with a friend!📲 Join & Share ➜ @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB
    37842211Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    15 Sept, 18:26

    771poll92211Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    13 Sept, 16:51edited

    ፀፀታችሁንና ቁጭታችሁን በእንግሊዝኛ መግለጽ ትፈልጋላችሁ? (Past Perfect Tense)ብዙ ጊዜ በሕይወታችን «ይህንን ባደርገው ኖሮ…» ወይም «ያንን ባላደርገው ኖሮ…» ብለን ያለፈን ድርጊት የምንጸጸትበት ጊዜ አለ። በእንግሊዝኛ ቋንቋ ይህንን ስሜት በትክክል ለመግለጽ የምንጠቀመው Past Perfect Tenseን ነው!📌Grammar Structure፦👉 Subject + had + V3 (Past Participle)💡 Examples፦If I hadn't missed the bus, I wouldn't have been late. ባሱ ባያመልጠኝ ኖሮ አልዘገይም ነበር።👇 Join and share 👇 👉 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB ከወደዳቹህት 👍 ❤️ 👏
    1,2207741Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    10 Sept, 17:48

    🎉🇪🇹 መልካም አዲስ ዓመት! | Happy Ethiopian New Year! 🌼✨አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታ፣ የጤና፣ የስኬት እና የአዳዲስ እድሎች ዓመት ይሁንላችሁ! ❤️🙏እንደ አዲስ ዓመት አዲስ ጅማሬ፣ እንደ አዲስ ጅማሬ አዲስ ህልም፣ እንደ አዲስ ህልም አዲስ ስኬት ይምጣላችሁ! 🌟📚 This year, learn more. Speak better. Dream bigger. Become better. 🚀ከእኛ ጋር ለምትማሩ፣ ለምትደግፉን እና ለምታጋሩት ሁሉ እናመሰግናለን! ❤️🌼 2018 ዓ.ም — የእድገት እና የስኬት ዓመት ይሁን! 🇪🇹👇 አዲሱ ዓመት ለእርስዎ ምን ይዞ እንዲመጣ ይፈልጋሉ?💬 አንድ ቃል ብቻ በኮሜንት ይጻፉ!
    1,080955332Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    9 Sept, 17:34

    Present Continuous Tense ለወደፊት ድርጊት!በመደበኛ አጠቃቀም Present Continuous (am/is/are + V-ing) በአሁኑ ሰዓት እየተከናወነ ያለን ድርጊት ለማሳየት እንደሚያገለግል እናውቃለን። ነገር ግን አስቀድመው የታቀዱ እና የተረጋገጡ የወደፊት ድርጊቶችን (Fixed Future Plans) ለማመልከትም እንጠቀምበታለን!ምሳሌዎች፦ 👉 “I am traveling to Adama next week.”(የፊታችን ሳምንት ወደ አዳማ እሳፈራለሁ - ዕቅዱ የተረጋገጠ ነው)👉 “She is meeting the doctor tomorrow.”(ነገ ከዶክተሩ ጋር ትገናኛለች)⚠️ ለስህተት እንዳትዳረጉ እነዚህን ነጥቦች ልብ በሉ!ድርጊቱ አስቀድሞ የታቀደ (Planned) መሆን አለበት።የጊዜ አመልካች (እንደ next week, tomorrow, tonight) አብሮ መግባት አለበት።👇 Join and share 👇
    958943211Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    7 Sept, 17:07edited

    RUNብዙ ጊዜ "Run" ሲባል መሮጥ ብቻ ይመስለናል። ነገር ግን በንግግር ውስጥ እነዚህን 5 አጠቃቀሞች አሉት፦1️⃣ ስራ/ድርጅት ማስተዳደር (To Manage / Operate)I run a small business. (አነስተኛ ስራ/ድርጅት እመራለሁ።)She runs her father's shop. (የአባቷን ሱቅ ታስተዳድራለች።)2️⃣ በዘር የተወረሰ/በቤተሰብ ያለBeauty runs in our family. (ውበት በዘራችን ያለ ነው።)It runs in the family. (በዘር የተወረሰ ነው።)
    1,020108211Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    4 Sept, 16:45

    ✨ የዕለቱ የቋንቋ ትምህርት | Top 5 American Expressionsየእንግሊዝኛ አነጋገርዎን ተፈጥሯዊና የዳበረ ለማድረግ እነዚህን 5 ድንቅ የዕለት ተዕለት Expressions ይለማመዱ! 👇1️⃣ Break a leg 📖 ትርጉም፦ መልካም ዕድል! / መልካም ይሁንልህ!💬 ምሳሌ፦ You have an exam tomorrow? Break a leg! ነገ ፈተና አለህ? መልካም ዕድል!2️⃣ Hit the nail on the head 📖 ትርጉም፦ ነገሩን በትክክል መናገር/መለየት።💬 ምሳሌ፦ You hit the nail on the head when you said we need more practice. ተጨማሪ ልምምድ ያስፈልገናል ስትል በትክክል ገልጸኸዋል።3️⃣ Cut corners 📖 ትርጉም፦ ስራን በቀላሉ ለመጨረስ አስፈላጊ የሆኑ እርምጃዎችን መዝለል።💬 ምሳሌ፦ If you cut corners, the quality of your work will suffer.
    1,240442Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    4 Sept, 16:32

    https://t.me/ENGLISH_LANGUAGE_CLUB1/3842 Done! If you have any questions, feel free to ask! I’m happy to help.
    975file63Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    3 Sept, 16:46

    Keep your word. ቃልህን ጠብቅ። (የገባኸውን ቃል ፈጽም)Don’t take it personally. በግልህ አትውሰደው። (ስለ አንተ ብቻ አይደለም)I’m on the fence. አልወሰንኩም። (ሁለት አማራጮች መካከል ነኝ)It’s a piece of cake. በጣም ቀላል ነው። (ችግር የለውም)He is full of himself. ራሱን በጣም ያደንቃል። (ራሱን ከሌሎች የበለጠ ይቆጥራል)👇 Join and share 👇 👉 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB ከወደዳቹህት 👍 ❤️ 👏
    1,42042Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    2 Sept, 16:21edited

    🔥Christian Vocabulary 🔥Disciple – ዲሳይፕል ⏺ ደቀ መዝሙር Witness – ዊትነስ ⏺ ምስክር Temptation – ቴምፕቴሽን ⏺ ፈተና Obedience – ኦቢዲየንስ ⏺ ታዛዥነት Sin – ሲን ⏺ ኃጢአት Scripture – ስክሪፕቸር ⏺ ቅዱሳት መጻሕፍት👇 Join and share 👇 👉 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB ከወደዳቹህት 👍 ❤️ 👏
    1,18062Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    1 Sept, 20:11

    https://youtu.be/yb1_FwlagSw?si=PGGQg5t9tuB7cAXS
    YouTube3 ልምዶች አእምሮህን ያዳክማሉ!|#motivation #selfimprovement🧠 3 ልምዶች አእምሮህን በቀስታ ሊያዳክሙት ይችላሉ! በየቀኑ የምናደርጋቸው አነስተኛ የሚመስሉ ልምዶች በጊዜ ሂደት ትኩረታችንን፣ ትውስታችንን እና የማሰብ ችሎታችንን ሊጎዱ ይችላሉ። በዚህ ቪዲዮ 3 ዋና ዋና ልምዶችን እንመለከታለን፦ 📱 ያለማቋረጥ Shorts, TikTok እና Reels መመልከት 😴 በቂ እንቅልፍ አለመተኛት 🧠 አእምሮህን አለመፈተን እና አለማሰራት በተጨማሪም እነዚህን ልምዶች በምን…
    1,430311Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    1 Sept, 16:37

    📚 Ways to Say “I Agree”🇪🇹 “እስማማለሁ” ለማለት 👇🔹 I agree. 🔹 Absolutely! 🔹 Exactly! 🔹 You’re right. 🔹 I couldn’t agree more. 🔹 That’s exactly what I think. 🔹 I feel the same way. ━━━━━━━━━━━━━━ 📢 Join & Share 👇 👉 @ENGLISH_LANGUAGE_CLUB ❤️ 👍 👏 ከወደዳችሁት ሼር አድርጉ!
    1,160443Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    31 Aug, 15:57

    Phrasal Verbs 📚✅ Break down መበላሸት / መበታተን ✅ Give up መተው / ተስፋ መቁረጥ ✅ Look after መንከባከብ ✅ Find out ማወቅ / መፈለግ ✅ Carry on መቀጠልከወደዳችሁት 👍❤️🙏
    1,21011211Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    30 Aug, 19:11

    Daily phrases✅ You're off the look. ከምንም ችግር ነፃ ነህ✅ I am drawing a blank. ማስታወስ አቃተኝ✅ I had a blast ደስ የሚለኝ ጊዜ ነበረኝ✅ It deos not add up ትርጉም አይሰጥም/ትክክል መስሎ አይታየኝም✅ It is not set in stone. የተረጋገጠ አይደለም ሊቀየር ይችላል።👇 Join and share 👇 👉 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB ከወደዳቹህት 👍 ❤️ 👏
    1,1506111Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    29 Aug, 17:31edited

    I'm on cloud nine. በጣም ደስ ብሎኛል።I'm feeling a bit down. ትንሽ ደብሮኛል።That really gets on my nerves. ይሄ ነገር በጣም ያበሳጨኛል።I'm worn out. በጣም ደክሞኛልI'm having second thoughts. ሀሳቤን እየቀየርኩ ነው / መጠራጠር ጀምሪያለሁ።That's a bummer. በጣም ያሳዝናል / ያስቆጫል።👇 Join and share 👇 👉 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB
    1,1603322Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    28 Aug, 17:43

    This too shall pass ይሄም ያልፋልStay strong ጠንከር በልThings will get better ነገሮች የተሻሉ ይሆናሉ👇 Join and share 👇 👉 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB ከወደዳቹህት 👍 ❤️ 👏
    1,1303321Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    27 Aug, 17:28

    🔥 እንግሊዝኛ ለዓመታት ተምረሃል… ግን Speaking ላይ ችግር አለ? 🤔ችግሩ አእምሮህ ላይ ላይሆን ይችላል! 👀 የምትጠቀመው የመማር ዘዴ ሊሆን ይችላል።🎯 በዚህ ቪዲዮ እንግሊዝኛን በተሻለ ለመማር 7 ተግባራዊ ዘዴዎችን ትማራለህ፦✅ Phrases መማር ✅ Daily Listening ✅ Shadowing ✅ በEnglish ማሰብ ✅ Grammarን በተግባር መጠቀም ✅ Speaking Practice ✅ 30-Minute Daily Routine⏱️ በቀን 30 ደቂቃ ብቻ!🔥 START TODAY — NOT SOMEDAY!👇 ሙሉ ቪዲዮውን እዚህ ይመልከቱ፦
    YouTubeእንግሊዝኛ ለመማር 7 ቀላል ዘዴዎች | English Learning TipsEnglish በቀላሉ እና በተሻለ ለመማር 7 ተግባራዊ ዘዴዎችን በዚህ ቪዲዮ እንማራለን። በዚህ ቪዲዮ የምንመለከታቸው፦ • Phrases መማር • Daily Listening • Shadowing • በEnglish ማሰብ • Grammarን በተግባር መጠቀም • Speaking ልምምድ • ስህተትን አለመፍራት በተጨማሪም የ30 ደቂቃ English learning routine እና የ30-Day English Challenge…
    1,3402111Open in Telegram
  • ENGLISH LANGUAGE CLUB

    26 Aug, 16:19edited

    Don’t sugarcoat it. አታሽሞንሙነው። (እውነቱን ንገረኝ)He threw me under the bus. አሳልፎ ሰጠኝ። / ከዳኝ። (ለራሱ ሲል)He is a straight shooter. ቀጥተኛ ሰው ነው። (አይዋሽም)Come clean. እውነቱን አውጣ። / ተናዘዝ።👇Join and share 👇 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB
    1,70043211Open in Telegram